BBC News አማርኛ
'ያለ መንሳፈፊያ ነበር ቁልቁል ወደ መሬት የወረድኩት' | BBC News አማርኛ
- Title
- 'ያለ መንሳፈፊያ ነበር ቁልቁል ወደ መሬት የወረድኩት' | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:52
- Date posted
- 5 hours ago
- Description
- የአሜሪካ እና የኢራን ጦርነት ጅማሬ ላይ ኢራን ውስጥ አንድ የጦር አውሮፕላን ተመትቶ በወደቀበት ጊዜ ሁለት አብራሪዎችን ለማዳን አሜሪካ በርካታ አውሮፕላኖችን እና ወታደሮቿን ከ46 ዓታት በኋላ በኢራን መሬት ላይ አሰማርታ ሁለቱንም ለማዳን ችላለች። ከወራት በኋላ አሁን አንደኛው ፓይለት እንዴት በሕይወት ተርፎ ከኢራን እንደወጣ ታሪኩን ተናግሯል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- መስከረም 05፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 23 hours ago
- Description
- መስከረም 05፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- በምዕራብ ወለጋ፣ የቱሉ ካፒ ወርቅ ማውጫ የተከሰተው ምን ነበር?
- በሐድያ ዞን፣ ለ11 ዓመታት በቤተሰብ ተደብቆ የተገኘው አስክሬን
- በክርክር ላይ ያሉ ተከሳሾች ክሳቸው እንዲቋረጥ መጠየቅ ይጠበቅባቸዋል?
- ሁቲዎች ለኤርትራ ቅርብ የሆኑትን የሐኒሽ ደሴቶች ስለመቆጣጠራቸው
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- መስከረም 05፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 0:00
- Date posted
- 23 hours ago
- Description
- መስከረም 05፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- በምዕራብ ወለጋ፣ የቱሉ ካፒ ወርቅ ማውጫ የተከሰተው ምን ነበር?
- በሐድያ ዞን፣ ለ11 ዓመታት በቤተሰብ ተደብቆ የተገኘው አስክሬን
- በክርክር ላይ ያሉ ተከሳሾች ክሳቸው እንዲቋረጥ መጠየቅ ይጠበቅባቸዋል?
- ሁቲዎች ለኤርትራ ቅርብ የሆኑትን የሐኒሽ ደሴቶች ስለመቆጣጠራቸው
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- የዚምባብዌ መንግሥት የፕሬዝዳንቱን የልደት ቀን ብሔራዊ በዓል አድርጎ ሰይሟል | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:22
- Date posted
- 1 day ago
- Description
- የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ 84ኛ የልደት በዓላቸውን ሲያከብሩ ነው ይህ የተወሰነው። ፕሬዝዳንቱ ከዚህ በፊት ጎዳናዎች እና ሕንፃዎች በስማቸው ተሰይሞላቸዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀ...
- Title
- መስከረም 04፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- መስከረም 04፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- የሰው ሠራሽ አስተውሎት የሰውን ልጅ ከምድረ ገጽ ሊያጠፋ ይችላል?
- በአበርገለ 5 ልጆችን የተገላገለችው እናት
- በየመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ያሉበት ሁኔታ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:39
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውሎ ከፍተኛ ጥቅምን አስገኝቷል። በዚህም ውስብስብ ነገሮችን ከማቅለል አልፎ በርካታ ተግባራትን በቀላሉ ለመፈጸም አስችሏል። ይህ ደግሞ በተለያዩ መስኮች የሰዎችን ሥራ እየወሰደ እንደሆነ ሲገልጽ ቆይቶ አሁን ደግሞ የሰውን ልጅ ሊያጠፋ ይችላል የሚል ስጋት እየተሰማ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- መስከረም 01፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- መስከረም 01፣ 2019 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- የሁቲዎች ግስጋሴ ወደ ባብ- አል-መንደብ፡ ለአፍሪካ ቀንድ አገራት ያለው አንድምታ
- የበዓል እንግዳችን ወጣቱ የፊልም ባለሙያው ሰውመሆን ይስማው
- የተለየ የአዲስ ዓመት አከባበር፣ በኢራን፣ በቻይና፣ በሰሜን ኮሪያ እና በኢትዮጵያ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻ...
