BBC News አማርኛ
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሕዳሴው ግድብ ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Title
- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሕዳሴው ግድብ ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ ሐምሌ 7/2017 በዋይት ሐውስ በሰጡት መግለጫ ስለሕዳሴ ግድብ አንስተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
ፕሬዝደንቱ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል ስላለው አለመግባባት አንስተው ጉዳዩ በቅርቡ እንደሚፈታ ተናግረዋል። ምንም እንኳ ትራምፕ ኢትዮጵያን በስም ባይጠቅሱም የግብፅ ጎረቤት እየገነባች ያለችው ግድብ “ወደ ናይል ወንዝ የሚፈሰውን ውሀ ዘግቶታል” ብለዋል። እነሆ ትራምፕ የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ያሰሙት ንግግር
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይ...
- Title
- የሰኞ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ሥርጭት - የተስተካከለ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
በኦሮሚያ ክልል በተፈፀሙ ጥቃቶች ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
የውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያ ስለሚያካሂዱት አደን
ለአንድ ወር የዘለቀው የክለቦች የአለም ዋንጫና ማገባደጃው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 15:42
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል በተፈፀሙ ጥቃቶች ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
- የውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያ ስለሚያካሂዱት አደን
- ለአንድ ወር የዘለቀው የክለቦች የአለም ዋንጫና ማገባደጃው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክ...
- Title
- አሜሪካ ዓይኗን በጣለችበት የኮንጎ የማዕድን ማውጫ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:12
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ትራምፕ ዓይናቸውን ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ላይ የጣሉት ለምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኘው ሩባያ የተሰኘው ስፍራ በማዕድን ሀብት የበለፀገ ነው። በተለይ ኮልታን ለኤሌክትሮኒክስ ምርት እጅግ አስፈላጊ ማዕድን ነው። በቅርቡ ሩዋንዳ እና ዲአርሲን ያስታረቁት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ “አሜሪካ ከስምምነቱ እንደምትጠቀም” በግልፅ ተናግረዋል። ለመሆኑ በዲአርሲ እየሆነ ያለው ምንድነው? ቢቢሲ ወደ ስፍራው ተጉዞ ያሰናዳው ቪድዮ እነሆ
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:01
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በዘውዱ ሃፍቱ ግድያ በተሰጠው ፍርድ ላይ ቤተሰቦቿ ምን አሉ?
- የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ ሚሊዮኖች በኤድስ ሊሞቱ እንደሚችሉ ተሰግቷል
- የውጭ አገር ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ባለቤት ማድረግ ፋይዳው ምንድን ነው?
- የስፖርት ዘገባ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበ...
- Title
- ሳዑዲን ስለሚዘውሩት ሞሐመድ ቢን ሰልማን ያልተሰሙ እውነታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:32
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሳዑዲን የሚዘውሩት ሞሐመድ ቢን ሰልማን ማናቸው? ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?
https://bbc.in/3HI4JVI
ቤተ-መንግሥት ተወልደው ያደጉት ሞሐመድ ቢን ሰልማን ቀጣዩ የሳዑዲ ንጉሥ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም። ብዙዎች ኤምቢኤስ እያሉ የሚያቆላምጧቸው አልጋ ወራሹ ሳዑዲን ለማዘመን ቆርጠው የተነሱ ይመስላል። እነሆ ስለቀጣዩ የሳዑዲ ንጉሥ ያልተሰሙ እውነታዎች
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:04
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሁለት ወራት ምርት ማቆሙ ተገለጸ
- አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር አሳጠረች
- በሞሮኮ እየተካሄደ ስላለው የአፍሪካ የሴቶች ዋንጫ ከሥፍራው እናስቃኛችኋለን
- ትራምፕ ከአምስቱ የአፍሪካ መሪዎችን ጋር እያካሄዱት ስላለው ጉባዔ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- የኒውክሌር የጦር መሣሪያ ያላቸው ሀገራት የትኞቹ ናቸው? እስራኤልስ አላት? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 14:26
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቻይና እና ፓኪስታን የጦር መሣሪያ ባለቤት ከሆኑ ሀገራት መካከል ናቸው።
https://bbc.in/3HI4JVI
እስራኤል እና ኢራንስ? ዩናይትድ ስቴትስ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የማንሃተን ፕሮጀክት አካል በማድረግ መሳሪያውን በድብቅ ካዘጋጀች በኋላ የመጀመሪያዋ የኒውክሌር መሣሪያ ባለቤት ሆናለች። ለመሆኑ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት የሆኑ ሀገራት የትኞቹ ናቸው? መሣሪያቸውን ያስወገዱ ሀገራትስ?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ም...
