EBC
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የሳይበር ደህንነት ፈጠራዎች ፉክክር! | ክፍል 2 | ኢትዮ ስታርትአፕ |Ethio-Startup | EBC | EBCDOTSTREAM
- Title
- የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የሳይበር ደህንነት ፈጠራዎች ፉክክር! | ክፍል 2 | ኢትዮ ስታርትአፕ |Ethio-Startup | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 47:29
- Date posted
- 33 minutes ago
- Description
- ኢትዮ ስታርትአፕ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 ሙሉ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቴክኖሎጂ ጀማሪ ስታርትአፕዎች ውድድር "ኢትዮ-ስታርትአፕ" ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ፡፡ በዚህ ሳምንት የሥራ ገበያውን በዲጂታል መንገድ የሚያገናኘው እስትራይቭን ፣ የእርሻ ዘርፉን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሚደግፈው አዝመራ ኤ አይ እና የሀገራችንን መረጃዎች የሚጠብቀው ኢትዮ-ኪ ከባድ ፉክክር ያደርጋሉ።
ውድድሩ ላይ ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ከጅምሩ እስከ ታላቁ ፍጻሜ ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት በአንድ ፕሮግራም ያግኙ!
Ethio Startup Season 1 Episode 2
ዕለቱን በዳኝነት እና በውድድር የሚመሩት፦ Pazion Cherinet | Mere...
- Title
- አንጋፋነት ከዘመናዊነት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 16:21
- Date posted
- 3 hours ago
- Description
- በዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል የተከናወኑ የማስፋፊያ ስራዎች እና አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶች #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ሽግግር - የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር እና የዘርፉ አዲስ መነቃቃት | Wenchi Dendi |Gebeta LeTiwulid
- Runtime
- 5:40
- Date posted
- 4 hours ago
- Description
- በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች መዳረሻዎችን የመጎብኘትና የማድነቅ ባህል በከፍተኛ ሁኔታ እየተለወጠ እና አዲስ ምዕራፍ ላይ እየደረሰ ይገኛል። በተለይም ንቁ የሆኑት ወጣቶች የሳምንቱ መጨረሻ የቅዳሜና እሁድ ዕረፍታቸውን በተፈጥሮ ፀጋ ወደታደለችው ውቧ ወንጪ ለማሳለፍ የሚያደርጉት ጉዞ ለዘርፉ እጅግ የላቀና አዲስ መነቃቃትን ፈጥሯል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ"ገበታ ለትውልድ" ታላቅ ውጥን ፍሬ የሆነው የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር እና ሎጅ መገንባቱ፣ የአካባቢው ማኅበረሰብ በመሠረተ-ልማት እንዲያድግ ከማድረጉ በላይ፣ ስፍራው ለሀገር ውስጥና ለውጭ ቱሪስቶች እጅግ ምቹ፣ ማራኪና ዓለም...
- Title
- የቤት ኪራይ ውል አለማደስ የሚያስከትለው ቅጣት ምንድነው ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 20:30
- Date posted
- 6 hours ago
- Description
- በመንግሥት እውቅና የሌላቸው፣ ሰፈር ውስጥ ወይም በጋራ መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚኒየም አካባቢ የሚደረጉ የሰፈር ውሎች ሙሉ በሙሉ ስህተትና ወንጀል ናቸው በመንግሥት ሲስተም ያልተመዘገበ ውል ምንም አይነት ህጋዊ ጥበቃ የለውም።
#EthiopianNews #Trending #AddisHousing #AddisAbab #Ethiopia #RentProclamation #HousingLaw #MesobCenter
#OnlineRegistration
- Title
- የሃይማኖት ግጭት ጠንሳሾችን ያከሸፈው የአብሮነት እሴት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:10
- Date posted
- 15 hours ago
- Description
- በኢትዮጵያ ውስጥ ሃይማኖትን የግጭት ማዕከል ለማድረግ የሚደረጉ ተደጋጋሚ ጥረቶች ከእምነት ይልቅ የሀገርን ህልውና መፈታተን አላማ ያደረጉ የፖለቲካ ቁማሮች ናቸው። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት በደምና በአጥንት የገነባው ጠንካራ የጋራ አብሮነት እና የመቻቻል እሴት ይህንን አደገኛ አዝማሚያ ለማክሸፍ ትልቁ ጋሻ ሆኖ ቆይቷል።
#Ethiopia #EthiopianUnity #EthiopianPolitics #InterfaithPeace #EthiopianNews #Abrenet #ሀገራዊአንድነት #ኢትዮጵያዊነት #የአብሮነትእሴት