- Title
- በአገራት አዲስ ዓመት የሚከናወኑ ባሕላዊ ትውፊቶች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:21
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- አንዳንድ የእስያ አገራትን ጨምሮ የዓለም አገራት በተለያዩ ወራት አዲስ ዓመትን ይቀበላሉ። በአዲስ ዓመታቸው ወይን መብላትን፣ ሳህን መስበርን እና ደወል መደወልን ጨምሮ የተለያዩ ድርጊቶችን ያከናውናሉ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚ...
- Title
- የጳጉሜ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:28
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የጳጉሜ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታ ስለመለቀቃቸው
- ጊምቢ አቅራቢያ በታጣቂዎች ተቃጠሉ የተባሉት የነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ
-ምክክር ኮሚሽኑ ትግራይን በሚመለከት ምን አለ?
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- ስለተቃጠሉት ቦቴዎች የሳተላይት ምሥሎች ምን ይላሉ?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:47
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የተቃጠሉ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎችን የሚያሳዩ ይህ ቪዲዮዎች በስፋት እየተዘዋወረ ነው።በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ውስጥ ስለተቃጠሉት ቦቴዎች ቢቢሲ የሳተላይት ምሥሎችን በመጠቀም ማጣራት አድርጓል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚ...
- Title
- የጳጉሜ 4፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:56
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- የጳጉሜ 4፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- ሰንጋ በሬ በስልክ፤ ‘ዲጂታል ቅርጫ’ በአዲስ አበባ
- በኬንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ስጋት
-የኤርትራ ብሔራዊ ባንክ ያወጣው አዲሱ የናቅፋ መመሪያ
-የአሜሪካ እና ኢራን ፍጥጫ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- በናይሮቢ ኢትዮጵያውያን ንግድ መልሰው ሲጀምሩ የሌሎች አገራት ዜጎች ደግሞ ወደአገራቸው ለመመለስ እየተሰናዱ ነው። | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:59
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- በናይሮቢ በጸጥታ ስጋት ንግዶቻቸውን ዘግተው የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሥራ እየተመለሱ መሆኑን ገልጸዋል።
የፕሬዝዳንት ሩቶን ትዕዛዝ ተከትሎ ስጋት ያደረባቸው ኢትዮጵያውያን በሳምንቱ መጀመሪያ የንግድ ሱቆቻቸውን ዘግተው ውለዋል። ከመንግሥት እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በመነጋገር ከማክሰኞ ጀምሮ ንግዶቻቸውን መልሰው እየከፈቱ ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- የጳጉሜ 3፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 8 days ago
- Description
- የጳጉሜ 3፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በትግራይ ክልል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
-የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ላይ የቀረበው ክስ አንደምታ እና መውጫ መንገዱ
-የዋስትና መብታቸው በተፈቀደላቸው የኢህአፓ ፖለቲከኞች እና ጠበቃ ላይ ፖሊስ ይግባኝ አለ
-የአሜሪካ እና ኢራን ፍጥጫ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲ...
- Title
- የኬንያ መንግሥት ውሳኔ እና የኢትዮጵያውያን ስጋት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 8 days ago
- Description
- ኬንያ በአነስተኛ የንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የውጭ ዜጎችን ሥራ የምታስቆምበት ቀን ሰኞ ጳጉሜ 2/2018 ዓ.ም. መጀመሩን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የንግድ ቤቶቻቸውን ዘግተው ውለዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተ...
- Title
- የጳጉሜ 2፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 9 days ago
- Description
- የጳጉሜ 2፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-ቻይና በአባይ እና በቀይ ባሕር ጉዳይ የግብፅን አቋም ማንጸባረቋ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?