- Title
- እጅግ ጠንካራ ፖስፖርት ያላት ሀገር ማናት? ኢትዮጵያስ ስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች? | BBC News አማርኛ #passport #habesha #ethiopia
- Runtime
- 0:50
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- https://bbc.in/3HI4JVI
ሄንሊ ፓስፖርት ኢንዴክስ በአውሮፓውያኑ 2024 ባወጣው መረጃ የሀገራትን የፓስፖርት ደረጃ አስቀምጧል። የኢትዮጵያ ፓስፖርትም በዚህ ሪፖርት ተካቷል። አንደኛዋ ሀገር ማናት? ግርጌ ላይ የምትገኘውስ? ምላሹን በዚህ አጠር ያለ ቪድዮ ያገኙታል
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ...
- Title
- የረቡዕ ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:22
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ፤ የኤርትራ ጦር በትግራይ በተቆጣጠራቸው ስፍራዎች ጥሰቶች እየፈጸመ ነው ስትል ለተመድ ከሰሰች
- ኔታንያሁ ወደ አሜሪካ አቅንተው ከትራምፕ ጋር በጋዛ ጦርነት ዙሪያ ተወያዩ
- በጎርፍ በተጎዳችው ቴክሳስ ኢትዮጵያውያን ያሉበት ሁኔታ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ...
- Title
- “እኔ ከመጣሁ በኋላ የሶማሌ ሕዝብ. . . በኢትዮጵያዊነቱ እያመነ ነው” - ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሐመድ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:40
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት ሙስጠፌ መሐመድ በክልሉ ውስጥ ያሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችን፣ በክልሉ ስላለው ስሜት፣ ስለቀድሞው አስተዳደር እና ብልፅግና ውስጥ ስላላቸው ተሳትፎ አንስተው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አቶ ሙስጠፌ በሶማሌ ክልል "የመገንጠል ስሜት ቀርቷል ማለት ይቻላል" ይላሉ። እነሆ ፕሬዝደንቱ ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት ቆይታ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች...
- Title
- ኩባ የሚገኘው ጉዋንታናሞ እንዴት የአሜሪካ መሬት ሊሆን ቻለ? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #trump #america #guantanamo
- Runtime
- 1:13
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በአስከፊነቱ ዝናው የናኘው ጉዋንታሞ እስር ቤት ንብረትነቱ የአሜሪካ ቢሆንም የሚገኘው ኩባ ነው። ትራምፕ፤ ጉዋንታናሞ የስደተኞች መጠለያ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ለመሆኑ ጉዋንታናሞ እንዴት የአሜሪካ ንብረት ሊሆን ቻለ?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:12
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ዜጎችን ከአደንዛዥ ዕፅ ወንጀል ጋር በተያያዘ በሞት ቀጣች -አምነስቲ
- በአማራ ክልል በዚህ ዓመት በወባ በሽታ ምክንያት 20 ሕጻናትን ጨምሮ 100 ሰዎች ሞቱ
- የመጀመሪያው የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ተፈቀደ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:16
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ከፍተኛ የገቢ ግብር መጣል የሚጀምርበት የደመወዝ መጠን ወደ 14 ሺህ ብር ከፍ ሊደረግ ነው
- በኬንያ መዲና ናይሮቢ እና በሌሎች አካቢዎች የተከሰተው ተቃውሞ
- የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ የጠሯቸው ምስክሮች
- ትራምፕ ኢትዮጵያ አባል የሆነችበት ብሪክስ ላይ ለመጣል ያቀዱት ታሪፍ
- እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ዩቲዩበር አቤል ብርሀኑ እንዴት ስኬታማ ሊሆን ቻለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:06
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በተለያዩ የዩቲዩብ ቻናሎቹ ከ3 ሚሊዮን በላይ ሰብስከራይበሮች ያሉት አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ) ዩቲዩብ ሲጀምር የሚከተሉት ሰዎች ቁጥር 10 እንኳ እንደማይሞላ ይናገራል። ነገር ግን በአንድ ቅፅበት ሁኔታዎች ተቀያየሩ። አቤል ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረገው ቆይታ የሆነውን አጫውቶናል። ለአዳዲስ ዩቲዩበሮች ያለውንም ምክር አጋርቷል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- ፍልስጤማውያንን በጥይት የእንዲመቱ የተፈቀደላቸው የእርዳታ ድርጅት ጥበቃዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:18
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አንድ ግለሰብ ለቢቢሲ ቪድዮ ልኳል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ይህ ሰው በአሜሪካ የሚደገፈው የጋዛ የእርዳታ ድርጅት የቀድሞ ሠራተኛ ነው። የድርጅቱ ጠባቂዎች እርዳታ የሚቀበሉ ጋዛዊያን ላይ ተኩሷል ሲል ሲል ይወቅሳል። የቀድሞው ሠራተኛ እንደሚለው ጠባቂዎች የጋዛ ነዋሪዎች ላይ እንዲተኩሱ ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል። በአሜሪካ እና በእስራኤል የሚደገፈው ድርጅት ወቀሳውን ያስተባብላል። እነሆ የቀድሞው ጠባቂ ለቢቢሲ የላከው ቪድዮ
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው...