- Title
- የኢትዮጵያ እዳ የተቃለለበት ሚስጥር፡ ባለፉት 8 ዓመታት የተመዘገበው ስኬት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:29
- Date posted
- 16 hours ago
- Description
- ባለፉት 8 ዓመታት ኢትዮጵያ ከፍተኛ ወለድ ያለባቸውንና በአጭር ጊዜ የሚመለሱ የንግድ ብድሮችን ማቆም በመቻሏ፣ በእዳ ጎብጣ የነበረችው ሀገር ቀና እንድትል ትልቅ በር ከፍቷል። መንግስት ከዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጋር ባደረገው ስኬታማ ድርድር የብድር መክፈያ ጊዜን ማራዘም በመቻሉ፣ የሀገሪቱን የዕዳ ጫና በከፍተኛ ደረጃ ማቃለል ተችሏል።
#EthiopianEconomy #EthiopianFinance #EconomicReform #EthiopianGovernment #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #የንግድብድር
- Title
- ኢትዮጵያ ለኬንያ መብራት መሸጥ ጀመረች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:57
- Date posted
- 16 hours ago
- Description
- ኢትዮጵያ ለኬንያ መብራት መሸጥ ጀመረች
- Title
- በፕሪቶሪያ ስምምነት የተረፉ ኃይሎች ሀገር የማመስ ወንጀል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:18
- Date posted
- 17 hours ago
- Description
- በፕሪቶሪያ ስምምነት ከጥፋት የተረፉት ኃይሎች ለምን አሁን ኢትዮጵያን መረበሽ ፈለጉ? የኢትዮጵያ መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነት ሲል ያሳየው ታሪካዊ ሆደ-ሰፊነትና ምሕረት በጥፋት ቡድኑ ምን ምላሽ ተሰጠው?
የፕሪቶሪያውን ስምምነት መሠረት በማድረግ መንግሥት ከ60 ሺህ በላይ ታጣቂዎችን ወደ ማኅበረሰቡ ከመቀላቀል ጀምሮ መሠረታዊ አገልግሎቶችን ወዲያውኑ ያስቀጠለ ቢሆንም፤ ካለፈው ስሕተቱ መማር ያልቻለው የህወሓት ቡድን ግን ስምምነቱን ገደል ከቶታል። ይባስ ብሎም ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር የባንዳነት ተግባሩን በይፋ አውጇል።
- Title
- “አዲስ የላቀ የህክምና ማዕከል” ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል |ከንቲባ አዳነች አቤቤ
- Runtime
- 4:57
- Date posted
- 18 hours ago
- Description
- ነባሩ የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በጣም በማርጀቱ ለታካሚዎች የማይመች መጨናነቅ የነበረበት፣ የነበሩት ኋላቀር የህክምና መሳሪያዎች ለታካሚዎች ብቻ ሳይሆን ለባለሙያዎቹም አገልግሎት ለመስጠት ጥራቱን ያልጠበቀና ምቹ ያልሆነ ነበር።
ይህንን አስከፊ ሁኔታ ታሪክ በማድረግ እጅግ ንፁህ ውብ የሆነ ባለ7 ወለል ህንፃ ገንብተን በይዘቱ የህክምና አገልግሎቶችን እጅጉን የሚያሻሽል፤ የዘመኑ ቴክኖሎጂ የተሟሉለት ሲሆን በነባሩ ህንፃ ይሰጥ የነበረውን አገልግሎት በአጥፍ የሚያሳድግ ማዕከል ተመርቋል።
- Title
- ዓለምን የሚቀይረው ቴክኖሎጂ | CHINA | artificial solar
- Runtime
- 4:29
- Date posted
- 18 hours ago
- Description
- ገደብ አልባ ኃይልን የሚሰጠው የኒውክለር ፊውዥን ቴክኖሎጂ
#solarsystem #artificialsolar #technology #digitalethiopia #artificialintelligence
- Title
- ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር መጓዝ...ታሪክ እየሆነ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:22
- Date posted
- 19 hours ago
- Description
- ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር መጓዝ...ታሪክ እየሆነ ነው
- Title
- ሕወሓት ደጋግሞ የከዳው የትግራይ ሕዝብ | የሀገርጉዳይ |ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 46:41
- Date posted
- 19 hours ago
- Description
- ፖለቲካችን ወዴት እየሄደ ነው? ሕወሓት ደጋግሞ የከዳው የትግራይ ሕዝብ...የጠላት ጥምረት ያላንበረከካት ብርቱ ሀገር #የሀገርጉዳይ
- Title
- የዓለም አስገራሚው ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ - ቴክኢት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 11:11
- Date posted
- 20 hours ago
- Description
- የወደፊቱን ሳይንስ ዛሬ እየተገበረ ያለው ተቋም የባዮና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት
ሳይንቲስቶቻችን ምህንድስናን እና ስነ-ህይወትን አቀላቅለው ምን እየሰሩ ነው?