-የትግራይ ክልል አራት ዩኒቨርሲቲዎች "የጦር ቁስለኞች እና ታጣቂዎች" ካላስወጡ ተማሪዎች አይመደቡም ተባለ
-ኬንያም እንደ ደቡብ አፍሪካ? ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ምን ያህል ያሰጋቸዋል?
-የነዳጅ ዋጋ እንዲጨምር ያደረገው የአሜሪካ እና ኢራን ፍጥጫ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰ...
- Title
- አነጋጋሪ የሆነው የቻይናው ፕሬዝዳንት የካይሮ ጉብኝት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:01
- Date posted
- 9 days ago
- Description
- የቻይናው ፕሬዝዳንት ካይሮን በጎበኙበት ወቅት ግብፅ በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ የምታራምዳቸውን አቋሞች የሚደግፍ የጋራ መግለጫ ሁለቱ አገራት አውጥተዋል። የዓለማችን አንዷ ኃያል አገር ቻይና ይህንን አቋም ማንጸባረቋ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- የነሐሴ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- የነሐሴ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-የበርካታ ሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፉት የምሥራቅ ወለጋ ጥቃቶች እና የነዋሪዎች ስጋት
- የኢሕአፓ ፖለቲከኞችና የጠበቃ አበራ በዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ
- ሩት ይርጋዓለም የምትወዳደርበት ሚስ ወርልድ ነጥብ አሰጣጡ ምን ይመስላል?
-የሱዳኑ መሪ አል ቡርሃን አስመራ ገቡ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- ኢትዮጵያውያንን የሰጋው የኬንያ መንግሥት ውሳኔኬንያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:02
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- በአነስተኛ የንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የውጭ ዜጎችን ሥራ እንድምታስቆም ፕሬዝዳንቷ አስታውቀዋል።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ...
- Title
- የነሐሴ 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የነሐሴ 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-ኤል ኒኖ በሰሜን ኢትዮጵያ የከፋ ድርቅ ሊያስከትል ይችላል? ገበሬዎች፣ ‘ነገሩ አስፈሪ ነው’ ይላሉ።
- የኢህአፓ ፖለቲከኞችና የጠበቃ አበራ የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ
- በአፋር ፍየሎችን የገደላቸው ምንድነው?
- ከሞሮኮ ወሰ ስፔን የሚሻገሩት ስደተኞችና ያስነሳው ተቃውሞ
-ኢራን ከዚህ በኋላ የምወስደው እርምጃ የከፋ ነው ትላለች፤ ምን ሊሆን ይችላል?
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ...
- Title
- የወንዶች የብልትን ማወፈሪያ ሕክምና ምን ያስከትላል?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:02
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የወንድ ብልት ማወፈሪያ ሕክምና የብልት መጠንን ከ10 እስከ 20 በመቶ ይጨምራል። ሕክምናውን ለማድረግ በዩናይትድ ኪንግደም ከ700 ሺህ ብር በላይ ይከፈላል። ነገር ግን ሕክምናው አደገኛ የጎንዮሽ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችልም የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- የነሐሴ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- የነሐሴ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኢታንግ ልዩ ወረዳ የሚወስደው መንገድ ለምን ተዘጋ?
-በኦሮሚያ ክልል የ65 ዓመት ሴትን የደፈረው የ18 ዓመት ወጣት ብይን
-ኔፓልን ክፉኛ ያወደመው የጎርፍ አደጋ እና በተአምር የተረፉ ነፍሶች
-3.46 ቢሊዮን ፓወንድ የወጣበት የተጫዋቾች ዝውውር
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- 900 ተማሪዎችን ካስመለጠው መምህር ብቻውን እስከተረፈው ቤተሰብ፡ የኔፓል ጎርፍ ተአምራዊ ክስተቶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:35
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- ኔፓልን ክፉኛ ያወደመውን የጎርፍ አደጋ የሚያሳዩ አስደንጋጭ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች በስፋት እየተሠራጩ ነው። በማኅበራዊ ሚዲያ የተጋሩት ምሥሎች በኔፓል እና በቲቤት ድንበር አካባቢ የጎርፍ አደጋ ያደረሰውን ሰፊ ውድመት ያሳያሉ። በማኅበራዊ ሚዲያ በሰፊው ከተሠራጩ ቪዲዮዎች ውስጥ፣ ፈጣን እና ኃይለኛ ደራሽ ጎርፍ ከብዙ ፍርስራሽ ጋር ተደባልቆ አካባቢዎችን እየዋጠ ሲያልፍ ይታያል። በተመሳሳይ ተአምር የሚመስሉ አጋጣሚዎችም ተከስተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይ...