- Title
- የሂትለር እና የናዚ አስተሳሰብ አሁንም ያልከሰመው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:59
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ፀረ ሴማዊ እና ግዛት ማስፋፋትን አንግቦ የተነሳው ሂትለር ራሱን ካጠፋ 80 ዓመታት አልፎታል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ኦስትሪያ የተወለደው ሂትለር የናዚ ጀርመን መሪ በነበረበት ወቅት በተለይ አይሁዶች ላይ በታሪክ አስከፊውን የዘር ጭፍጨፋ ፈፅሟል። ነገር ግን ሂትለር አሁንም ደጋፊዎች እንዳሉት ይታወቃል። ለምሳሌ ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣን በጨበጡ ሰሞን ቢሊየነሩ ኢላን መስክ የናዚ ሰላምታ ሰጥቷል ተብሎ ይወቀሳል። ለመሆኑ የሂትለር ሌጋሲ ያልከሰመው ለምን ይሆን? በዚህ ቪድዮ ታሪክን ከወቅታዊ ጋር እያጣቀስን ሐሳቡን እንዳስሳለን
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢት...
- Title
- ልብ ድካምን የሚያመጣው ምንድነው? ጤናማ እንዲሆንስ ምን እናድርግ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ልብ ድካምን የሚያመጣው ምንድነው? https://bbc.in/3HI4JVI
ልባችን ጤናማ እንዲሆንስ ምን እናድርግ? በዚህ አጠር ያለ ቪድዮ ባለሙያዎች ጤናማ ልብ እንዲኖር ምን ማድረግ እንዳለብን ምክር ይለግሱናል
https://bbc.in/3HI4JVI
#bbcamharic #facts #habesha #heart #healthy #ethiopia
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ...
- Title
- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለተወካዮች ምክር ቤት ያነሷቸው 5 አንኳር ነጥቦች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:14
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ "ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት የባሕር ተደራሽነት ካላገኘች ግን አገር መሆን አትችልም" ሲሉ ለተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ሰኔ 26/2017 ዓ.ም. ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው ይህንን የተናገሩት። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካነሷቸው ሐሳቦች አምስት አንኳር ነጥቦችን በዚህ ቪድዮ እንመለከታለን
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በ...
- Title
- በትግራይ ባሉ ታጣቂዎች መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:11
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ውስጥ በሁለት የታጠቁ ኃይሎች መካከል ማክሰኞ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ግጭት ተከስቶ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ግጭቱ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ስር የሚገኙ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሚገኘው መጋለ በሚባለው ቦታ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መካከል ሲሆን፣ ተኩስ እንደነበር ተገልጿል።
በዚህም ሳቢያ በሁለቱ ታጣቂ ኃይሎች መካከል ፍጥጫ ተፈጥሮ ማክሰኞ ዕለት ወደ ግጭት ገብተዋል። በዕለቱ የተፈጠረው ምን ነበረ?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥል...
- Title
- የዓለም ኃያላን ሀገራት ዓይናቸውን የጣሉበት ቀይ ባሕር | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:14
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ቀይ ባሕር የሕንድ ውቅያኖስን እና ሜዲትራኒያን ባሕርን በማገናኘነት በዓለም ንግድ እና ፖለቲካ ውስጥ ወሳኝ ቦታ አለው።
ቀይ ባሕርን በዋናነት ግብፅ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኤርትራ፣ የመን፣ ጂቡቲ እና ሶማሊያ ይጎራበቱታል።
ለመሆኑ የዓለም ሀያላን ሀገራት ቀይ ባሕር ላይ ዓይናቸውን የጣሉት ለምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- በቀን ስንት ስኒ ቡና ይጠጣሉ? የሚመከረውስ? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #facts #habesha #coffee #ቡና #ሀበሻ #ኢትዮጵያ
- Runtime
- 0:56
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በዘመነ አብርሆት አሊያም በኢንላይትንመንት ጊዜ የነበሩ ፈላስፋዎች በቀን እስከ 70 ስኒ ቡና ይጠጡ እንደነበር ይታመናል። ቡና ለሳይንሳዊ ግኝቶች አስተዋፅኦ እንዳበረከተም ብዙዎች ይናገራሉ። ለመሆኑ ቡና መገኛው ከየት ነው? ቡና መጠጣት ሰውነታችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣...
