BBC News አማርኛ
የዓርብ ምሽት፣ ነሐሴ 02/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ነሐሴ 02/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ዶ/ር ደብረጽዮን በመግለጫቸው ስለኤርትራ ምን አሉ?
- በኦሮሚያ ክልል በቁጥጥሩ ሥር የነበረችን ታዳጊ የደፈረው ፖሊስ ላይ የተሰጠው ብይን
- ኢትዮጵያ የዳታ ማይኒንግ ኩባንያዎች እንዲወጡ የፈለገችው ለምንድን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የሰው ልጅን በአምስት ዓመታት ሊያጠፋ ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:20
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኤአይ በጥቂት ዓመታት ዓለምን በመቆጣጠር የሰውን ልጅን ሊያጠፋ እንደሚችል ተተንብይዋል። ይህ ዜና በቴክኖሎጂው ዓለም ማዕበል ፈጥሯል። ‘ኤአይ2027’ የተሰኘው ትንቢት ቴክኖሎጂው ከተሠራበት ዓላማ ውጪ ያልተጠበቀ ባህርይ በማሳየት የሰውን ልጅ በባዮሎጂካል መሣሪያ ያጠፋል ይላል። ለመሆኑ ኤአይ የሰው ልጅ መጥፊያ ነው? እንዴትስ ይህ ሊሆን ይችላል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- ጨረቃ ላይ ያለ መሬት “የግሌ ነው” ማለት እንችላለን? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #moon #spaceexploration
- Runtime
- 1:32
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሀገራት አሊያም ግለሰቦች ጨረቃ የኔናት ማለት ይችላሉ?
በርካታ ሀገራት እና የግል ኩባንያዎች ወደ ሕዋ የሚያደርጉትን ጉዞ አጧጡፈዋል። ጨረቃ እና የሚንሳፈፉ አስትሮይዶች ላይ ትሪሊዮን ዶላር የሚያወጡ ማዕድኖች እንዳሉ ይገመታል። የኃያላን ሀገራት ፉክክር ምድር ላይ ብቻ ሳይሆን ሕዋ ላይም ቀጥሏል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ነሐሴ 01/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ በተከሰተው ድርቅ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክር ቤት አባል በፍርድ ቤት ለምን ጥፋተኛ ተባሉ?
- የኢትዮጵያ ጦር ለሶማሊያ ወታደሮች የሰጠው ማስጠንቀቂያ ምንድን ነው?
- ሱዳን መትቼ ጥየዋለሁ ስላለችው የኤምሬትስ አውሮፕላን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት የስኳር በሽታ እየጨመረ ያለው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #habesha #ኢትዮጵያ
- Runtime
- 1:26
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዓለም አቀፉ የዳያቢቲስ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያ ውስጥ 4.4 በመቶ የሚሆኑ አዋቂዎች የስኳር በሽታ ተጠቂዎች ናቸው ይላል። በዓለም ዙሪያ በየአንድ ደቂቃው አምስት ሰዎች በበሽታው ይያዛሉ። የስኳር በሽታ እየጨመረ የመጣበት ምክንያት ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሐምሌ 30/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:36
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኢትዮጵያን አምባሳደር ሹመት የተቀበሉት የሶማሊያው ፕሬዚደንት ምን አሉ?
- ከናይሮቢ - አዲስ አበባ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ
- በጋምቤላ የሚገኙ ስደተኛ ሕጻናት ለተመጣጠነ ምግብ እጥረት ተጋልጠዋል ተባለ
- በአቶሚክ ቦምብ የወደመችውን ሄሮሽማን 80 ዓመት መለስ ብለን እናስታውሳለን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- አሜሪካና ሩሲያ እንዴት ደመኛ ሊሆኑ ቻሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:08
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አሜሪካና ሩሲያ በአንድ ወቅት ጥብቅ ወዳጅ ነበሩ። አልፎም ድንበር ይጋሩ ነበር። የጋራ ጠላታቸውንም ረትተዋል። የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት 200 ዓመታት ያስቆጠረ ነው። ነገር ግን ከሰሞኑ ፕሬዝደንት ትራምፕ የአሜሪካ ሰርጓጅ መርከቦች ወደ ሩሲያ እንዲጠጉ አዘዋል። በዚህ ምክንያት በሁለቱ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት የሻከረ ይመስላል። ከቀዝቃዛው ጦርነት ጀምሮ በዓይነ ቁራኛ የሚተያዩት ሁለቱ ሀገራት ታሪክ ምን ይመስላል? ፑቲን እና ትራምፕስ ሁኔታዎችን መቀየር ይችሉ ይሆን? ዘርዘር ያለ ዘገባ አዘጋጅተናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩ...