#ebc #etv #ebcdotstream #news #digitalethiopia #thechit
- Title
- ኢትዮጵያን ከባህር በር ያራቁ የሴራ እጆች | REDSEA | PORT
- Runtime
- 5:40
- Date posted
- 20 hours ago
- Description
- 130 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት፣ በኢኮኖሚና በሕዝብ ቁጥር የቀጣናው ግዙፍ የሆነችው ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ፣ በባህር በር እጦት ብቻ ታንቃ እንድትቀጥል በዙሪያዋ የተዘረጋው ስውር የጂኦ-ፖለቲካ ድር እውነታው ምንድን ነው?
በአሁኑ ወቅት ግብፅ እና ሻዕቢያ ከሌሎች ኃይሎች ጋር በመሆን በአንድ ትልቅ አጀንዳ ላይ ስትራቴጂካዊ ውህደት ፈጥረዋል።
እርሱም ኢትዮጵያ በምንም ተዓምር ወደ ባህር እንዳትደርስ ማድረግ የሚል ነው። ይህንን አካሄድ ዓለም አቀፍ የደህንነት ተንታኞች “የመዳረሻ መከልከያ ቀለበት” ብለው ይጠሩታል።
#Ethiopia #Geopolitics #HornOfAfrica #MaritimeDiplomacy #RedSea #StrategicOptionality #PortofAssab
- Title
- የኒውክለር ቴክኖሎጂ እጣፈንታ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 18:52
- Date posted
- 20 hours ago
- Description
- የኒውክለር ኃይል ቴክኖሎጂና የኢትዮጵያን ዘላቂ ውጥን የሚዳስስ ፕሮግራም።
#ebc #etv #ebcdotstream #news #nuclear #techit #digtalethiopia
- Title
- ጎሉን የሻረው ቴክኖሎጂ | የኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞ | ጉዞ 7 ሚሊዮን ኮደርስ
- Runtime
- 8:40
- Date posted
- 21 hours ago
- Description
- በዓለም ዋንጫው ያወዛገበው ቴክኖሎጂ | የኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞ | ጉዞ 7 ሚሊዮን ኮደርስ
#worldcup2026 #technology #digitalethiopia #artificialintelligence
- Title
- የኢትዮጵያ መሻት የተገለጠበት የገጠር መንደር |rural corridor
- Runtime
- 21:44
- Date posted
- 21 hours ago
- Description
- የግብርና ዝማኔ ማሳያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የገጠር ኮሪደርና የወጣት አብነት ተሞክሮ
#coridor #pmabiyahmed #ebc
- Title
- የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል የላቀ የሕክምና ማዕከል ምረቃ | Ras Desta Hospital | Adanech Abiebie
- Runtime
- 12:44
- Date posted
- 22 hours ago
- Description
- "እነሆ ዛሬም ሌላ አዲስ የላቀ የሕክምና ማዕከል ተመርቋል!" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ውስጥ ዘመኑን የዋጀ የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ እና የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂዎችን ያሟላ ባለ 7 ወለል "የላቀ የሕክምና ማዕከል" ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ አስታወቁ። ይህ ግዙፍ ማዕከል የነባሩን ሆስፒታል የአገልግሎት አቅም በእጥፍ ያሳደገ ሲሆን፣ የድሮውን መጨናነቅና የኋላ ቀር መሣሪያዎች ታሪክ ሙሉ በሙሉ ያስቀረ የከተማዋ አዲስ የሥልጣኔ ማሳያ ሆኗል። ማዕከሉን ልዩ የሚያደርገው የ2026 ምርት የሆኑና የሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI)...
