BBC News አማርኛ
የሐምሌ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Title
- የሐምሌ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• “የግድያ ሙከራ’’ በትግራይ ጳጳሳት ላይ? በአክሱም ትናንት ሌሊት የተከሰተው ምንድነው?
• ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ለምን ራሳቸውን ከፖለቲካ አገለሉ?
• በአዲሱ የትግራይ ክልል አዋጅ የተጠረጠሩት የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ለምን ወደ መቀለ ተወሰዱ?
•አሜሪካና ኢራን ዳግም ወደ ጦርነት? የነዳጅ ዋጋ ከወዲሁ እየጨመረ ነው።
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪ...
- Title
- ፊንላንድ ያዘጋጀችው ሚስትን አዝሎ የመሮጥ ሻምፒዮና| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- በማዕከላዊ ፊንላንድ በተካሄደው የ2026ቱ ሚስትን አዝሎ የመሮጥ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ከ12 አገሮች የተውጣጡ 60 ጥንዶች ተሳትፈዋል። ውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው በ1996 ሲሆን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለሁለት ጊዜ ሳይካሄደ ከቆየ በኋላ ሻምፒዮናው ለ29ኛ ጊዜ ተከናውኗል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይ...
- Title
- የሰኔ 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- - የሰኔ 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• እስከ ሞት በሚያስቀጣ አዲሱ የ’ክተት’ አንቀጽ የተከሰሱት የአዲግራት ጠቅላላ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር
•የዛሬው የፓርላማ ውሎ አበይት ነጥቦች በአጫጭሩ
•ዘለንስኪ የኔቶን የአየር መቃወሚያ አጥብቀው የሚፈልጉት ለምንድነው?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘ...
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለምርጫ፤ ስለፕሪቶሪያ፤ ስለአርሲ. . . ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 15:54
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰናባቹ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን አንስተዋል። ቢቢሲ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ውስጥ አምስት ዋና ዋና ጉዳዮችን መርጦ አውጥቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶ...
- Title
- የሰኔ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:32
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- - የሰኔ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ኢትዮጵያ ከአዲሱ የብሪክስ ባንክ ምን ታተርፋለች?
• የትግራይ ትምህርት ቢሮ እና የፌዴራሉ ፈተናዎች አገልግሎት ውዝግብ
• በትግራይ፣ “እስከ 15 ዓመት የሆኑ ልጆች በግዳጅ ተመልምለዋል’’ : ሂዩማን ራይትስ ዎች
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆ...
- Title
- ሚሊዮኖች የሚገኙበት የአያቶላህ ኻሚናይ የቀብር ስነ ሥርዓት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:13
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የኢራኑ ጠቀድሞው ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ኻሚናይ የቀብር ስነ ሥርዓት ካለፈው ዓርብ ጀምሮ እየተካሄደ ነው። ስነ ሥርዓቱ በኢራን እና በኢራቅ የሚደረግ ሲሆን ከ100 በላይ አገራት ተወካዮቻቸውን ልከዋል። የአገሪቱ ባለሥልጣናት በአጠቃላይ እስከ 20 ሚሊዮን ሰው እንደሚታደም ገልጸዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣...
- Title
- የሰኔ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- - የሰኔ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• እንጦጦ ተራራ ከባሕር ዛፍ ሙሉ በሙሉ የሚላቀቀው መቼ ነው?
•በትግራይ የወጣቶች አፈሳ ወደ ዋና ዋና ከተሞች እየተዛመተ ነው?