- Title
- የኒውክሌር የጦር መሣሪያ የተፈቀደቸላው ሀገራት የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:07
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አሜሪካ ሂሮሽማ እና ናጋሳኪ ላይ አቶሚክ ቦምብ ከጣለች 80 ዓመታት አልፈዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ዩናይትድ ስቴትስ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የማንሃተን ፕሮጀክት አካል በማድረግ መሳሪያውን በድብቅ ካዘጋጀች በኋላ የመጀመሪያዋ የኒውክሌር መሣሪያ ባለቤት ሆናለች። ለመሆኑ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት እንዲኖራቸው የተፈቀደላቸው ሀገራት የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 29/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የአሜሪካ ቪዛ አመልካቾች እስከ 15 ሺህ ዶላር እንዲያሲዙ የሚጠየቁት ለምንድን ነው?
- በሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ ብይን ተሰጠ
- የኢትዮጵያ ሜትሪዮሎጂ ተቋም ማሳሰቢያ ሰጠ
- ጊታር ከመጫወት ጊታር ወደማምረት የተሸጋገረው ወጣት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ...
- Title
- ኤርትራዊ ስዊዲናዊው የኒውካስል አጥቂ ወደ ሊቨርፑል ሊዛወር ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:12
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኤርትራዊ ስዊድናዊው ወደ ሊቨርፑል ሊያቀና ይችላል የሚሉ የዝውውር ጭምጭምታዎች እየተሰራጩ ነው። ሊቨርፑል ለተጨዋቹ መግዣ 110 ሚሊዮን ፓውድን ቢያቀርብም ኒውካስል ግን የኢሳክ ዋጋ 150 ሚሊዮን ፓውንድ ነው ብሏል። ኢሳክ ከቡድኑ ተነጥሎ በሪያል ሶሲየዳድ ሜዳ እየሰለጠ መሆኑ ተነግሯል። ለመሆኑ ኢሳክ ወደ ሊቨርፑል ያቀናል? የኒውካስል ደጋፊዎች ምን ይላሉ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- ልብዎ ስንት ዓመቱ እንደሆነ ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:33
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ስለልባችን ግምታዊ ዕድሜ ሊነግሩን የሚችል መለኪያዎች አሉ። ሳይንቲስቸች የልባችንን ዕድሜ ማወቅ ጠቃሚ ነው ይላሉ። ለመሆኑ የልባችንን ዕድሜ ማወቅ እንችላለን? ጥቅምና ጉዳቱስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 28/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:42
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በየመን የባሕር ዳርቻ ስለሰጠመችው መርከብና የኢትዮጵያዊያን ሞት
- ልክ የዛሬ 2 ዓመት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። የታጠቁ ኃይሎች ምን አሳኩ?
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ ምን የተለየ ነገር ይዟል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- የአማራ ክልል ግጭት ምን አሳካ? የፋኖ ኃይሎች ትግልስ የት ደረሰ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:19
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ ከሁለት ዓመታት በላይ ሆኖታል። ባለፉት ዓመታት በተለያዩ የክልሉ ክፍሎች ውስጥ በተደረጉ ግጭቶች እና በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸው፣ ንብረት መውደሙ፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸው እንዲሁም አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸው ተዝግቧል። ግጭቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ከሁለት ዓመት በፊት በዛሬው ዕለት ከታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አንስቶ እስከ ዛሬ ምን ዋና ዋና ነገሮች ተከሰቱ? ያለፉትን ሁለት ዓመታት እናስቃኛችሁ
https://bbc.in/3HI4JVI
00:00 መግቢያ
00:45 ግጭቱ ከየት ተነስቶ የት ደረሰ
03:...