- Title
- የነሐሴ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:41
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የነሐሴ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በሳዑዲ አረቢያ ግድያ የፈፀሙ ስድስት ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ስር ዋሉ
-በኢትዮጵያ "በአሳሳቢ ሁኔታ እየተስፋፋ" ያለው መድኃኒትን የሚቋቋም የወባ በሽታ
-ኢሕአፓ ለአገራዊ ምክክር ጉባኤው እውቅና አልሰጥም አለ
-የኬንያ አቪዬሽን ሠራተኞች የሥራ አድማ አቆሙ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ...
- Title
- ቱፓክን ማን ገደለው? ከ30 ዓመታት በኋላ የተቋጨው የግድያ ወንጀል| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:47
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የታዋቂው አሜሪካዊ የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ የቱፓክ ሻሩክ ግድያ እያወዛገበ ሦስት አስርት ዓመታትን ዘልቋል። አሁን የላስ ቬጋስ ፍርድ ቤት የመቋጫ ውሳኔ ሰጥቷል። ከቱፓክ ግድያ ጋር በተያያዘ የቀድሞው የወሮበሎች አለቃን ፍርድ ቤት ብይን ሰጥቶበታል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- የነሐሴ 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 16 days ago
- Description
- የነሐሴ 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-ለመርከቦች እንቅስቃሴ ከባድ አደጋ የደቀነው የሶማሊያ የባሕር ውንብድና
-በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ነጥብ ያመጡት የ52 ዓመቱ ጎልማሳ
-ዳግም ያገረሸው የአሜሪካ እና የኢራን ጦርነት
-አሰቃቂው የኔፓል የጎርፍ አደጋ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘ...
- Title
- በቀይ ባሕር እንቅስቃሴ ላይ ስጋት የፈጠረው እና ሚሊዮኖች የሚጠየቅበት የሶማሊያ ባሕር ላይ ውንብድና | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:55
- Date posted
- 16 days ago
- Description
- በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ ላይ እየጨመረ የመጣው ውንብድና በኢራን እና በአሜሪካ መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት እንዲሁም ዕገዳ ምክንያት ጫና ውስጥ ላለው የመርከቦች እንቅስቃሴ ከባድ አደጋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት በአራት ቀናት ውስጥ ሁለት የንግድ ጭነት መርከቦች በኤደን ባሕረ ሰላጤ በባሕር ላይ ዘራፊዎች ተይዘዋል። ይህም ከዓመቱ መጀመሪያ አንስቶ የተጠለፉ መርከቦች ቁጥርን ቢያንስ 13 እንዲደርስ አድርጓል። ለዓለም አቀፍ ንግድ እጅግ ወሳኝ የሆነው ቀጣና ምን ያህል ደኅንነቱ አደጋ ላይ ወድቋል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመ...
- Title
- የነሐሴ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 19 days ago
- Description
- የነሐሴ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በሽብር የተጠረጠሩት ፖለቲከኞች እና ጠበቃ የፍርድ ውሎ
-በሊበያ በከፋ ስቃይ ያሉት ኢትዮጵያዊያን
-በአድዋ ሙዚየም ትናንት ከተካሄደው የድብልቅ ማርሻል አርት (ኤምኤምኤ) ፍልሚያ ምን ተገኘ?
-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት ግምት
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ...