•የሳኡዲና የአሜሪካ መቃቃር መንስኤው ምንድነው
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- የአሜሪካ እና የሳዑዲ አረቢያ ግንኙነት ወዴት እያመራ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:10
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የዩናይትድ ስቴትስ እና የሳዑዲ አረቢያ አስርት ዓመታትን ዘልቋል። ግንኙነቱ አንዴ ሞቅ አንዴ ቀዝቀዝ ሲል ቆይቷል። ከሳምንታት በፊት እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ የከፈተቱት ጦርነት ግን የሁለቱን አገራት ግንኑነት አቅጣጫ እየቀየረው ነው። ይህን ተከትሎም አሜሪካ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኝ ጦሯን ለመቀነስ ወይም የተወሰነውን ወታደራዊ ኃይል ከሳዑዲ አስወጥታ ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር እያሰበች ነው ተብሏል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓ...
- Title
- የሰኔ 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - የሰኔ 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በሆሮ ጉድሩ ሚሊሻዎችን ጨምሮ 10 ሰዎች በታጣቂዎች ስለመገደላቸው
• ‘አጫጭር ቪዲዮዎች ለሕጻናት ‘ዲጂታል ከረሜላ’ እንደማለት ናቸው፤ ጎጂ ናቸው” የሥነ ልቡና ተመራማሪ አቶ ሰኢድ ኢብሬ
• ዓለምን ያነጋገረው የታገቢኛለሽ ጥያቄ በኒውዮር ሰማይ ሥር
• የአሜሪካና የኢራን ነገር ከምን ደረሰ?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ...
- Title
- በኒውዮርክ ሁለት ጥንዶች የፈጸሙት ድርጊት ዓለምን ጉድ አሰኝቷል| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:56
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሩስያ ዜግነት ያላቸው እነዚህ ጥንዶች በአሜሪካ ኒውዮርክ ውስጥ 102 ፎቅ ባለው ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ላይ ወጥተው ቀለበት አስረዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እ...
- Title
- የሰኔ 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:56
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - የሰኔ 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ኢትዮጵያንና የቦንድ አበዳሪዎቿን ምን አስማማቸው? ከስምምነቱ ማን ያተርፋል?
• የአሜሪካ መራጮችን እያነጋገረች ያለቸው ሜላት ኪሮስ ማን ናት?
• የሆሳዕናው የውሾች ግድያ ዘመቻ ለምን እና እንዴት ተከናወነ?
• ኤርትራና የናቅፋ ጉዳይ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ለምን ቀጣናዊ የፖሊሲ ለውጥ ለማምጣት ተገደደች?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:04
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ኤምሬትስ ከኢራን ጦርነት በኋላ ትልቅ የሚባል ቀጣናዊ የፖሊሲ ለውጥ እያደረገች ነው። ሳዑዲ አረቢያን እና ግብጽን በተመሳሳይ ጎራ ካስቀመጠው አሰላለፍ ኤምሬትስ ተቃራኒውን የመረጠች ይመስላል።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪ...
- Title
- የሰኔ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - በመቀለ '20 የቆሎ ተማሪዎችን ከቤተ-ክርስቲያን ታፍሰው ተወስደዋል'' የቤተክርስቲያን ኃላፊ
“ሐሰት ነው፤ ቤተ ክርስቲያን የሚያስገባን ነገር የለም'' ሕወሃት
•ከደቡብ አፍሪካ ስደተኞች እንዲወጡ የተቀመጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን ምን ይላሉ?
•ትራምፕ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን ለማስቀረት ያደረጉትን ሙከራ ውድቅ መደረጉ
•ዩ.ኬ ጥገኝነት ጠያቂዎች የወጣባቸውን 10,000 ፓውንድ እንዲከፍሉ ልታደርግ መሆኑ
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትን...
- Title
- በደቡብ አፍሪካ የተጠናቀቀወ ቀነ ገደብ እና የፈጠረው ስጋት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:16
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የደቡብ አፍሪካ ፀረ ስደተኛ ቡድኖች ያስቀመጡት ቀነ ገደብ አብቅቷል። ይህንን ተከትሎ ስደተኛ ተቃዋሚዎች ወደ ጎዳናዎች እየወጡ ነውhttps://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ...