- Title
- የኢትዮጵያ እዳ የተቃለለበት ሚስጥር፡ ባለፉት 8 ዓመታት የተመዘገበው ስኬት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:29
- Date posted
- 22 hours ago
- Description
- ባለፉት 8 ዓመታት ኢትዮጵያ ከፍተኛ ወለድ ያለባቸውንና በአጭር ጊዜ የሚመለሱ የንግድ ብድሮችን ማቆም በመቻሏ፣ በእዳ ጎብጣ የነበረችው ሀገር ቀና እንድትል ትልቅ በር ከፍቷል። መንግስት ከዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጋር ባደረገው ስኬታማ ድርድር የብድር መክፈያ ጊዜን ማራዘም በመቻሉ፣ የሀገሪቱን የዕዳ ጫና በከፍተኛ ደረጃ ማቃለል ተችሏል።
#EthiopianEconomy #EthiopianFinance #EconomicReform #EthiopianGovernment #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #የንግድብድር
- Title
- በልዩነት ውስጥ የጋራ መግባባት የመፍጠሪያው ጥበብ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |Nationaldialogue |PeaceBuilding|Ethiopia
- Runtime
- 3:39
- Date posted
- 23 hours ago
- Description
- ኢትዮጵያ ለዘመናት ያቆየቻቸውን እንደ እድር ፣ሸንጎ እና የእርቅ ባህላዊ የግጭት መፍቻና የውይይት እሴቶች ከዘመናዊ አሰራር ጋር በማስማማት በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ላይ አዲስና አውንታዊ ብሔራዊ ትርክት እየገነባች ነው።
ይህ የቆዩ ልምዶችንና የሰለጠነ ውይይትን ያቀናጀው የምክክር መድረክ በልዩነቶች ውስጥ የጋራ መግባባትን ለመፍጠር አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል።
#Ebc #Nationaldialogue #Ethiopia
#EthiopianCulture #PeaceBuilding #ConflictResolution #EthiopiaNationalDialogue
- Title
- የመከሩ ሀገር አኖሩ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:53
- Date posted
- 1 day ago
- Description
- የመከሩ ሀገር አኖሩ
Ethiopian Broadcasting Corporation
- Title
- ኪልያንና ፈረንሳይን የሚያቆማቸዉ አልተገኘም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 45:20
- Date posted
- 1 day ago
- Description
- በ2026 የዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ፈረንሳይ ሞሮኮን 2-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለች። ሞሮኮ ከቀድሞ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በትላንቱ ጨዋታ ደከም ብላ ቀርባለች። ምባፔ በትላንቱ ጨዋታ የፍፁም ቅጣት ምት ቢስትም በጨዋታው ጎል እና አሲስት በማድረግ ወጥቷል።
አስደናቂው የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ግንባታ እና የተጫዋቾች ዕድገት ፕሮጀክት የብዙዎችን ቀልብ ስቧል ። በጣዩ አለም ዋንጫ በሃገራቸው በሚደረገው በምን አይነት አቀራረብ ይመጣሉ ሚለው ትኩረትን ይስባል። #ebc #etv #ebcdotstream #worldcup2026 #kylianmbappe #france #ሪትምስፖርት
- Title
- የከተሞች እመርታ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 29:48
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የእኛ ከተማ- በአርባምንጭ ከተማ የተከናወነው የከተማ ልማት ሚኒስቴር ሴክተር ጉባኤ እና የከተሞች እመርታ #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የሃምሌ 8ቱ ታሪካዊ የምክክር ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አቋም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:04
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- "ሀገራዊ መግባባትን የምንጠብቅበት እና ሃምሌ 8 የሚደረገውን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን በታላቅ ተስፋ እና ፅናት ሆነን እየጠበቅን ነው!"የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች።
#AddisAbabaResidents #NationalDialogueEthiopia #Hamle8 #NationalConsensus#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከአድዋ መታሰቢያ እስከ ጨበራ ጩጩራ፤ የትናንቱን አሻራ ሳይጠፋ የነገን ተስፋ የምንገነባበት አዲሱ የታሪክ ምዕራፍ
- Runtime
- 5:05
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ቅርስ ማለት ያረጁ ሕንፃዎች፣ የፈረሱ ግንቦች ወይስ ጊዜ የበላቸው ድንጋዮች ብቻ ናቸው? ለዘመናት እነዚህን በዋጋ የማይተመኑ የጋራ ሀብቶቻችንን እንዴት ስናያቸው ኖርን? እንደ 'ምንዳ' (ሽልማት) ወይስ እንደ 'እዳ'?በዚህ ጥልቅና ስልታዊ ትንታኔ ውስጥ፣ ቅርሶቻችን ከጠበበ የዘውግ አጥር ወጥተው እንዴት የሁላችንም የጋራ ኩራትና የኢኮኖሚ ምሶሶ መሆን እንደጀመሩ እንመለከታለን። እንደ አል ነጃሺ መስጂድ፣ የፋሲለደስ ግንብ፣ የአባ ጂፋር እና የኢዮቤልዩ ቤተ-መንግሥታት ያሉ ጥንታዊ ቅርሶች የቀደመ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ እንዴት በጥንቃቄ እንደታደሱ እንዲሁም የዛሬው ትውልድ በገበታ ፕሮጀክቶች (ወንጪ፣ ዳንዲ፣ ጎር...