- Title
- ከኢትዮጵያ እስከ ኢራን - የሞሳድ ስኬታማ ኦፕሬሽኖች የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:42
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ቤተ-እስራኤላዊያንን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት ሱዳን ውስጥ ሐሰተኛ ሪዞርቶ ገንብቶ እንደነበር አይዘነጋም።
https://bbc.in/3HI4JVI
የሞሳድ አባላት ወደ አርጀንቲና አቅንተው ኢኽማንን አፍነው የወሰዱበት ኦፕሬሽንም በታሪክ ይጠቀሳል። ከኢትዮጵያ እስከ ኢራን፤ ከኢንቴቤ እስከ ሙኒክ የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ስኬታማ ኦፕሬሽኖች የትኞቹ ናቸው?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- በቀን ስንት ስኒ ቡና ይመከራል? ሰውነታችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖስ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:20
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በዓለማችን ታዋቂ የሆነው ቡና አመጣጡ አስገራሚ ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
በዘመነ አብርሆት አሊያም በኢንላይትንመንት ጊዜ የነበሩ ፈላስፋዎች በቀን እስከ 70 ስኒ ቡና ይጠጡ እንደነበር ይታመናል። ቡና ለሳይንሳዊ ግኝቶች አስተዋፅኦ እንዳበረከተም ብዙዎች ይናገራሉ። ለመሆኑ ቡና መገኛው ከየት ነው? ቡና መጠጣት ሰውነታችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖስ?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- በዓለም ዙሪያ ተወዳ ጅ የሆነው ሙዝ እየጠፋ ነው? | BBC News አማርኛ #facts #habesha #ethiopia #science #ኢትዮጵያ
- Runtime
- 1:04
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሳይንቲስቶች እጅግ አሳሳቢ የሆነ እና ገዳይ ፈንገስ ሙዝን አደጋ ላይ ጥሎታል ይላሉ። ለመሆኑ ተወዳጁ ፍሬ ሙዝ ከዓለማችን ሊጠፋ ይችላል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለም...
- Title
- ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሥራ ፈጣሪ እንዴት በ22 ዓመቷ ሚሊየነር ልትሆን ቻለች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:27
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኬነሳ ሙሉነህ ትባላለች።
https://bbc.in/3HI4JVI
ትውልደ ኢትዮጵያዊት ነች። በሃያዎቹ መጀመሪያ የዕድሜ ክልል እያለች የቤተሰቦቿን ሕልም ዕውን ለማድረግ በህክምና ዶክትሬቷን ያዘች።
የማኅበራዊ ሚዲያ ንቁ ተሳታፊ እና ‘ተጠቃሚ’ ናት። ሦስት፣ አራት የንግድ ድርጅቶችን መሥርታ ስኬታማ አድርጋቸዋለች። ገና በ22 ዓመቷ ነው ሚሊየነር የሆነችው። እንዴት? የስኬቷን ሚስጥር አጋርታናለች
#bbcamharic #ethiopia #habesha #business #bbc
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- ኪም ጆንግ ኡን ያስመረቁት ግዙፍ ሪዞርት ምን ይዟል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:19
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪምግ ጆንግ ባህር ዳርቻ ግዙፍ ሪዞርት ሲያስመርቁ ታይተዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ኪም ከሚስታቸው እና ልጃቸው ጋር ነው በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት። ይህ ሪዞርት ለውጭ ሀገር ጎብኝዎች ክፍት ሊሆን ይችላል? በርካታ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ይዟል የተባለውስ እውነት ነው?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- ተመራማሪዎች እርጅናን ለማዘግየት አዲስ መላ ያገኙ ይሆን?| BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ethiopia #ጤና #ሳይንስ #ቢቢሲ
- Runtime
- 1:11
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዛሬ የምናወራው ስለእርጅና ነው
https://bbc.in/3HI4JVI
ተመራማሪዎች እርጅናን ለማዘግየት አዲስ መላ ያገኙ ይመስላል። ሙከራው ሰዎች ላይ መደረግ ተጀምሯል። ይህ አጠር ያለ ቪድዮ ፀረ-እርጅና መድኃኒት በቅርቡ እናገኝ ይሆን? የሚለውን ጥያቄ ይዳስሳል። ቢቢሲ አማርኛ ዪቲዩብን ሰብክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ። አስተያየትዎንም ያካፍሉን