- Title
- ዓመቱን ያጋመሰው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:19
- Date posted
- 19 days ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የጀመሩት ጦርነት ስድስት ወር ደፍኗል። በሳምንታት ለመጨረስ የተጀመረው ጦርነት ከስድስት ወር በኋላም የሚቋጭ አይመስልም። ጦርነቱ ኢራ ንላይ ቢያነጣጥርም ተጽዕኖው ግን መላው ዓለምን አዳርሷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ...
- Title
- ክሪስታል ፓላስ ከማንቸስተር ሲቲ፤ አስቶን ቪላ ከአርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች፡ የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ ጨዋታ ግምቶች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 19 days ago
- Description
- የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ሰኞ ይከናዋነል። ያለፈው ዓመት የሊጉ አሸናፊ አርሰናል ወደ ቪላ ፓርክ አቅንቶ ከአስቶን ቪላ ጋር ይጫወታል።
በመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ መድፈኞቹ ሲያሸንፉ ቪላ መሸነፉ የሚታወስ ነው።
የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ይህንን ጨምሮ የ2ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ገምቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- የነሐሴ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 20 days ago
- Description
- የነሐሴ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በትግራይ ክልል ትናንት ምሽት በተፈፀመው የድሮን ጥቃት ምን ጉዳት ደረሰ?
-በሳዑዲ በአንድ ወር ብቻ 60 ኢትዮጵያዊያን ከዕፅ ጋር በተያያዘ ታሰሩ
-የመሐሙድ አህመድ 26ተኛ አልበም ምን ይዟል?
-በኤአይ ድጋፍ የተደረገው የጭንቅላት ቀዶ ሕክምና
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- ከዕጽ ጋር በተያያዘ በሳዑዲ የሚያዙት ኢትዮጵያውያን | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:26
- Date posted
- 20 days ago
- Description
- በሳዑዲ አረቢያ ከዕዝ ዝውውር ጋር በተያያዘ በነሐሴ ወር ብቻ 60 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ተይዘዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ በመግባት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለዋል። ብዙዎቹ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ይጠብቃቸዋል https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ...
- Title
- የነሐሴ 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 21 days ago
- Description
- የነሐሴ 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በርካታ ምዕራባውያን አገራት ለሰሜን ኢትዮጵያ የማሸማገል ጥረት የሰጡት ድጋፍ
-የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሴቶች ከፍተኛ ውጤት ባለቤት ከሆነችው ህዳሴ ዘመኑ ጋር የተደረገ ቆይታ
-ለመታደም እስከ 100 ሺህ ብር የሚከፈልባቸው የድብልቅ ማርሻል አርት ውድድሮች
-በሞት የተለየችው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ ፈርጧ ዶሊ ፓርተን
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማች...
- Title
- የሰው እና የሮቦት ፉክክር፡ ሮቦቶች ሰውን ሙሉ ለሙሉ መተካት ይችላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:28
- Date posted
- 21 days ago
- Description
- ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሮቦቶች በበቻይና ፋብሪካዎች ውስጥ ተሰማርተዋል። መኪናዎችን ከሚገጣጥሙ ሮቦቶች ማሽኖችን እስከ ሚነድፉ ማሽኖች ደረስ በሥራ ላይ ናቸው። ቻይና በዘርፉ ከአሜሪካ ጋር እየተፎካከረች ነው። ቤይጂንግ ሮቦቶችን የምትጠቀመው ለፉክክር ብቻ ሳይሆን እየቀነሰ የመጣውን የሰው ኃይሏን ለመተካትም ጭምር ነው። ይህ ሂደት ወዴት ያመራ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የነሐሴ 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 22 days ago
- Description
- የነሐሴ 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- የፕሪቶሪያ አደራዳሪው ኦባሳንጆ በትግራይ ያደረጉት ጉብኝትና የህወሓት መግለጫ
- በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ እንግዳችን ነው
- በጁባ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያወጣው መግለጫ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- ኦሊሶጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀለ ድንገተኛ ጉዞ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:42
- Date posted
- 22 days ago
- Description
- ከፕሪቶሪያ ስምምነት አደራዳሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ትናንት ሰኞ በትግራይ "በድንገተኛ ጉብኝት" ማድረጋቸውን ህወሓት የሚመራው የክልሉ አስተዳደር አስታውቋል።
የጉዞው ዓላማ በህወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ነው ተብሏል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- የነሐሴ 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 23 days ago
- Description
- የነሐሴ 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- በታጣቂዎች የተገደሉት የደገም ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
- የትራምፕ አስተዳደር በኢትዮጵያና ሌሎች አገሮች ጥሎት የነበረው ‘የኢሚግራንት ቪዛ’ ተነሳ?