- Title
- አብዮት፣ ድብቅ ሴራ እና የኒውክሌር ፍጥጫ፡ አሜሪካ እና ኩባ እንዴት ወደ ፍጥጫ ገቡ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 12:26
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ኩባን በኃይል "መያዝ" እንደምትችል ደጋግመው ጠቁመዋል። እነዚህ አስተያየቶች የአሜሪካን እና የኩባን ግንኙነት ይበልጠ አባብሰዋል። ሁለቱ ጎረቤታሞች ከ100 ዓመታት በላይ ግንኙነታቸው ምን ይመስል ነበር? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይ...
- Title
- የሰኔ 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - የእናት ጡት ወተት ባንክ በኢትዮጵያ ስለመጀመሩ
- አሜሪካ ኤምባሲ ‘የሰላም ሂደቱን የሚያደናቅፉ’ ሲል እነማንን ማለቱ ነው?
- እንዲወጡ ቀነ ገደብ የተሰጣቸው በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች
- በመጪው ክረምት ጎርፍ ይከሰታል? ድርቅስ ያሰጋል? በቂ ዝናብስ ይዘንባል?
- ሌሎችም ዘገባዎችን ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- የደቡብ አፍሪካ ስደተኛ ጠል ቡድን ቀነ ገደቡን እንደማያራዝም ሲገልጽ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ዜጎቹን አስጠንቅቋል| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:14
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- በደቡብ አፍሪካ የስደተኛ ጠል እንቅስቃሴ መሪዎች አፍሪካውያን ስደተኞች እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም እንዲወጡ ቀነ ገደብ ማስቀመጣቸው ይታወሳል። ቡድኖቹ አሁንም ቀኑን እንደማያራዝሙ እና በዕለቱ ሰልፍ መጥራታቸውን አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ኢምባሲም ዜጎቹን አስጠንቅቋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ ...
- Title
- የሰኔ 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ስለተፈፀመው ጥቃት፦ ‘’9 ሰዎች ተገድለዋል፤ 300 ከብቶች ተዘርፈዋል’’ ነዋሪዎች
- የአማራ ክልል በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ወሰነ
- የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዛሬው አስደንጋጭ ውሳኔና በአሜሪካ በጊዝያዊ ከለላ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ
- ሌሎችም ዘገባዎችን ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎ...
- Title
- የሰኔ 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - ሆርሙዝ ወሽመጥvስለከረመችው ‘ጊቤ’ መርከብ እስከ አሁን የምናውቀው
- ከመቀለ ከተሰወረ አንድ ዓመት የሞላው የፊልም ባለሙያ ጉዳይ
- የህወሓት ወታደራዊ ምልመላ እና የሂውማን ራይትስ ዎች መግለጫ
- ሌሎችም ዘገባዎችን ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይ...
- Title
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማዴራ እስከ ቢሊዮነርነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:17
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማዴራ ውስጥ ከሚገኝ የሰራተኛ ቤተሰብ ነው የተገኘው። በ14 ዓመቱ ከትምህርት ቤት ተባረረ። ተሰጥኦውን በታታሪ ሰራተኛነቱ ደግፎታል። በኋላም ዓለም አቀፍ እውቅናን አትርፏል። እንዴት ለዚህ ክብር በቃ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና...
- Title
- የሰኔ 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - ፀሐዬ ዮሐንስ፣ የዓለማየሁ እሸቴ ባለቤት እና ሃይሌ ሩትስ ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ሙዚቃ ምን ይላሉ?
- የነ ዮሐንስ ቧያለው የፍርድ ቤት ውሎ
- የሜሲ ክብረወሰን
-ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ...
- Title
- የሰኔ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - 7 ወንበሮችን ያሸነፈው ‘ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት’ ምክር ቤት አልገባም የሚለው ለምንድነው?
- ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለ ምርጫው ውጤት ምን አሉ?
- የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን መልቀቅ
- ‘ውጤታማ ነበር’ ስለተባለው የኢራንና አሜሪካ ድርድር
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ...
