BBC News አማርኛ
የግንቦት 21፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Title
- የግንቦት 21፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-- በደቡብ አፍሪካ በስደት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በምን ሁኔታ ላይ ናቸው?
- ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ኒክሊየር ‘ተጋግዘን እናወድመዋለን’ እያሉ ነው፤ ምን ማለታቸው ነው?
- አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ላይ የሰነዘረው ትችት
- የአውሮፓ ሻምፒዮን ሊግ ዋንጫ፤ አርሴናል ወይስ ፓሪስ ሴንዤርመን?
ሌሎችንም ዘገባዎችን ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር የሚፎካከሩት ዕጩዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:52
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በዘንድሮው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ጎማ 2 ምርጫ ክልል ይወዳደራሉ። እርሳቸውን ለማሸነፍ የሌሎች ፓርቲ ዕጩዎችም ይፎካከራሉ። እነዚህ እጩዎች ከአሁን በፊትም ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር የተወዳደሩ ናቸው https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- የግንቦት 20፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የአሜሪካ ቋሚ የመኖርያ ፈቃድ (ግሪን ካርድ) የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካንን ለቀው፣ ኢትዮጵያ ሄደው እንዲያመለከቱ መደረጉ ምን ያህል ያስኬዳል?
- ሦስት ወራትን በፍጥጫ ያሳለፉት ኢራንና አሜሪካ እያመሩ ያሉት ወደ ሰላም ነው ወይስ ወደ ጦርነት?
- በየቀኑ በስልክችን የምናስሰው የኢንተርኔት መረጃ የሚመጣው ከሳተላይት ነው ወይስ ከውቅያኖስ?
ሌሎችንም ዘገባዎችን ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒ...
- Title
- ጨረቃ ላይ ሰውን ለማስፈር የአሜሪካ እና የቻይና ፉክክር | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:48
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ጨረቃ ላይ የሰው ልጅ የሚኖርበት ጊዜ ቅርብ መሆኑን የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል። ቻይናም የዚሁ ዓላማ ተፎካካሪ ስትሆን በ2030 ጨረቃ ላይ ለማረፍ አቅዳለች https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ...
- Title
- የግንቦት 19፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የግንቦት 19፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- ኢትዮ-ቴሌኮም ካፒታል ገበያውን በይፋ መቀላቀሉ የአክሲዮን ገበያን ማርሽ ይቀይራል?
30 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እንዴት 3.2 ቢሊዮን ብር ብቻ ሰበሰበ?
- ኢድ አል-አድሃ፡ በተለያዩ ሃይማኖቶች እንስሳት ለምን በመስዋዕትነት ይቀርባሉ?
- ኡሁሩ ኬንያታ የሚመሩት ታዛቢ ቡድን ወደ አዲስ አበባ ማቅናቱ
ሌሎችንም ዘገባዎችን ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓ...
- Title
- የኢድ አል-አድሃ በዓል የእርድ በዓል የሚባለው ለምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:40
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የእርድ በዓል በመባል ይታወቃል። ሌሎች ሃይማኖቶችም በተመሳሳይ እንስሳትን ለመስዋዕትነት ያቀርባሉ። ለመሆኑ ሃይማኖቶች ይህንን የሚያደርጉት ምንን ታሳቢ በማድረግ ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ...
- Title
- የግንቦት 18፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአምቦ ከተማ ‘ለልማት በሚል ቤቴ ላዬ ላይ ፈርሶ፣ ልጄ ግድግዳ ወድቆባት ሞተችብኝ’ የሚሉት ነዋሪ ጉዳይ
-የኢሶዴፓ ክስና የምርጫ ቦርድ መግለጫ፤ ‘ምርጫው እንዳይደረግ እንጠይቃለን’ ዶ/ር ራሔል ባፌ
- የኢራንና አሜሪካ የጦርነትና የሰላም ውሎ
-ሌሎችንም ዘገባዎችን ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ት...