- Title
- በፍጥነት መብላት ለውፍረት ያጋልጣል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #habesha #ኢትዮጵያ #sport #ስፖርት
- Runtime
- 1:14
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በፍጥነት መመገብ ማለት ምን ማለት ነው? በፍጥነት መመገብ ከቦርጭ ጋርም ግንኙነት እንዳለው ተደርሶበታል። ለደም ግፊት እና ለታይፕ 2 ዳያቢቲሲ ሊያጋልጥ ይችላል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። <...
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ሐምሌ 25/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአፋር አዋሳኝ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች በትግራይ ኃይሎች ጥቃት ሰንዝረዋል ስለመባሉ
- በኢትዮጵያ ለውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማሻቀብ ምክንያቱ ምንድን ነው?
- ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ እንዲወጣ ስለተደረገው ድንጋጌ
- ሌሎች አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይ...
- Title
- ዶናልድ ትራምፕ ከየት ተነስተው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆን በቁ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:12
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማት ይገባኛል ቢሉም አልተሳካላቸውም። ትራምፕ የጋዛን ጦርነት አስቁሚያለሁ እንዲሁም በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል ሊፈጠር የሚችለውን ግጭት አስወግጃለሁ ሲሉ ነው ሽልማቱ ይገባኛል ያሉት። ለመሆኑ ሁለት ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆን የበቁት አወዛጋቢው የአሜሪካ መሪ ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ? አስተዳደጋቸውስ ምን ይመስላል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላ...
- Title
- ምግብ እየበሉ ቡና መጠጣት ለጤና ጠንቅ ነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ኢትዮጵያ #ጤና #ethiopia
- Runtime
- 1:20
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- እርግጥ ነው የምንጠጣው ቡና የአንዳንድ ምግቦች አፈጫጨት ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ይህ በጠጣነው ቡና ጥንካሬ እና በተመገብነው ምግብ ዓይነት ላይ የሚወሰን ነው። በተጨማሪም ዕድሜ እና የጤና ሁኔታ ከግምት ውስጥ ይገባሉ።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 24/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:39
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ያለ አዋጅ ማሻሻያ ስለተቀየረው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክር ቤት ወንበር ድልድል፣
- በኦሮሚያ ክልል በቀጠለው ግጭት ሰላማዊ ዜጎች ስላሉበት ሁኔታ፣
- በሱዳን በምግብ እጦት በርካታ ሕፃናት ስለመሞታቸው
- ለፍልስጤም የአገርነት እውቅና መስጠት ማለት ምን ማለት ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔ...
- Title
- ስፖርት መሥራት ስብ ለማቃጠል ብቸኛው አማራጭ ነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #habesha #ኢትዮጵያ #ስፖርት
- Runtime
- 1:07
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ስብ በዝግታ የሚቃጠል ነዳጅ ነው። ረዥም ርቀት ብስክሌት መንዳት አሊያም ብዙ መራመድ ስብን ለማቃጠል ከሚረዱ መንገዶች አንዱ ነው። አንድ ኪሎ ስብ ለማጥፋት 7 ሺህ ካሎሪ ማቃጠል አለብን። ይህ የሚያዋጣ አይደለም። ታድይ የሚመከረው ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሐምሌ 23 / 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:40
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዳይሬክተር “ከኃላፊነቴ ለመልቀቅ ተገደድኩ” ይላሉ
- ቀይ ባህር በዓለም ንግድ እና ፖለቲካ ላይ ለምን ወሳኝ ቦታ ሆነ?
- የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ማሻሻያ ውድቅ እንዲደረግ ተጠየቀ
- የስፖርት ዘገባ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- የመካከለኛው ምስራቅ ኃያሏ ሀገር እስራኤል እንዴት ተመሠረተች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በመካከለኛው ምሥራቅ ኃያል እና ብቸኛዋ የአይሁዶች አገር የሆነችው እስራኤል በዙሪያዋ ካሉ አገራት ሁሉ በዕድሜ ትንሿ ናት። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቃት በኋላ በአውሮፓውያኑ 1948 የእስራኤል እንደ አገር መመሥረት በአካባቢው አሁን ድረስ እየተካሄደ ያለ ለውጥን አስከትሏል። ለመሆኑ በየዕለቱ የዓለም መገናኛ ብዙኃን ስሟን ሳያነሱ የማያልፏት ይህች አገር እንዴት ተመሠረተች?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲ...