- Title
- የአሜሪካ መሪዎች ማመላለሻ ስለሆነው ኤር ፎርስ ዋን የሚታወቁ እውነታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:09
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- 'ኤር ፎርስ ዋን' ተብለው የሚጠሩት ሁለት በልዩ ሁኔታ የተሠሩ ቦይንግ 747-200ቢ አውሮፕላኖች ናቸው። ጥንቅቅ ያለው የ 'ኤር ፎርስ ዋን' አሠራርና አጨራረስ በጦር አውሮፕላን ዝርዝር ውስጥ እንዲካተት ያደርገዋል። አውሮፕላኑ የጠላት ራዳርን ማፈን ይችላል። የሚሳዔል ጥቃት ቢሰነዘርበት የተቃጣውን የሚሳዔል ጥቃት አቅጣጫ ያስቀይራል። 'ኤር ፎርስ ዋን' አየር ላይ ሳለ ነዳጅ መሙላት ይችላል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲ...
- Title
- የሰኔ 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - በኦሮሚያ ክልል ችሎት ውስጥ ዳኛዋን እና ባለቤቱን የገደለው ግለሰብ ራሱን ስለማጥፋቱ
- በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ የመጀመሪያ ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙት ሴት
- ጣልያንን ያስቆጣው የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ...
- Title
- የእግር ኳስ ተጫዋቾችን አእምሮ ማሠልጠን የበለጠ ውጤታማ ያደርጋቸዋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:36
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የእግር ኳስ ተጫዋቾች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ፈጣን ሆነዋል። በትንንሽ ልዩነቶችም ጨዋታዎች የሚወሰኑበት ጊዜ ላይ ተደርሷል። አንዳንድ ክለቦች ተጫዋቾቻው እንዴት ማሰብ፣ መወሰን እና የበለጠ ፈጣን ውሳኔ መስጠት እንደሚችሉ ለመረዳት ወደ ኒውሮሳይንስ እየተመለከቱ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- የሰኔ 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - አሜሪካ በሕወሃት መሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ስለጣለችው ማዕቀብ
- የግብፁ ፕሬዚደንት በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ከትራምፕ የሚፈልጉት ምንድን ነው?
- ከኢራን ጋር ስምምነት የተፈራረመችው አሜሪካ በጦርነቱ ምን ያህል አወጣች?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሕዳሴው ግድብ በግብጽ ላይ "ችግር እየፈጠረ ነው" አሉ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:02
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ዶናልድ ትራምፕ ይህንን ያሉት በፓሪስ በተካሄደው የቡድን ሰባት አባል አገራት ስብሰባ ላይ ከግብጹ ፕሬዝዳንት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ካደረጉ በኋላ ነው። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተፈጥሯል ያሉትን ችግርም እንደሚፈቱ ተናግረዋል።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና ...
- Title
- የሰኔ 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው መጠነ ሰፊ አፈሳ፣
“ ባሎቻችሁን እና ልጆቻችሁን ካላመጣችሁ ፍተሻ እናካሂዳለን፤ አንላቀቅም አሉን”
- ፕሬዚደንት ትራምፕ በቡድን ሰባት አባል አገራት ስብሰባ ወቅት ስለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምን አሉ?
- ሶማሊላንድ በኢየሩሳሌም ኤምባሲ በመክፈቷ ሶማሊያ የሰጠችው ምላሽ
- በምዕራብ ጎጃም የታመመችበትን ዶሮ ወደ ሰዎች ሆስፒታል ያመራው ታዳጊ ስለተገባለት ቃል
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢ...
- Title
- የሰኔ 9፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - እስር ላይ ያለችው የጋዜጠኛ ሳልሳዊት ባይነሳኝ ጉዳይ፡ጠበቃዋና ቤተሰቧ ምን ይላሉ?