- Title
- ቁጥሮቹ ኢህአዴግን አጋለጡ! ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 19:33
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሽግግር ትንግርታዊ ነው።የኢትዮጵያን ጸጋዎች በመፈተሽ፣ በራስ እውነት ላይ በመቆም የተደረገው የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚጨበጥ የሚዳሰስ ለውጥን አምጥቷል። ያለፈው 27 አመታት በበሬ ጫንቃ ተጀምሮ በበሬ ጫንቃ የተቋጨው ግብርና ላይ መሠረት ያደረገው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንድም የሀገሪቱን ጸጋዎች መመልከት ሳይችል በሌላ በኩል ደግሞ መዋቅራዊ ሽግግርን ማንበር ተስኖት ታይቷል።ሀገራዊ ሪፎርሙ ይህን ሁሉ ለውጦታል። ለመሆኑ ሪፎርሙ ምን አመጣ? ቁጥሮች ስለ ኢኮኖሚው ምን ይላሉ? የመደመር እሳቤና የልማታዊ መንግስት ምንና ምን ናቸው? ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ ተመልክቶታል።
#ebc #ethiopia #etv #ebcdotstrea...
- Title
- ጀምሮ መጨረስ አዲሱ ኢትዮጵያ ባህል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:08
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ጀምሮ መጨረስ አዲሱ ኢትዮጵያ ባህል
#Ethiopia #PmAbiyAhmed #Agriculture #Export #ebcdotstream #news
- Title
- ተፈጥሮ ለአርባ ምንጭ ውበትን ለገሰች ፤ ሪዞርቱ ደግሞ መድረክን አበረከተላት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 7:12
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የግንባታ ሂደት - ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም ➤ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.
#PMOEthiopia #VisitEthiopia #EthiopiaDelivers#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የሱዳን ፕሮፓጋንዳና የኢትዮጵያ እውነት፡ በካርቱም እየተካሄደ ያለው ሴራ | Ethiopia | Sudan | Shaebia | Tplf | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:07
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ለሱዳን ዘላቂ ሰላም ዋጋ ከከፈሉ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ይህ ታሪካዊ እውነታ ግን ዛሬ በካርቱም አምባገነኖች ዘንድ ተክዶ በሀሰት ክስ ስሟ እየተነሳ ይገኛል።
በዚህ ትንታኔ የሱዳን ገዥዎች የህዝባቸውን ስቃይ እና የውስጥ ቀውሳቸውን ለመሸፈን በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እንቃኛለን። ኢትዮጵያ ለሱዳን ሰላም የነበራትን ታሪካዊ ሚና እና አሁን በካርቱም እየታየ ያለውን የሀሰት ክስ ይብራራል።
#Ethiopia #Sudan #Khartoum #Peace #Diplomacy #Propaganda #Africa #EthiopianPolitics #ኢትዮጵያ #ሱዳን #ካርቱም #ሰላም #ዲፕሎማሲ #ፖለቲካ #ebcdotstream #news
- Title
- ፈተናን ወደ ድል መቀየር! ካረጁ እሳቤዎች በመላቀቅ ሉዓላዊነትን ለማስከበር የተገነባው ጠንካራ አቅም። ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:33
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠሟትን ዘርፈ-ብዙ የውስጥና የውጭ ፈተናዎች በትከሻዋ እያለፈች፣ ካረጁ የፖለቲካና የኢኮኖሚ እሳቤዎች በመላቀቅ ሉዓላዊነቷንና ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅ የሚያስችል ጠንካራ አቅም እየገነባች ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የመፅናትና የመለመለም ተፈጥሯዊ ምስጢር አላት ሲሉ "እንደ ግራር ትሁን" በማለት ገልጸዋታል።