- Title
- በዘመናይ ሕንፃዎች ተሽቆጥቁጣ የምናያት ዱባይ እንዴት ተመሠረተች? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #dubai #uae
- Runtime
- 1:08
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዘንድሮ መሐል በረሀ ላይ በዘመናይ ሕንፃዎች ተሽቆጥቁጣ የምናያት ዱባይ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ድረስ ዓሳ አጥማጆች የሚኖሩባት መንደር ነበረች። ዱባይ በአጭር ጊዜ እንዴት እንዲህ ልትቀየር ቻለች? እነሆ የተባረሩት አረብ ኤሜሬትስ እና በዕቅድ እና በአወዛጋቢ ጉዳዮች ስለተገነባችው ዱባይ አመሠራረት ይህን ቪድዮ ይዘን ቀርበናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ የ17 ወራት ውዝፍ ደመወዝ እንዲከፈላቸው የጠየቁ 50 ሺህ መምህራን ምን ተወሰነላቸው?
- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጤና ባለሙያዎች የፈቀደው ጥቅማ ጥቅም ምን ይዟል?
- በአላማጣ ከተማ በአንድ ባለሃብት ቤተሰብ ላይ ስለተወረወረው ቦምብ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይ...
- Title
- ወደ ጋዛ ከአውሮፕላን የሚጣለው እርዳታ ምን ያክል ነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #gaza #israel #foodaid #ፍልስጤም
- Runtime
- 0:57
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የቢቢሲው አርታኢ ጀረሚ ቦዌን ወደ ጋዛ እርዳታ ከሚጥሉ አውሮፕላኖች ውስጥ ሆኖ በላከው ዘገባ እርዳታ ለታይታ ነው ይላል። የምግብ አቅርቦት የሚሹ ጋዛዊያን ቁጥር በሚሊዮኖች ቢሆንም ከአየር ላይ የሚጣለው እርዳታ ነን አነስተኛ ነው ሲል ይህን ዘገባ ልኳል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- ወደ ትግራይ ያመራው ልዑክ ጥያቄ እና የፕሬዝደንት ታደሰ ምላሽ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:12
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች እና የኃይማኖት አባቶች ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ታደሰ ወረደ ጋር ተወያይተዋል። የሀገር ሽማግሌዎች የሰላም ጥሪ ሲያደርጉ ፕሬዝደንት ታደሰ ወረደ “በትግራይ ክልል የጦርነት ዝግጅት የለም” ብለዋል። ሽማግሌዎቹ ያስተላለፉት መልዕክት እና የፕሬዝደንቱ ምላሽ ምን ነበር?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ፣ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦
- Runtime
- 19:37
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ዛሬ ወደ ትግራይ ያመራው ልዑክ ምን ተወያየ?
- አልሸባብ የሶማሊያን ቁልፍ ከተማ እንዴት መልሶ ተቆጣጠረ?
- ኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ሥርዓተ ጉባኤን ለማዘጋጀት እንዴት ተመረጠች?
- በጋዛ ‘በጠኔ’ እየረገፉ ስላሉ ሕፃናት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- በጋዛ ያለውን የምግብ እጥረት የሚያሳየው አነጋጋሪ ፎቶግራፍ እና የእስራኤል ምላሽ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:05
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- እናቱ እቅፍ ላይ ሆኖ ሲታይ ቆዳው የሸፈናቸው የአከርካሪ እንዲሁም የጎድን አጥንቶቹ ይቆጠራሉ።
በእናቱ እቅፍ ላይ ጥቅልል ብሎ የሚታየው ጨቅላ በረሃብ ክፉኛ ተጎድቷል። ይህ የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ሕጻን ሞሐመድ ዛካሪያ አዩብ አል ማቶቅ ይባላል። ጋዛ እንደሚገኙ የእድሜ እኩዮቹ ረሃብ እጅጉን ጎድቶታል። እነሆ ሙሉ ታሪኩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- ጨው ለጤናችን ጠንቅ ነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ethiopia #salt #health #ኢትዮጵያ #bbc
- Runtime
- 1:27
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ጨው ለጤናችው ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ? ምግባችን ውስጥ ምን ያክል ጨው ሊኖር ይገባል? በዚህ አጭር ቪድዮ ስለጨው ጥቅምና ጉዳት እንመለከታለን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለም...