- Title
- የተኩስ ልምምድ በቀጥታ የኢራን ቴሌቪዠን ሥርጭት ላይ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:22
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- የኢራን የመንግሥት ቴሌቪዥን አቅራቢ ስቱዲዮ ውስጥ ክላሽ በመተኮስ ተመልካቾቹን የመሣሪያ አጠቃቀም አስተምሯል። በኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር የነበረው ጦርነት እንደገና ይቀሰቀሳል በሚል ከ30 ሚሊዮን በላይ “ለኢራን ለመሰዋት” እንደተመዘገቡ ተነግሯል። የቀጥታ ሥርጭት የመሣሪያ አጠቃቀም ትምህርቱም የዚሁ አካል ነው ተብሏል https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች...
- Title
- የግንቦት 17፣ 2018 የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ትራምፕና ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ? ስለ ጽምዶ ያሉት ነገር አለ?
- በትግራይ ክልል ሊፈጠሩ የሚችሉ አራት ቢሆኖች ምን ምን ናቸው?
- የኢራንና የትራምፕ ነገር - ስምምነት ወይስ ሌላ ዙር ጦርነት?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይ...
- Title
- ከፖለቲካዊ ፍጥጫ እስከ ወታደራዊ እርምጃ : በትግራይ ክልል ሊፈጠሩ የሚችሉ አራት ቢሆኖች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:27
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ህወሓት ሕገ ወጥ በተባለው ምርጫ የተቋቋመውን የክልሉን ምክር ቤት ወደ ሥራ በመመለስ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር በመስማማት የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደሩን የሚቃረን አስተዳደር አቋቁሟል።
ይህም ከፌደራል መንግሥቱ ጋር የተደረሰውን የፕሪቶሪያ ስምምነት ውድቅ የሚያደርግ እርምጃ በመሆኑ በክለሉ ውስጥ አዲስ ፖለቲካዊ ቀውስን ፈጥሯል። እስካሁን የፌደራል መንግሥቱ በይፋ ያለው ነገር ባይኖርም ሁኔታው ወደየት ሊያመራ እንደሚችል ግምቶች እየቀረቡ ነው። የክልሉ ሁኔታው አሁን ባለበት ይቀጥላል ወይስ ፌደራል መንግሥት እርምጃ ይወስዳል? ሥልጣን የተቆጣጠረው ህወሓትስ ወደ ወታደራዊ እርምጃ ይገባ ይሆን? ወይስ ሁ...
- Title
- ኢቦላን የመሳሰሉ የእንስሳት በሽታዎች ለምን ሰውን በተደጋጋሚ ያጠቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:30
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አደገኛ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተደጋጋሚ እየተከሰቱ ነው። በአሁኑ ወቅት ኢቦላ በዲሞክራቲክ ኮንጎ እና በኡጋንዳ ውስጥ ተከስቶ በመቶዎች ሲገድል በርካቶች ደግሞ በበሽታው መያዛቸው ተነግሯል። ይህ አደገኛ በሽታ ወደ ሌሎችም የአፍሪካ አገራት ሊዛመት እንደሚችል ተሰግቷል። ለመሆኑ እንደዚህ ዓይነት በሽታዎች መነሻቸው ምንድን ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- የዐርብ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:59
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በድሬዳዋ ከከንቲባው ጋር በአንድ ምርጫ ክልል የሚወዳደሩት እጩ ለምን ራሳቸውን ከምርጫው አገለሉ?
- ባለፉት ቀናት በሲዳማና ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች የተከሰተው ምንድነው?