#EthiopiaLikeAcacia #PMAbiyAhmed #EthiopiaRising #NationalSovereignty #FromChallengesToVictory #MekdelawitDereje #EthiopianDevelopment #NationalPride #BeautifulEthiopia #ebcdotstream #news
- Title
- ኔቶ ከመሰንጠቅ ተረፈ በአንካራው ጉባኤ ትራምፕ የፈጠሩት ውዥንብር እና ያልተጠበቀው ፍጻሜ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:11
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአጋር ሀገራት ላይ የሰነዘሩት ጠንካራ ወቀሳ፣ በኢራን ጦርነት ዙሪያ የያዙት ጠንካራ አቋም እና በግሪንላንድ ላይ በድጋሚ ያነሱት የይገባኛል ጥያቄ ጉባኤውን በከፍተኛ ውዥንብር ውስጥ ከቶት የነበረ ቢሆንም፣ ህብረቱ ለሁለት ሊሰነጠቅ ይችላል የሚለውን ስጋት ግን ሙሉ በሙሉ የቀለበሰ ሆኗል።ይህ ስብሰባ በዓለም የኃይል ሚዛን ላይ ምን ዓይነት ለውጥ ያመጣል? የትራምፕስ ቀጣይ ስልታዊ እርምጃዎች በኔቶ አጋሮች ላይ ምን ዓይነት ተፅዕኖ ይኖራቸዋል? ፍጻሜው ባልተጠበቀ መልኩ የህብረቱን ጥንካሬ ያሳየበትን ሙሉ ዝርዝር እና ስልታዊ የጂኦፖለቲካ ትንታኔ በቪዲዮው በጥልቀት እንመለ...
- Title
- የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለመዳፈር የተሞከረው አዲሱ ሴራ! በሀገር ውስጥና በውጭ የተሸረበው ጥምረት እንዴት ከሸፈ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:31
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ማዕበሎችና በተደራረቡ የውስጥና የውጭ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ እዚህ የደረሰችው በጥንካሬዎቿና በልጆቿ ፅናት ነው። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና ቀጠናዊ ተፅዕኖ ለማዳከም የሚሹ ታሪካዊ ጠላቶች ከውስጥ ባንዳዎችና ተላላኪዎች ጋር በመሆን የሚሸርቡት የጽምዶ ሴራ (የተቀናጀ ሴራ) አሁንም በይፋ እየቀጠለ ይገኛል።ይህ ቡድን ለዓመታት በሀገር ውስጥና በውጭ ሲያከናውናቸው የነበሩትና ሀገርን የመበተን ዓላማ ያነገቡት እኩይ ተግባራት ግን አንድነቱን ባስጠበቀው የኢትዮጵያ ህዝብና ዘመኑን በዋጀው የመከላከያ ሠራዊት ፊት ሁልጊዜም መጨረሻቸው ውድቀት ሆኖ ተጠናቋል። ይህ አደገኛ ጥምረ...
- Title
- በሀገር ጉዳይ አንደራደርም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:38
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- በሀገር ጉዳይ አንደራደርም
➡ https://youtu.be/VqcG92nnIGQ
#ebcdotstream #EthiopianPolitics #MacroEconomy #NationalDialogueEthiopia
- Title
- የኢትዮጵያ ገቢ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:13
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ገቢ
#PmAbiyAhmed #Ethiopia #EBC #ebcdotstream
- Title
- የኢንዱስትሪው ዘርፍ ትንሣኤ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:36
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የኢንዱስትሪው ዘርፍ ትንሣኤ
#PmAbiyAhmed #Ethiopia #Industry #ebcdotstream
- Title
- የሚጠበቀዉ ታላቁ ፍልሚያ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ሪትም ስፖርት
- Runtime
- 9:25
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- መሃመድ ሳይባሪ በማይኖርበት ጨዋታ የሞሮኮን የፊት መስመር ማን ይመራዋል የኮኮቦች ስብስብ የሆነዉ የፈረንሳይ ብ/ቡድን እንዴት ይቆማል?