- Title
- ቤተ ሙከራ የተመረተ ስጋ ለመመገብ ዝግጁ ነዎት? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ethiopia
- Runtime
- 1:06
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የፍራፍሬዎችን እና የእንስሳትን ጂን ለማበልፀግ የሚደረገው ሳይንስ አዲስ አይደለም። በጥንት ጊዜ የነበሩ ሰዎች ማዳቀልን በመጠቀም ምግብ ሲያመርቱ ቆይተዋል። ጂን-ኤዲቲንግ የተባለው ሳይንስ የምግብ ጥራትን ይጨምራል፤ የእንስሳትን በሽታ ይቀንሳል ብለው የሚደግፉ አሉ። ነቃፊዎች ግን ጂን ኤዲቲንግ በምግብ እና በእንስሳት ጤና ላይ የሚያመጣው ጉዳት ያሳስባቸዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ...
- Title
- የሐምሌ 18 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት
- Runtime
- 19:37
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የዩኬ የእርዳታ ቅነሳ በኢትዮጵያ ላይ ምን ጫና ያሳድራል?
- ተገድዳ ወይስ "ተስማምታ"?- በጋምቤላ የ13 ዓመት ልጅ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የተሰጠው ፍርድ
- ሊገባደድ የተቃረበው የሞሮኮ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- ሳራ አራዲ - ከቤት ሠራተኝነት በዱባይ በርካታ ምግብ ቤቶችን እስከመከፈት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:27
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የሳራ አራዲ ምግብ ቤት በየቀኑ ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ እንጀራ ያስጭናል። ከመላው ዓለም የሚመጡ ደንበኞች ዱባይ የሚገኘውን ምግብ ቤቷን ሳይጎበኙ አይመለሱም። ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆኑ የሌሎች ሀገራት ዜጎች በምግብ ቤቱ ቅርንጫፎች ተቀጥረው ይሠራሉ። ሳራ ወደ ዱባይ ያቀናችው በቤት ሠራተኝነት ነበር። ዘንድሮ ግን ዓለም ያወቃት ‘ሼፍ’ ለመሆን በቅታለች። ሳራ ታሪኳን እንዲህ አጫውታናለች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- የሐምሌ 17 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት
- Runtime
- 19:36
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኢትዮጵያ 'ከጠብ አጫሪነት ይልቅ በውስጥ ችግሮቿ ላይ ታተኩር' አሉ
- ተገድዳ ወይስ "ተስማምታ"? - በጋምቤላ የ13 ዓመት ልጅ ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የተሰጠው ፍርድ
- የቀሲስ በላይ መኮንን ቅጣት ወደ 3 ዓመት ከሰባት ወር እንዲቀነስ ተወሰነ
- የደቡብ ትግራይ ዞን የአስተዳደር ለውጥና የተነሱት ጥያቄዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- "የአዲስ አበባው መንግሥት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች አሉት” የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:17
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ረቡዕ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም. ከአገራቸው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢው ጋር ሁለተኛ ክፍል ቃለ ምልልስ አድርገዋል። ፕሬዝደንቱ በሁለተኛው ክፍል ቃለ-ምልልሳቸውም ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ውዝግብ አንስተዋል። ኢሳያስ በኤርትራ የውስጥ ጉዳዮች ያተኩራሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም ሰፊ ሰዓት ሰጥተው ስለ ጎረቤት አገር ሱዳን እንዲሁም ስለ የተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ እና ሌሎች ጉዳዮች ተናግረዋል። ፕሬዝደንት ኢሳያስ ስለኢትዮጵያ ምን አሉ?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአቶ ክርስቲያን ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊሰማ የነበረው የዐቃቤ ሕግ ምስክር በጠቅላይ ፍርድ ቤት ታገደ
- ስለ ደቡብ ትግራይ ዞን የአመራር ለውጥ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
- በሞሮኮ እየተካሄ ያለው የአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ ግጥሚያ
- ዩኬ ያቀደችው የውጭ እርዳታ ቅነሳ አፍሪካን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጎዳት ተገለጸ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- ‘የበረሀ ፈርጥ’ የምትባለው ዱባይ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ እንዴት ተመሠረቱ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:45