- የግብፅ ‘’ከበባ” እና የኢትዮጵያ ስጋት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- ሁላችንንም እንዲህ ያስተሳሰረን የኢንተርኔት መድረክ እንዴት ዓለምን በሙሉ አዳራሰ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:54
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ባለንበት ዘመን ከአንዱ የዓለም ጫፍ ወደ ሌላኛው ጫፍ ከሰከንድ በታች በሆነ ቅጽበት የድምጽ፣ የጽሁፍ እና የቪዲዮ መልዕክት ልውውጥ ማድረግ ይቻላል። ለዚህ ደግሞ ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ ትስስር (ኢንተርኔት) ሁሉን ነገር አቅልሎታል። ለመሆኑ ይህ ሁላችንንም እንዲህ ያስተሳሰረን የኢንተርኔት መድረክ እንዴት ዓለምን በሙሉ አዳራሰ?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- የሐሙስ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ትምህርት ቤቶች ቀድመው እንዲዘጉ ለምን ፈለገ?
- በባሌ ዞን ከውሻ ያስጣሉትን ድኩላ በጡጦ ያሳደጉ እናት
- ከነዳጅ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ቁልፍ ነጥቦች ምንድን ናቸው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ...
- Title
- የአርሰናል የመጨረሻ ዋንጫ እና ከዚያ በኋላ የተፈጠሩ የዓለም ክስተቶች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:35
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አርሰናል የ2026 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል። ይህ የሆነው ከ22 ዓመታት በኋላ ነው። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ በዓለም ላይ በርካታ ለውጦች ተካሂደዋል። ዋና ዋና የሚባሉት የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተ...
- Title
- የረቡዕ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኢህአፓ አመራር ራሳቸውን ከምርጫው ለምን አገለሉ?
- የአውሮፓ ሕብረት ያነሳቸው የቪዛ ገደቦች የትኞቹ ናቸው?
- ዓለም አቀፍ የንቦች ቀን፡ የንቦች ዓለም ምን ይመስላል? ሰነፍ ንብ አለ? አፍሪካዊስ? . . . ተመራማሪ ጋብዘናል
- የትናንቱ የአርሰናል ድል
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታ...
- Title
- የአርሰናልን የ22 ዓመት የዋንጫ ጥም የቆረጠው ድል | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:21
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አርሰናል የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ካነሳ ሩብ ክፍለዘመን የሚጠጋ ጊዜ አስቆጥሯል። ባለፉት ጥቂት ዓመታት ተፎካካሪ ቢሆንም ድል አልተቀዳጀም። ዘንድሮ አንድ ጨዋታ እየቀረው ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። በውድድር ሂደቱ ውጤት ቀያሪ የሚባሉት ክስተቶች የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- የማክሰኞ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአሊ ዶሮ በተፈፀመ ጥቃት ከ50 በላይ ተሳፋሪዎች ታግተው ስለመወሰዳቸው፣
- በየመን በሕገ ወጥ ሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ኢትዮጵያውያን በሁቲ ጦር በቁጥጥር ሥር ስለመዋላቸው
- የአራት ፓርቲዎች ጥምረት- ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ከምርጫው ጋር በተያያዘ ያቀረበው ተቃውሞ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- በጋዛ ፍርስራሽ መካከል የተደረገው ለየት ያለ ሰርግ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:34
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ጦርነት በፍርስራሽ የተሞላችው የጋዛ ነዋሪዎች ወደ መደበኛ ሕይወት ለመመለስ እየጣሩ ነው። ነዋሪዎች በጦርነቱ ከተገደሉባቸው ቤሰቦቻቸው ሐዘን በመውጣት ሕይወትን ለመቀጠል በተለያዩ መስኮች የሚችሉትን እያደረጉ ነው። ሰሞኑን በጋዛ የተደረገው ሰርግ ቪዲዮ በዓለም ላይ መነጋገሪያ ሆኗል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- የሰኞ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ግብፅ እና ኤርትራ በቀይ ባሕር ጉዳይ የገቡት ስምምነት ምን ይላል?
- ትናንት የተመሠረተው ''የትግራይ የሰላምና እና የለውጥ ምክር ቤት'' ምን ሊያሳካ ይችላል? በማንስ ይደገፋል?
- ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ የተባለው የኢቦላ ወረርሽኝ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባ...