- በአምቦ በተለምዶ የ‘120 ማፊያ’ የሚባለው ቡድን የፍርድ ቤት ውሎ
- የአትሌቲክስ ወዳጆችን እያነጋገረ ካለው አስደናቂው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ፤ ከአሰልጣኙ ጋር የተደረገ ቆይታ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻ...
- Title
- ከሱዳን እስከ ኩሪፍቱ ሪዞርቶች የዘለቀው የአቶ ታዲዮስ ጌታቸው ጉዞ እና ዕቅድ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:56
- Date posted
- 23 days ago
- Description
- የአቶ ታዲዮስ ጌታቸው ወደሱዳን ተሰደው በቤት አገልጋይነት ሠርተዋል። ወደ አሜሪካ ተሻግረው በፀጉር ሙያ ሠልጥነው የራሳቸውን ፀጉር ቤቶች ለመክፈት በቅተዋል። ወደ አገራቸው በመመለስ ኩሪፍቱ ሪዞርትን አቋቁመዋል። ሪዞርቶቹ በኢትዮጵያ ከማስፋፋት ጎን ለጎን በአፍሪካ ደረጃ ያለውን የቱሪዝም ዕድገት ለመደገፍ እየሠሩ ነው። የአቶ ታዲዮስ በኬንያ ናይሮቢ በነበራቸው ጊዜ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የነሐሴ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 26 days ago
- Description
- የነሐሴ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በአዲስ አበባ ጉዳይ የክልል ፕሬዝዳንቶች መካከል ጎልቶ የወጣው ልዩነት ምንድን ነው?
-በትግራይ ክልል የአሸንዳ በዓል በአደባባይ እንዳይከበር ለምን ተደረገ?
-በአምቦ ከተማ በሚንቀሳቀሰው የ120 ማፍያ ቡድን አባላት ላይ ክስ ተመሠረተ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘ...
- Title
- ግብፅ ትቀላቀለዋለች እየተባለ ያለው ቱርክ፣ ሳዑዲ እና ፓኪስታን የመሠረቱት 'የሙስሊም ኔቶ' | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:49
- Date posted
- 26 days ago
- Description
- ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ፓኪስታን 'የመካ ስምምነት'ን ከፈረሙ ከአንድ ሳምንት በላይ ሆኗቸዋል። አንዳንድ ተንታኞች አገራቱ የተፈራረሙትን የመከላከያ ስምምነት "የሱኒ ስምምነት" ወይም "የሙስሊም ኔቶ" ሲሉ ጠርተውታል። አንዳንዶች እንደ ኢራን እና እስራኤል ላሉ አገራት የተላለፈ መልዕክት አድርገው አቅርበውታል። ሌሎች ደግሞ ይህ ስምምነት አገራቱ ለደኅንነት ዋስትና በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ያላቸውን ጥገኝነት ለመቀነስ ያላቸውን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ ነው ይላሉ። ነገር ግን ሙሉው ስምምነት ለሕዝብ ይፋ ባለመሆኑ እየተሰሙ ያሉት መላምቶች ብቻ ናቸው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2026/27 የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 26 days ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ይገምታል።
ዛሬ ምሽት የሚጀመርው የውድድር ዘመን ሻምፒዮኑ አርሴናል ወደ ሊጉ ያደገውን ኮቨንተሪ ሲቲን በሜዳው ያስተናግዳል። የሊጉ ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞም ቀጥለው እንዲከናወኑ መርሃ ግብር ወጥቶላቸዋቀል። የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ሰኞ በኒውካስል እና ሊቨርፑል መካከል ይከናወናል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በ...