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዘንድሮ መሐል በረሀ ላይ በዘመናይ ሕንፃዎች ተሽቆጥቁጣ የምናያት ዱባይ እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ድረስ ዓሳ አጥማጆች የሚኖሩባት መንደር ነበረች። ዱባይ በአጭር ጊዜ እንዴት እንዲህ ልትቀየር ቻለች? እነሆ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ እና በዕቅድ እና በአወዛጋቢ ጉዳዮች ስለተገነባችው ዱባይ አመሠራረት ይህን ቪድዮ ይዘን ቀርበናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በስልክ ተወያዩ
- ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ በተደጋጋሚ ላደረጉት አወዛጋቢ ንግግሮች ኢትዮጵያ ምላሽ ሰጠች
- በደቡብ ትግራይ “የአስተዳደር ለውጥ ለማድረግ” የፀጥታ ኃይሎች መሰማራታቸው ተገለጸ
- የፊንጢጣ ኪንታሮት (ሄሞሮይድ) ካልታከመ ምን ያስከትላል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- ብቸኝነት ከትምባሆና አልኮል በላይ ይጎዳል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #habesha #lonlyness #bbc
- Runtime
- 1:22
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ብቸኝነት ሁሉንም የዕድሜ ክልል የሚያጠቃ ነው። ከአራት አዛውንቶች አንዱ ከማኅበረሰባቸው ይነጠላሉ። እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ወጣቶች ብቸኝነት ያጠቃቸዋል። የዓለም ጤና ድርጅት ብቸኝነትን “የዓለማችን የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ነው” ብሏል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ውዝግብ ምን አሉ?
- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመሬት መንሸራተት የተዋጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት እየተፈለጉ ነው
- ትራምፕ “የሕዳሴው ግድብ በአብዛኛው በአሜሪካ ገንዘብ የተገነባ ነው” ሲሉ ለሦስተኛ ጊዜ ተናገሩ
- ኤርትራዊቷ የቅርጫት ኳስ አሠልጣኝ ተሞክሮዋን ታጋራለች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- ፕሬዝደንት ትራምፕ ስለሕዳሴው ግድብ በተደጋጋሚ የሚናገሩት ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:56
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ትራምፕ ባለፈው ጥር ወደ ሥልጣን ከተመለሰ በኋላ በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በተደጋጋሚ እየጻፉ እና እየተናገሩ ይገኛሉ። በተለይ ለግድቡ ግንባታ አሜሪካ ገንዘብ መስጠቷን በተደጋጋሚ ሲናገሩ የተደመጠ ሲሆን፣ አሁንም ለሪፐብሊካኖች በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ይህንኑ ሐሳባቸውን ደግመውታል። ትራምፕ ስለሕዳሴው ግድብ ያሉት ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ...
- Title
- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ውዝግብ ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:24
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቅዳሜ የኢትዮጵያ መንግሥት ለተባበሩት መንግሥታት የላከውን ደብዳቤ "አስገራሚ የውሸት ክስ" ሲሉ ወቅሰዋል። ሬዝደንት ኢሳያስ የኢትዮጵያን መንግሥትን ክስ በጠንካራ ቃላት አጣጥለውታል። ፕሬዝደንቱ ከሀገራቸው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ካደረጉት ቃለ-ምልልስ ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ግንኙነት ያሉትን አቅርበንላችኋል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- ወደ ሕዋ ለመጓዝ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልግዎታል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #spaceexploration #science
- Runtime
- 1:19
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የጄፍ ቤዞስ የሕዋ ምርምር ተቋም የሆነው ብሉ ኦሪጂን በቅርቡ ታዋቂ ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሕዋ ደርሶ ተመልሷል። ለመሆኑ ወደ ሕዋ ለመጓዝ ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልጋል? ወደፊትስ ለማንኛውም ሰው ክፍት ይሆናል? ምላሹን እዚህ ያገኙታል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳ...
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የነበሩት አምባሳደር ኃይሌ በአገራቱ መካከል ስላለው ፍጥጫ ምን አሉ?
- የአዋሽ- ኮምቦልቻ - ሃራ የባቡር መንገድ ፕሮጀክት ምን ላይ ነው ያለው?
- በሞሮኮ እየተካሄ ስላለው የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳ...