- Title
- ከነዳጅ ጋር አብረው ስለሚነሱ ቁልፍ ነገሮች ምን ያህል ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:52
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ለዓለም የነዳጅ እና ኃይል አቅርቦት መሠረት የሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት የአገራትን ምጣኔ ሃብት ወዳልተጠበቀ ቀውስ እየወሰደው ይገኛል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ተደጋግሞ የሚነሳው ድፍድፍ ነዳጅ ምንድን ነው? የብሬንት ነዳጅስ? ዝርዝር መረጃው በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይ...
- Title
- የዐርብ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ዩኬ በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ የመለሰቻቸው ቅርሶች፡ የአጼ ቴዎድሮስን ፀጉር የቆረጠው ወታደር የጻፈው ማስታወሻ ምን ይላል?
- ስኪዞፍሬኒያ የተባለው የአዕምሮ ህመም ምንድን ነው? መታከምስ ይችላል?
- የኤፍ ኤ ካፕ እና የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ሌሎች አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- የኢትዮጵያ እና የሱዳን መካሰስ እና ፍጥጫ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:38
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ለረጅም ጊዜ ወዳጅ ሆነው የቆዩት ጎረቤታሞቹ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ግንኙነታቸው ሻክሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በይፋ በመውጣት ከመካሰስ አልፈው ወደ ግጭት የሚያመሩ ዛቻዎች እየተሰሙ ነው። ለመሆኑ ሁለቱ ጎረቤታሞችን እዚህ ያደረሳቸው ምንድን ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- ማንቸስተር ሲቲ ከቼልሲ፡ የኤፍ ኤ ካፕ የፍጻሜ እና የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በሳምንቱ መጨረሻ የኤፍ ኤ ካፕ የፍጻሜ እና የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ይከናወናሉ። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ጨዋታዎቹን እንደሚከተለው ገምቷል። እርስዎ ግምትዎን ያጋሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎ...
- Title
- የሐሙስ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ላይ ስለተፈፀመው ጥቃት
“ የታመመች እናቷን ለመጠየቅ እየሄደች ሳለ ነው ከአራት ዓመት ልጇ ጋር የተገደለችው”
- በሳዑዲ አረቢያ ሞት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ምህረትን ይማፀናሉ
- ዶ/ር ጌዲዮን የተሳተፉት የብሪክስ ጉባዔ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- የረቡዕ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማንሳቷ
- በኢትዮጵያ አዲስ የኤች አይቪ መከላከያ መድሃኒት ሊሰጥ መሆኑ
- ትራምፕን ወደ ቻይና የወሰዳቸው አጀንዳዎች ምንድን ናቸው?
- የእስራኤል ቀጣይ ዒላማ ቱርክ ትሆን?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀ...
- Title
- ቃላት እየተወራወሩ ያሉት ቱርክ እና እስራኤል ወደ ወታደራዊ ግጭት ሊያመሩ ይችላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:26
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ባለፉት ሦስት ዓመታት ቱርክ እና እስራኤል መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመፍጠር ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት እያመራ መሆኑ እየተነገረ ነው። በሁለቱ አገራት መሪዎች መካከል የቃላት ጦርነቱ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት ወታደራዊ ግጭት የመከሰት ዕድል ይኖራል ወይ የሚል ጥያቄን እያስነሳ ነው። የሁለቱ አገራት ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- የማክሰኞ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:41
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዚደንት የፕሬስ ኃላፊ በቁጥጥር ስር ስለመዋላቸው
- ዛሬ ጠዋት በልምምድ ላይ ሳለች ሕይወቷ ስላለፈው አትሌት የብርጓል
- ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የተፈራረሙት ስምምነት ምን ቁልፍ ጉዳዮችን ይዟል?