#ebc #etv #ebcdotstream #worldcup2026 #morocco #france
- Title
- ቀይ ባሕር እና የኢትዮጵያ ሚና | በቀጣናው የጸጥታ ሥጋቶች ላይ ኢትዮጵያ አቋም | Red Sea | Sea Access | Assab | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:11
- Date posted
- 2 days ago
- Description
- የባሕር በር ማግኘት ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የብሔራዊ ደኅንነት፣ የሉዓላዊነት እና የኅልውና ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ የወደብ አማራጭ ባለቤት መሆኗ የሀገርን ዘላቂ ደኅንነት ከማረጋገጡም በላይ፣ በቀይ ባሕር ስትራቴጂካዊ ውሳኔዎች ላይ ቀጥተኛ ድምፅና ባለቤትነት እንዲኖራት ያደርጋታል። በዚህ ቪዲዮ፣ በቀጣናው ላይ እየታዩ ያሉትን የጸጥታና የደኅንነት ሥጋቶች ለመፍታት የኢትዮጵያ ሚና ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነና የባሕር በር ባለቤትነት ለቀጣዩ ትውልድ የሚኖረውን ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ በጥልቀት እንመረምራለን።
#Ethiopia #RedSea #PortAccess #EthiopianSovereignty #የባሕርበር #የኢትዮጵያኅልውና #ቀይባ...
- Title
- ወራሪን ያሳፈሩት ጥንታዊያን መንግሥታት ባለቤት ኢትዮጵያና ሩሲያ—የማይበገረው የዲፕሎማሲ ጉዞ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:25
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- በመልከዓ ምድር አቀማመጥ በሺ ኪሎ ሜትር ቢራረቁም በጥንታዊ ሥነ መንግሥት ታሪክ ባለቤት መሆናቸውና የውጭ ወራሪን አሳፍሮ የመመለስ አኩሪ ታሪክ አላቸው።
እነዚህ ሀገራት ታዲያ በደም ትስስር ጭምር የተዋጀው ዘመናዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው ክፍለ ዘመን ተሻግሮ አሁን ላይ እስከ ብሪክስ አጋርነት ዘልቆ ከፍ ወዳለ ደረጃ አድርሰውታል።
#pmabiyahimed #putin #Ethiopia #Russia #BRICS #Diplomacy #History #Geopolitics #EthiopiaAndRussia
- Title
- ከጥይት ይልቅ በድምፅ ሀገር ያጸናው የኢትዮጵያ ህዝብETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:58
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ከጥይት ይልቅ በድምፅ ሀገር ያጸናው የኢትዮጵያ ህዝብ
- Title
- የከሸፈው የሕወሓት መንገድ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 29:20
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ለሱዳን የተሸጡት ወጣቶች... የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቋም... ሕወሓትን የገጠመው የትግራይ ሕዝብ ተቃውሞ
- Title
- ምርኮኞቹ ለምን ይበጠብጣሉ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 19:16
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ህውሓት በታሪኩ እንደዚህ በህዝብ ተትፍቶ አያውቅም።ድርጅቱ ጥርሱን ነክሶበታል የሚባለው የጆሴፍ ጎብልሳዊ የፕሮፖጋንዳ ኪነት መቼቱም ድርሰቱም ወጥና አንድ በመሆኑ ምክንያት ቀልብ ከመግዛት ይልቅ ቀልብ ገፋፊ ትዕይነት ሆኖአል።ቡድኑ ለዘመናት የነዛው የፍርሃት ግርማ ተገፏል። የሽንፈትን ጽዋ የተጎነጩት የቡድኑ አመራሮች ስለምን ለሌላ አውዳሚ ጦርነት ተነሡ? ቡድኑን የተሸከመው የካይሮና የአስመራ ትከሻ የት ድረስ ያደርሳቸዋል የሚለውን ኢትዮ መልህቅ ትንታኔ ተመልክቶታል።
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደረጉት ምስጢር...የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተዓምራዊ ነው! ፖለቲከኛው ግርማ ሰይፉ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 43:11
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ሰኔ 30/2018 የአምስት ዓመት የሥራ ዘመኑን ባጠናቀቀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በርካታ ጉዳዮችን አንስተዋል፤ የመንግሥታቸውን አቋምም ይፋ አድርገዋል። የዛሬው #የሀገርጉዳይ ዝግጅትም በተነሱ ዋና ዋና የፖለቲካ ኢኮኖሚ ቁም ነገሮች ላይ ፍተሻ አድርጓል።
- Title
- የኢትዮጵያ ግብርና አዲስ ምዕራፍ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:04
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአንድ ሴክተር ላይ ብቻ ሳይደገፍ ሁለንተናዊ እንዲሆን በተሰራው ስራ የግብርናው ዘርፍ ታሪካዊ የ የ7.7% እድገት
#Ebc #Ethiopia #EthiopianAgriculture #LematTirufat #WheatFarming #EthiopianEconomy #AgricultureAfrica #InvestInEthiopia
- Title