‘’ሕዝቡ ስደተኛ ጠል ሆኗል፤ እንደ ባሪያ እየሸጡን ነው’’ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጩኸት- ከትሪፖሊ
- ዓለም አቀፉ የድንበር የለሽ ሐኪሞች ድርጅት ሠራተኞችና የወሲባዊ ጥቃት ክስ
- በጉጉት የሚጠበቀው የሴኔጋልና ፈረንሳይ ግጥሚያ
- ሌሎችም ዘገባዎች አሉን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- የኢላን መስክ ሃብት የኢትዮጵያን ጨምሮ ለአንዳንድ የአፍሪካ አገራት በጀት ቢውል ለስንት ዓመት ይሸፍናል?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:19
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አ...
- Title
- የሰኔ 8፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- - 20 ሴቶች የሞቱበት የኮምቦልቻው የመኪና አደጋ ምክንያቱ ምንድነው?
- ታላቁ ሙዚቀኛ ሰሜ ባላገሩ በሦስት ሙዚቀኞች ሲታወስ፡ ማሪቱ ለገሰ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ አስቻለው ፈጠነ
- የዓለም ዋንጫ አስገራሚ ክስተቶች
- የኢራን እና የአሜሪካ እርቅ
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- አጀብ የሚያስብለው አሜሪካ ለኢራን ጦርነት ያወጣችው ገንዘብ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:30
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- አሜሪካ እና ኢራን ከሦስት ወር በላይ የዘለቀውን ጦርነት ለማቆም ከስምምነት ደርሰዋል። አገራቱ ለጦርቱ ያላቸውን ሁሉ መሳሪያ ጥቅም ላይ አውለዋል። ከኢራን መረጃ ባይገኝም አሜሪካ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ማውጣቷ እየተዘገበ ነው። አሜሪካ ለጦርነቱ ምን ያህል ወጪ አደረገች? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- የሰኔ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሰኔ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-የኦባሳንጆ የመቀለ ጉብኝት፡ በተለያዩ አገራት የማሸማገልና የማደራደር ልምድ ያላቸው ባለሞያ ምን ይላሉ?
-በአሜሪካ የፔንሲልቬኒያ ግዛት ስለ አድዋ ድል ያሳለፈው ውሳኔ ምንድነው?
- አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ወሰደችው የተባለው አበረታች መድኃኒት
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ...
- Title
- የኪም ጆንግ ኡን እናት ጉዳይ በሰሜን ኮሪያ ለምን በምሥጢር ተያዘ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:28
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- በጥብቅ ቤተሰባዊ ሥርዓት ስር በምትተዳደረው ሰሜን ኮሪያ በርካታ ነገሮች በጣም ምሥጢራዊ ናቸው። ከእነዚህም መካከል የመሪው ኪም ጆንግ ኡን እናት ጉዳይ ፈጽሞ የማይነሳ ነገር ነው። ለመሆኑ የመሪው እናት ማን ናቸው? ለምንስ በይፋ እንዳይታወቁ ተደረገ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ...
- Title
- ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:00
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- በሳዑዲ አረቢያ 4 ኢትዮጵያውያን በስቅላት መቀጣታቸውን የአገሪቱ መንግሥት ሲያስታውቅ፣ ከ1600 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ምህረት እንደተደረገላቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ገልጿል። ሌሎች ሞት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን የቅጣቱ ተፈጻሚነት እንደሚዘገይ ተነግሯል https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበ...
- Title
- የሰኔ 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሰኔ 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-የትግራይ ክልል 'ምክር ቤት' በሞት የሚያስቀጡ አንቀጾችን የማውጣት ሥልጣን አለው?
- የራስን ሕይወት የማጥፋት ነገር፡ ለ30 ዓመታት የሥነ አእምሮ ሐኪም በጉዳዩ ላይ ምን ይላሉ?
- ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በቅርቡ ‘እጅ ትሰጣለች’ እያሉ ነው። ትሰጣለች?