- የሚጠበቀው የትራምፕ የቻይና ጉብኝት የኢራንን ጦርነት ያስቆማል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኬንያ ለምን መነጋገሪያ ሆኑ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በኬንያ ጉብኝት ያደረጉት ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን 'አፍሪካ ፎርዋርድ' ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። በስበሰባው ወቅት ወደ መድረክ ወጥተው ያደረጉት ንግግር መነጋገሪያ ሆኗል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ...
- Title
- የሰኞ ግንቦት 03/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:58
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሰንዳፋ የባንክ ሰራተኛዋን ገድሎ በጅብ በማስበላት የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በእጥፍ የጨመረውን የነዳጅ ዋጋ ለመቋቋም ምን እርምጃዎችን እየወሰደ ነው?
- የኢራን ጦርነት ለምዕራባውያን ኩባንያዎች ያመጣው ዕድል ምንድን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- የኢራን ጦርነት ለምዕራባውያን ኩባንያዎች ያመጣው ዕድል | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:26
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- የኢራን ጦርነት በተለይ የነዳጅ አቅርቦትን በማስተጓጎል በመላው ዓለም ተጽዕኖ አሳድሯል። በአንጻሩ የተወሰኑ ኩባንያዎች በጦርነቱ ምክንያት በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር አትርፈዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማ...
- Title
- የዐርብ ሚያዝያ 30፣ 2018 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በጅማ ለአርጆ ዴዴሳ መስኖ ፕሮጀክት የተነሱት 5ሺህ አርሶ አደሮች አቤቱታና የመንግሥት ምላሽ
- ህወሓት ለጄኔራል ታደሰ ወረደ የሰጠው ምላሽ
- የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አክሱም "ቅድስት ከተማ" እንድትባል ስለመወሰኑ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- ፈረንሳይ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧን ወደ ሆርሙዝ ላከች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ሳቢያ የተዘጋውን የሆርሙዝ ወሽመጥ ለማስከፈት በሚደረገው ጥረት እገዛ ለማድረግ የፈረንሳይ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ስፍራው ተንቀሳቅሳለች። መርከቧ በቀይ ባሕር በኩል የምትጓዝ ሲሆን የስዊዝ ካናልን ማለፏ ታውቋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አርሰናል ቀሪ ሦስት ጨዋታዎችን ካሸነፈ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ገይህንን ጨምሮ የ36ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ገምቷል። አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ያሸንፋሉ ሲል ገምቷል። ቼልሲ፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- የሐሙስ ሚያዝያ 29/2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኤርትራ ማዕቀብ መነሳት ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ለዲሞክራሲ ይጋብዛል? ለሕዝቡስ ምን ይዞ ይመጣል?
- በአማራ ክልል በተፈፀሙ ወሲባዊ ጥቃቶች ላይ የተሰራ የቢቢሲ ዘገባ ሽልማት ስለማሸነፉ
- ህወሓት ‘ከሱዳን መንግሥት ጋር አብሯል’ በሚል ለቀረበበት ክስ የሰጠው ምላሽ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- የረቡዕ ሚያዝያ 28/2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አሜሪካ በዚህ ሰዓት የኤርትራን ወዳጅነት ለምን ፈለገች?
- በአንድ ጊዜ አምስት ልጆችን የተገላገለችው እናት - ከሐረር
- የነዳጅ ዋጋ ማሻቀብና የሕዝብ እሮሮ ፡ ባሕር ዳር- ጋምቤላ - አላማጣ
- ለወራት ተዘግቶ የቆየው ሆርሙዝ ወሽመጥ ሊከፈት ይሆን?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎ...