- Title
- የነሐሴ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 27 days ago
- Description
- የነሐሴ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በትግራይ ክልል መቀለ ከተማ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት ምን ያህል ጉዳት ደረሰ?
-የአቶ ታዬ ደንደአ ላይ የችሎት ውሎ
-የአሜሪካ ብሔራዊ እዳ ከ40 ትሪሊዮን ዶላር አለፈ
-የግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ላይ ተገኝቷል የተባለው ጉድለት ውዝግብ አስነሳ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘ...
- Title
- የግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ላይ ተገኝቷል የተባለው ጉድለት እና ያስነሳው ውዝግብ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 27 days ago
- Description
- የግብፅ መንግሥት፣ በአገሪቱ የሚገነባው 'ኤል ዳባ' የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማብላያዎች (ሪአክተር) ላይ "ጉድለት" እንደተገኘ በመግለፅ ግንባታውን የሚያከናውነው የሩሲያው ኩባንያ ላይ አቅርቦታል የተባለው ወቀሳ ውዝግብ አስነስቷል። “የኒውክሌር ደኅንነት አሠራር" ላይ ጥሰት ስለመፈጸሙ የወጣውን ዘገባ ተከትሎ ምላሽ የሰጡት የግብፅ ባለሥልጣናት፣ ጉዳዩን አስተባብለዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላ...
- Title
- የነሐሴ 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 28 days ago
- Description
- የነሐሴ 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በስምንት አጀንዳዎች ላይ በቡድን ተከፋፍለው ሲመካከሩ የነበሩ የአገራዊ ምክክሩ ወኪሎች ስራቸውን ማጠናቀቃቸው ተነገረ
-የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር ለ5,000 ኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያነሳ ፈቀደ
-አዲሱ የሽምግልና ባህል ዘመን የቀየረው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ያመጣው ፉክክር?
-ሜታ "በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጆችን" ሱስ አስይዟል በሚል የቀረበበት ክስ መታየት ጀመረ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢ...
- Title
- ለግብርና ድሮን የሠራው ታዳጊ ፍጹም አማረ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:13
- Date posted
- 28 days ago
- Description
- ፍጹም አማረ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ለግብርና ሥራ የሚሆን ድሮን ሠርቷል። ድሮኑ ኬሚካል ለመርጨት እና አንበጣ ለመከላከል እንዲረዳ የሚያግዝ መሆኑን ይናገራል። ወደፊት ድሮኑን በትልቅ መጠን በመሥራት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ ይፈልጋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ...
- Title
- የነሐሴ 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 29 days ago
- Description
- የነሐሴ 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-አብን የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሁለት ኮሚሽነሮች በጉባዔው አጀንዳዎች ላይ እጃቸውን ለማስገባት ሞክረዋል ሲል ላቀረበው ክስ ኮሚሽኑ መልስ ሰጠ
-ከኦሮሚያ እና ከሶማሌ ክልሎች በተወከሉ የአገራዊ ምክክር ጉባኤተኞች መካከል ከፍተኛ የይገባኛል ክርክር ያስተነሳው የድሬዳዋ ጉዳይ
-ግብፅ ትቀላቀለዋለች እየተባለ ያለው ቱርክ፣ ሳዑዲ እና ፓኪስታን የመሠረቱት 'የሙስሊም ኔቶ'
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ ...