- ዛሬ የሚጀመረው 23ኛው የዓለም ዋንጫ አዳዲስ ሕጎች
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- የሰኔ 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሰኔ 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-በዋግ ኽምራ ዞን ታጣቂዎች ሁለት ወረዳዎችን በመቆጣጠራቸው በርካታ ነዋሪዎች ስለመፈናቀላቸው
-አንጋፋው ደራሲ አዳም ረታ በመጻህፍቱ የፈጠራቸውን ቃላት የሚፈታ ራሱን የቻለ መዝገበ ቃላት ስለ መዘጋጀቱ
-አሜሪካ እንዳይገቡ የተከለከሉት ሶማሊያዊው ዳኛ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ ስለ ተደረገላቸው አቀባበል
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- ዊግ እና 'ሂውማን ሄር' ከጡት ካንሰር እና ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር የሚገናኙ ኬሚካሎች ተገኙባቸው | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:22
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- በመላው ዓለም ሚሊዮኖች የሚጠቀሙበት ፀጉር ላይ የሚቀጠለው ዊግ እና ሂውማን ሄር ከጡት ካንሰር፣ ከሆርሞን መዛባት እንዲሁም በሥነ ተዋልዶ ጤና ጉዳት የሚያደርሱ ኬሚካሎችን መያዛቸውን ጥናቶች አሳዩ። በዚህ ምርምር ሳይንቲስቶች ዊጎቹ ላይ 50 ጎጂ ኬሚካሎችን አግኝተውባቸዋል። እነዚህ ኬሚካሎች ፀጉር ላይ የሚቀጠሉ፣ የሚጠለቁ እንዲሁም የሚሰፉ ዊጎች እና ሂውማን ሄር ላይ በሙሉ መገኘታቸውን ተመራማሪዎቹ ይፋ አድርገዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓ...
- Title
- የሰኔ 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:33
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሰኔ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-ለፌደራል መንግሥት የተመደበው በጀት 2.3 ትሪሊየን መድረሱ ምን ይነግረናል?
-የ 3D ቴክኖሎጂ ግንባታ የቤት እጥረትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈታው ይሆን?
-አሜሪካ እንዳይገቡ የተከለከሉት ሶማሊያዊው ዳኛና የተፈጠረው ውዝግብ
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ ለጉብኝት ወደ ግብፅ ሄደዋል| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:50
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ከተቀዛቀዘ በኋላ በሕዳሴው ግድብ ምክንያት ከኢትዮጵያ ጋር ውዝግብ ውስጥ ካለችው ግብፅ ጋር ግንኙነቷን አጠናክራለች።
የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ስጋት የፈጠረባት ኤርትራ እና በአባይ ወንዝ ፍሰት ላይ ኢትዮጵያ ስጋት እንደፈጠረችባት ከምትገልጸው ግብፅ ጋር ግንኙነታቸው እየጠበቀ ነው።
ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ የግብፅ ጉዞ ጋር የሚነሱ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው...
- Title
- የሰኔ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የሰኔ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-የፕሬዝዳንት ኢሳያስ ወደ ካይሮ ጉዞ ለኢትዮጵያ ስጋት ነው?
-‘ሰኔና ሰኞ’ በአዋቂ ሲተነተን
-ደቡብ አፍሪካ ሕገ ወጥ ስደተኞችን በተመለከተ ያወጣችው አዲስ መመሪያ ምን ይዟል?
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባ...
- Title
- የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት አዲስ የስደተኞች መመሪያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:52
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- ደቡብ አፍሪካውያን ፀረ ስደተኞች ተቃውሞ ለወራት ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ተቃዋሚዎቹ እስከ ሰኔ መጨረሻ ስደተኞች ከደቡብ አፍሪካ እንዲወጡ ቀነ ገደብ አስቀምጠዋል። ይህንን ተከትሎ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ መመሪያ ይፋ አድርገዋል https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ ...