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- በርካታ ወጣቶች በካንሰር በሽታ እየተጠቁ ያሉት ለምንድነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ethiopia #ጤና #ካንሰር
- Runtime
- 1:04
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በቅርቡ የተሠራ ጥናት በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕድሜያቸው ከ50 ዓመት በታች የሆኑ ሰዎች በካንሰር እየተያዙ ነው ይላል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ከካንሰር ጋር በተያያዙ በሽታዎች የሚሞቱ ሰዎችም ቁጥርም እየጨመረ ነው። ለዚህ ምክንያቱ ምንድነው? እንዴትስ ራሳችንን መከላከል እንችላለን? ምላሹን እዚህ ያገኙታል
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- አንድ የነበረችው ኮሪያ እንዴት ለሁለት ተከፈለች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:08
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የኮሪያ ጦርነት በአውሮፓውያኑ ሰኔ 25/1950 ነው የተጀመረው።
https://bbc.in/3HI4JVI
ጦርነቱ ከተጀመረ 75 ዓመታት ሞልቶታል። ለ3 ዓመታት የዘለቀው ጦርነት ኮሪያን ለሁለት ከፍሏል። በጦርነቱ ምክንያት በርካታ ቤተሰቦች ተለያይተዋል። ኮሪያ ለሁለት እንድትከፈል አሜሪካ እና ሩሲያ አስተዋፅዖ አድርገዋል። ኢትዮጵያም በጦርነቱ ተሳትፋለች። እንዴት? በዚህ ቪድዮ ኮሪያ እንዴት ለሁለት እንደተከፈለች በዝርዝር እንመለከታለን
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የአዲሱ የመኪና ሰሌዳ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #bbc #ethiopia
- Runtime
- 2:00
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ላለፉት አስርት ዓመታት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው የተሽከርካሪዎች ሠሌዳ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ በሆነ አዲስ ሠሌዳ ሊቀየር እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
አዲሱ የመኪና ሠሌዳ የያዛቸውን አራት ዋና ዋና ለውጦች ከዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። ስለአዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ያለዎትን አስተያየት ቢያካፍሉንም ደስ ይለናል
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- ኢራን ጦርነቶች ውስጥ ከፊት እና ከጀርባ የምትሳተፍባቸው አምስት ምክንያቶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:17
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኢራን በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚደረጉ ጦርነቶች ውስጥ ከመንግሥታት እና ከታጣቂዎች ጀርባ አንዳንዴም ፊት ለፊት አለች ሲሉ ምዕራባውያን ይከሷታል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ከእስራኤል ጋር የሚሳዔል ጦርነት ውስጥ የገባችው ኢራን በእስራኤል እና ሐማስ፣ በሩሲያ እና ዩክሬን እንዲሁም በሶሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳትፋለች የሚል ወቀሳ ይቀርብባታል።
ጥንታዊቷ አገር ኢራን በብዙ ጦርነቶች የምትሳተፍባቸውን አበይት ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
00:00 መግቢያ
00:32 ታሪካዊ ዳራ
02:26 አሜሪካ
04:36 እስራኤል
06:22 ሳዑዲ አራቢያ
08:47 የመከላከል ስትራቴጂ
----------...
- Title
- ስለኢራኑ ፎርዶው ያውቃሉ? አሜሪካ ልታጠፋው የምትፈልገው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:34
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ስለኢራኑ ፎርዶው ያውቃሉ?
https://bbc.in/3HI4JVI
ኢራኑ ፎርዶው የኒውክለር ጣቢያ ከመሬት በታች በከባድ ምሽግ ውስጥ ይገኛል። ይህ ጣቢያ ኢራን ለምታበለጽገው ኒውክለር ወሳኝ ድርሻ አለው። ይህን ጣቢያ ሊደርስበት የሚችለው የአሜሪካው የጦር መሣሪያ ብቻ እንደሆነ ይነገራል። አሜሪካ ፎርዶውን መምታት ትችላለች?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባ...