- ሕወሓት ወጣቶችን ለሱዳን በዶላር ለሻዕቢያ በነጻ እየሸጠ ነው | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 9:37
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- በትግራይ ምድር ምን እየሆነ ነው? የእናቶች ለቅሶ፣ የወጣቶች በግዳጅ መታፈስ እና የህዝብ ሰቆቃ ለምን አላበቃ አለ? ህጋዊ እውቅና የሌለውና በራሱ የውስጥ ቀውስ እየተናጠ ያለው ህገወጡ የህወሃት ስብስብ፣ የትግራይን ወጣቶች ወደ ሞት እየመራቸው ነው፡፡ቡድኑ ህልውና ለማስጠበቅ ሲል ወጣቶችን ለሱዳን በዶላር እየሸጠ፣ ለሻዕቢያ ደግሞ ያለ ምንም ዋጋ አሳልፎ እየሰጠ ይገኛል።
#Ethiopia #TPLF #Sudan #Eritrea #EthiopianPolitics #BreakingNews #HornOfAfrica #getachewreda
- Title
- ኢትዮጵያ በወርቅ እና በቡና አዲስ ታሪክ ሰራች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:45
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በቡና እና ወርቅ ላይ ያደረገቻቸው የአሠራር ማሻሻያዎችና የቴክኖሎጂ ትግበራዎች፣ ቀደም ሲል በባህላዊ አመራረት ላይ ብቻ ተመስርቶ የነበረውን የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ምሰሶ ወደ ላቀ ደረጃ እያሸጋገሩት ነው
የተወሰሰዱ መጠነ-ሰፊ የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ዘርፎቹ ዘንድሮ በታሪካቸው ከፍተኛ የተባለውን የቢሊዮን ዶላሮች ገቢ ማስመዝገብ ችለዋል።
#Ebc #Ethiopia #EthiopianEconomy #ExportSuccess #EthiopianCoffee #GoldMining #TradeReform #MacroEconomicReform #AfricaEconomy #GlobalTrade #BillionDollarClub
- Title
- ጀግናን ማክበር የሥልጣኔ ምልክት ነው | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:05
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ጀግናን ማክበር የሥልጣኔ ምልክት ነው
#ebcdotstream #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ዜጎች በረጅም ጊዜ ክፍያ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት የሞርጌጅ ስርዓት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:32
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በመጪዎቹ አምስት ዓመታት ውስጥ በመላው ኢትዮጵያ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት መታገዱን ገልጸዋል ።
#Ethiopia #AbiyAhmed #HousingProject#HomeOwnersp #MortgageSystem#ConstructionTechnology#EconomicDevelopmet #AddisAbaba
- Title
- በአወዛጋቢው የአለም ዋንጫ ምሽት አርጀንቲና ግብፅን 3-2 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜን ተቀላቅላለች። ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 40:32
- Date posted
- 3 days ago
- Description
- ፈረንሳይ ከ ሞሮኮ ተጠባቂው የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ከ2022 ተሻሽሉ የቀረበው የሞሮኮ ቡድን ፈረንሳይን ገጥሞ ያልፋል
#worldcup2026 #messi #egypt #argentina
- Title
- ይህን ቡድን ቀድሜ አለማጋለጤ ነው የሚቆጨኝ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ይህን ቡድን ቀድሜ አለማጋለጤ ነው የሚቆጨኝ
➡ https://youtu.be/3WzBz9GYQXc
#GetachewReda #Tigray #TPLF #ebcdotstream
- Title
- ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ለሥልጣን ጥማቱ መሸሸጊያ አድርጎታል!” - ጌታቸው ረዳ | Getachew Reda | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:44
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የህወሓት ቡድን የትግራይን ወጣት የውጭ ኃይሎችን የጥፋት ፍላጎት ማርኪያ ማድረጉን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በይፋ አስገነዘቡ። አማካሪ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፤ ቡድኑ የትግራይን ሕዝብ ለፖለቲካ ሥልጣን ጥማቱና ለወንጀል ተግባራቱ መሸሸጊያ በማድረግ በአሁኑ ወቅት በወጣቱና በማኅበረሰቡ ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈጸመበት ይገኛል።
#BreakingNews #የትግራይሕዝብ #GetachewReda #TPLFCrisis #ForeignInterference #HumanRightsViolations #CRPPMark #TigrayBroadcasting #BrookTesfaye #EBCWorld#ebcdotstream #news