- Title
- ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 29 days ago
- Description
- ሂሮራትስ ተብለው ነው የሚጠሩት። አፍሪካን ጃይን ትፖችድ ራትስ በሚለው መጠሪያቸውም ይታወቃሉ። አይጦቹ፤ የሳምባ በሽታ (ቲቢ) ያለባቸውን ሰዎች ለመለየት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ናሙናዎች አነፍንፈው በጠረን ለይተዋል። ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በበሽታው እንዳይያዙ ታድገዋል። አይጦቹ፤ የጦርነት አውድማዎችን አነፍንፈው በሚሊዮን ሄክታር የሚቆጠር መሬትን ከተቀበሩ ፈንጂዎች ነጻ አውጥተዋል። በኢትዮጵያ እና ታንዛንያ ተራራማ አካባቢዎች እንዲሁም በማዕከላዊ አፍሪካ በቀላሉ ይገኛሉ። እንደ ሌሎቹ የአይጥ ዝርያዎች አይደሉም። ሳምባ በሽታ (ቲቢ) እና ፈንጂን አነፍንፎ ከመለየት ባሻገር እንደ ርዕደ መሬት ያሉ ተፈጥሯዊ...
- Title
- የነሐሴ 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 30 days ago
- Description
- የነሐሴ 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አብን በምክክሩ ሂደት ላይ የደረሰበትን ድምዳሜ እንደማይቀበለው ገለጸ
-ግብፅ ሌሎች አገራት የአባይ ወንዝ የውሃ ፍሰትን እንዲቆጣጠር እንደማትፈቅድ አስታወቀች
-በሁለቱ የኢሕአፓ ፖለቲከኞች እና በጠበቃ አበራ ላይ "ታጣቂዎችን ሲያደራጁ ነበሩ" የሚል ተጨማሪ ክስ ቀረበ
-የቀድሞው የሶማሊያ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ አዛዥ የአማራ ክልል ፖሊስን እንዲመሩ ተሾሙ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላ...
- Title
- የአዳዲስ ግድቦች ግንባታ እና የግብፅ ማስጠንቀቂያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:23
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ሃብታሙ ኢተፋ ተጨማሪ ግድቦች በውሃው ላይ ይገነባሉ ማለታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያም ሆነች ሌሎች አገራት የአባይ ወንዝ የውሃ ፍሰትን እንዲቆጣጠር እንደማትፈቅድ ግብፅ አስታውቃለች። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎ...
- Title
- የነሐሴ 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- - በሽብር ተከሳሾች የቀረበውን ‘የይቅርታ ሰነድ’ ካልፈረሙት አንዱ የሆነው ካናዳዊው እሱባለው ማን ነው?
- በትግራይ በዘውዱ ሃፍቱ እድሜ ልክ የተፈረደባቸው ተከሳሾች ማረሚያ ቤት አሉ ወይስ ተለቀዋል?
- ተወልደ ገብረማሪያም የተረከቡት ኤር ኢንዲያ አብራሪዎች የአደንዛዥ ዕጽ ምርመራ እንዲያደርጉ ለምን አዘዘ?
- ሌሎችም ዘገባዎች አሉን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- አሜሪካ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የምትፈልጋቸው የጤና መረጃዎች ምንድን ናቸው? ከሉዓላዊነት ጋርስ ምን ያገናኘዋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:21
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- አሜሪካ በቅርቡ ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ጋር የገባችው የጤና ስምምነት ውዝግብ ፈጥሯል። ስምምነቱ በአንዳንድ አገራት ተቃውሞ የገጠመው ሲሆን ሙሉ በሙሉ ያልተቀበሉትም አሉ። ከእነዚህ መካከል ጋና፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ይገኙበታል። ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ይዘት እንዳለው የተገለፀውን ይህንን የሁለትዮሽ ስምምነት በታኅሳስ 2018 ዓ.ም. ተፈራርማለች። አሜሪካ ስምምነቱ የበሽታዎች መከላከል አቅምን እና የጤና ሥርዓትን ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ብትገልጽም፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዎች ስጋት አለኝ ብሏል። ከኢትዮጵያ፣ ከኬንያ፣ ከሩዋንዳ፣ ከኡጋንዳ፣ ከናይጄሪያ እና ከሞዛምቢክ ጋር የተገቡ ስምም...