- Title
- ሁለቱ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር መወያየት ለምን አልፈለጉም? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:59
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 11/2017 ከተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል። የ
https://bbc.in/3HI4JVI
ኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ውይይቱን ረግጦ ወጥቷል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ደግሞ በውይይቱ አልሳተፍም ብሏል። የኢሕአፓ ተቀዳሚ ፕሬዝደንት አብርሀም ኃይማኖት እና የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ-መንበር ፕ/ር መረራ ጉዲና በስብሰባው ያልተሳተፉበትን ምክንያት ለቢቢሲ እንዲህ ያስረዳሉ።
ሌሎች ወቅታዊ እና ትንታኔ የሚሹ ይዘቶችን ለማግኘት የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያደርጉ
---------------------------
00:00 መግቢያ
00:20 የኢሕአፓ ተቀዳሚ ፕሬዝደንት አብርሀም ኃይማኖት...
- Title
- የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ያላቸው ሀገራት እነማን ናቸው? ኢራን እንዲኖራት ያልተፈገለው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:14
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አሜሪካ እና ኢራን ሲያደርጉት የነበረው ድርድር በእስራኤል ድንገተኛ ጥቃት ምክንያት ተቋርጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ለመሆኑ ኢራን የኒውክሌር የጦር መሣሪያ እንዲኖራት ያልተፈለገው ለምን ይሆን? እስራኤል፤ ቴህራን የኒውክሌር ባለቤት ለመሆን ከጫፍ ደርሳለች ትላለች። ኢራን ደግሞ ለሰላማዊ እንጂ ለጦርነት አልጠቀመውም ትላለች። ከኢራን የኒውክሌር ጋር የሚነሱ አበይት ጥያቄዎች በዚህ ቪድዮ እንዳስሳለን። በዓለማችን የኒውክሌር የጦር መሣሪያ ባለቤት የሆኑ ሀገራትንም እንመለከታለን።
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተ...
- Title
- ቢቢሲ አማርኛ በዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብሏል | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:41
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ወቅታዊ እና ታሪካዊ ክስተቶች በጥልቅ የሚተነተኑበት፤ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ጤና በስፋት የሚዳሰሱበት፤ ዘጋቢ ፊልሞች የሚቀርቡበት፤ እርስዎን ከዓለም፤ ዓለምን ደግሞ ከእርስዎ የሚያገናኝ ቻናል ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
ይህ ቻናል ከዜናም በላይ ነው። ጥልቅ ዳሰሳ ይሻሉ የሚሏቸው ይዘቶች የሚቀርቡበት ነው። ወደ ዩቲዩብ በማቅናት BBCNewsAmharic ብለው ቢፈልጉ ያገኙናል። አሊያም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንክ በመጫን እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እ...
- Title
- እስራኤል እና ኢራን በወታደራዊ አቅም ምን ያህል ተመጣጣኝ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:28
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኢራን እና እስራኤል ግጭት ውስጥ ገብተዋል። ሁለቱ ሀገራት በርካታ ሚሳዔሎች እያስወነጨፉ ይገኛሉ።
https://bbc.in/3HI4JVI
ሰኔ 2017 እስራኤል ኢራን ላይ ከሰነዘረችው ጥቃት በኋላ ነው ሁለቱ ሀገራት ወደ ግጭት ያመሩት። እስራኤል እና አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባዊያን ኢራን ዩራኒየም በማብላላት የኒውክሌር ጦር መሣሪያ እየገነባች ነው ሲሉ ይወቅሳሉ። ለመሆኑ እስራኤል እና ኢራን ወታደራዊ አቅማቸው ሲነፃፀር እንዴት ነው? ለመከላከያ የሚያወጡት ወጪስ ምን ያክል ነው?
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ...
- Title
- ቢቢሲ አማርኛ በዩቲዩብ መጥቷል | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:41
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ቢቢሲ አማርኛ በዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብሏል።
https://bbc.in/3HI4JVI
ወቅታዊ እና ታሪካዊ ክስተቶች በጥልቅ የሚተነተኑበት፤ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ጤና በስፋት የሚዳሰሱበት፤ ዘጋቢ ፊልሞች የሚቀርቡበት፤ እርስዎን ከዓለም፤ ዓለምን ደግሞ ከእርስዎ የሚያገናኝ ቻናል ነው። ይህ ቻናል ከዜናም በላይ ነው። ጥልቅ ዳሰሳ ይሻሉ የሚሏቸው ይዘቶች የሚቀርቡበት ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማች...