- Title
- የኩላሊትዎን ጤና በእነዚህ አራት መንገዶች መጠበቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:49
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የኩላሊት ታማሚዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን መረጃዎች ያሳያሉ።
https://bbc.in/3HI4JVI
ታድያ የኩላሊትዎን ጤና ለመጠበቅ ምን ማድረግ ይችላሉ? አራት መንገዶች ይዘን መጥተናል። አንደኛው እና ብዙዎች የሚያውቁት ቀላል መንገድ ውሀ መጠጣት ነው። የተቀሩት መላዎችስ? ምላሹን ቪድዮው ላይ ያገኛሉ።
00:00 መግቢያ
01:40 ውሀ መጠጣት
02:10 የደም ግፊት ቁጥጥር
02:54 ጎጂ ሱስ
03:21 ምርመራ ማድረግ
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማች...
- Title
- ፕሬዝደንት ትራምፕ ከደም ስር ጋር የተገናኝ ችግር አጋጥሟቸዋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:57
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እጅና እግራቸው እንዳበጠ እና እንደበለዘ እየተነገረ ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
የፕሬዝደንቱን እጅ መበለዝ እንዲሁም የእግራቸውን ማበጥ የሚያሳዩ ፎቶዎችም ወጥተዋል። ፕሬዝደንቱ በሽታ አጋጥሟቸው ይሆን? የዋይት ሀውስ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ምላሽ አላቸው
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ዛሬ ስለጸደቀው የገቢ ግብር አዋጅ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ምን ይላል?
- በመቀለ አደጋ ስለገጠመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን?
- የብሔር ስያሜ የያዙ የእግር ኳስ ክለቦች የስያሜ ለውጥ እንዲያደርጉ የታዘዙት ለምንድን ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይ...
- Title
- በደማስቆ ጋዜጠኛው የቀጥታ ስርጭት ላይ ሳለ የተፈጸመ የአየር ጥቃት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- እስራኤል የሶርያ ጦር ሰራዊት ዋና መስሪያ ቤት ላይ የአየር ጥቃት ስትፈጽም የአል ጄዚራ ጋዜጠኛ በአቅራቢያው የቀጥታ ስርጭት እያስተላለፈ ነበር። https://bbc.in/3HI4JVI
የእስራኤል ጦር በርካታ የአየር ጥቃቶችን በሶሪያ መዲና ደማስቆ ላይ የፈጸመ ሲሆን በጥቃቱ ቢያንስ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። እስራኤል ጥቃቱን የምትፈጽመው በቀጠናው አናሳ የሆኑትን የድሩዝ ማኅበረሰብን ለመከላከል መሆኑን ገልጻለች
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:02
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የዘጠኝ ሰዎችን ሕይወት ስለቀጠፈው የታጣቂዎች ጥቃት
- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሁለት ኮሚሽነሮች ሥራ መልቀቅ
- አሜሪካ የምትሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ማጠር ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶ...
- Title
- በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊነሳ ይችል ይሆን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:25
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የፌደራል መንግሥት እና ህወሓት እርስ በርስ እየተካሰሱ ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
የፕሪቶሪያ ተኩስ የማቆም ስምምነት አለመተግበር፣ ከጎረቤት አገራት ጋር የሚደረግ ግንኙነት እና የትጥቅ እንቅስቃሴዎች ዋነኛ የቅራኔ መነሻ ናቸው። ነዋሪዎች እና የሲቪል ተቋማት ሁለተኛ ዙር ጡርነት እንዳይጀመር ስጋታቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ “ጦርነት እንዳይጀመር የሐይማኖት አባቶች ሸምግሉ” ሲሉ ጠይቀዋል። ለመሆኑ ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት ታመራ ይሆን?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮ...
- Title
- ካልተጠበቀ ስፍራ የሚነሳው እሳተ ገሞራ ሊያስጨንቀን ይገባል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:30
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ብዙዎቻችን እሳተ ገሞራ ከተራራ ላይ ብቻ የሚፈነዱ ይመስለናል።
ነገር ግን ሁለት ሦስተኛው የሚገኙት ከውቅኖስ በታች እንደሆነ ይታመናል።
ይህ ሊያስጨንቀን ይገባል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:06
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምን አሉ?
- ኤምኤስኤፍ በትግራይ ጦርነት ወቅት ሠራተኞቹ ‘ሆነ ተብሎ’ እንደተገደሉበት ገለጸ
- በቅርቡ አውሮፕላኗ የተከሰከሰባትሕንድ ለአየር መንገዶች ያስተላለፈችው ትዕዛዝ ምንድን ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...