- Title
- የግንቦት 27፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የግንቦት 28፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን በተፈጸመው ጥቃት ለተጎዱ ወገኖች ሀዘናቸውን መግለጻቸው
-በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ትላንት በችሎት ወቅት ግድያ ስለመፈጸሙ
-ጦርነት እየበጣጠሰው ያለውን ምሥራቅ አፍሪካን በሙዚቃ ሊያስተሳስር የሚተጋው ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ሰው
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለ...
- Title
- በኢራን ድሮን የተመታመታው የኩዌት አውሮፕላን ማረፊያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:56
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- አሜሪካ እና ኢራን በድርድር ላይ እያሉ የሚሰነዝሯቸው ጥቃቶች ቀጥለዋል። ረቡዕ ዕለት በአሜሪካ ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋ ኢራን በኩዌት ውስጥ ጥቃት...
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎ...
- Title
- የግንቦት 27፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 3 months ago
- Description
- የግንቦት 27፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
ዋና ዋና ዜናዎች
-ህወሓት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የጻፈው ደብዳቤ ምን ይዟል?
- ለአርሲው ጥቃት መንግስት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ተጠያቂ ሲያደርግ አማጺው ቡድን አስተባብሏል
-በሞቃዲሾ ከትናንት ምሽት ጀምሮ የነበረው የተኩስ ልውውጥ መንስኤ ምንድነው?
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- የግንቦት 26፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-- በአርሲ ከጥቃቱ የሸሹ ምዕመናን በምን ሁኔታ ላይ ናቸው?
-ኢራንና አሜሪካ ወደ ጦርነት እየተመለሱ ይሆን?
-ትብብር ለኢትዮጵያ ምርጫ ተወዳድሮ ሲያበቃ ‘የምክር ቤት ወንበር አልፈልግም’ ሲል ምን ማለቱ ነው?
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ ...
- Title
- ኢራን በ20 የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ያደረሰችው ውድመት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:57
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል በየካቲት ወር በኢራን ላይ ጥቃት ከከፈቱ በኋላ ኢራን በወሰደቻቸው የአጸፋ እርምጃዎች በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ በሚገኙ የአሜሪካ ወታደራዊ ተቋማት ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሷን ቢቢሲ የሳተላይት ምሥሎችን መሠረት በማድረግ አረጋግጧል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- የግንቦት 25፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-- በአርሲ ወረዳዎች የተፈጸመው ምንድነው? ጥፋት አድራሹስ ማን ነው? ተጎጂ ቤተሰቦችን አነጋግረናል።
-አሜሪካ በአፍሪካ የቪዛ ቢሮዎችን ልትዘጋ ነው፤ የአዲስ አበባ እጣ ፈንታስ?
-የኢራንና አሜሪካ የጦርነትና የሰላም ዉሎ
- ኢራን አሜሪካ ላይ ያደረሰችው ጉዳት ከተባለውም በላይ መሆኑን ቢቢሲ አረጋግጧል።
ሌሎችም ዘገባዎች አሉን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- የግንቦት 24፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-- ምርጫው እንዴት ዋለ? መራጮችስ ምን አሉ?
- ምርጫ 97 እና ምርጫ 2018 በአሐዝ ሲነጻጸሩ?
- የኢራንና የአሜሪካ የዛሬ ውሎ
ሌሎችንም ዘገባዎችን ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማ...
- Title
- በኢትዮጵያ ምርጫዎች የመራጮች ቁጥር ዕድገት እና ተሳትፎ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:36
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዘንድሮ በኢትዮጵያ ሰባተኛው ዙር ምርጫ እየተካሄደ ነው። በ30 ዓመታት ውስጥ የመራጮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ ለውጥ አለው። የዘንድሮው ምርጫ በትግራይ ክልል እና በአንዳንድ የአማራ አካባቢዎች አይካሄድም። የቁጥር መረጃዎች ስለ ሰባቱ ምርጫዎች ምን ያሳያሉ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...