- Title
- የደብረ ጽዮን በፕሬዝዳንትነት መሰየም ትግራይን ወዴት ይወስዳታል?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:13
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- በትግራይ ሁለት ፕሬዝዳንቶች ተሹመዋል። ህወሓት የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት መፍረሱን በመጥቀስ ከጦርነት በፊት የነበረውን አስተዳደር መመለሱን አስታውቋል። ሌ/ጄኔራል ታደሰ በሥልጣን ላይ እያሉ ነው ደብረጽዮን ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት። ክልሉ እንዴት እዚህ ሁኔታ ላይ ደረሰ? የሌ/ጄነራል ታደሰ ዕጣ ፈንታስ ምን ሊሆን ይችላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ሚያዚያ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ወደ ፕሬዝዳንትነት መመለስ ጦርነት ያስከትላል? የህወሓት ፖለቲካዊ ስሌት ምን ሊሆን ይችላል?
- ዛሬ በመቀለ ሰማይ ላይ ስላንዣበበችው ‘ተዋጊ ጄት ’ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
- ከባሕር ዳር ተነሳ ስለተባለው ድሮንና የኻርቱም መንግሥት ቁጣ
- የነዳጅ ዋጋ ማሻቀብ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- ልጁን በባቡር ከመገጨት ለማዳን የአባት አደገኛ ውሳኔ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:28
- Date posted
- 4 months ago
- Description
- አንድ አባት ልጁን በፍጥነት ከሚጓዝ ባቡር ከመገጨት ለማዳን የወሰደውን ደፋር እርምጃ የሚያሳይ ቪዲዮ በስፋት እየተሠራጨ ነው። ይህ አባት ልጁን ከአሰቃቂ አደጋ ለማዳን ያደረገው ነገር ከፍተኛ አድናቆት አትርፎለታል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ሚያዚያ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:38
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በእነዶ/ር ወንድወሰን መዝገብ በሽብር የተከሰሱ ግለሰቦች የፍርድ ቤት ውሎ
- በደቡብ አፍሪካ ‘መጤ ጠል’ ተቃውሞዎች ምክንያታቸው ምንድን ነው?
- በአትላንቲክ መርከብ ላይ የተከሰተው ሃንታቫይረስ ምን ያህል አስጊ ነው?
- የአሜሪካ እና የኢራን አዲስ ፍጥጫ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- የውጭ አገራት ዜጎች ዒላማ የተደረጉበት የደቡብ አፍሪካ ተቃውሞ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:00
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በደቡብ አፍሪካ ዋና ዋና ከተሞች ተቃውሞ እየተደረገ ነው። ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ አገራት ዜጎች ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል። የአገሪቱ መንግሥት በሰዎች ላይ በሚደርሰው ጥቃት እስካሁን ምላሽ አልሰጠም። ዜጎቻቸው የተጠቁባቸው አገራት የደቡብ አፍሪካ አምባሳደሮችን እየጠሩ ማብራሪያ ጠይቀዋል። ቀጣይ ምን ሊጠር ይችላል? የሚለው አሁንም ብዙ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የውጭ አገር ዜጎችን እያሳሰበ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የ...
- Title
- የአርብ ምሽት ሚያዚያ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:38
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በህውሓት እና በትግራይ ጊዜያው አስተዳደር በኩል የተፈጠረው ፍጥጫ ወዴት ሊያመራ ይችላል?
-ፀረ ስደተኛ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ባለበት ደቡብ አፍሪካ ስደተኞች በምን ሁኔታ ላይ ናቸው?
-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለ...
- Title
- የቢቢሲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የሳምንቱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ሊቨርፑልን የሚያስተናግድበት ነው። የሊጉን ዋንጫ መዳረሻ በመወሰን ረገድ ግን ማንቸስተር ሲቲ ወደ ዲኪንሰን አቅንቶ ኤቨርተንን የሚገጥምበት ጨዋታ ትልቅ ትኩረት አግኝቷል። ሱተን አርሰናል ያሸንፋል ኒውካስል ደግሞ በሜዳው ይሸነፋል ሲል ገምቷል። ማንቸስተር ሲቲ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃምስ? ግምታችሁን አጋሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ሚያዚያ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:38
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በሳዑዲ የሞት ፍርድ ስለሚጠባበቁት ኢትዮጵያዊያን
-ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጥቃት ስለሚፈፀምባቸው ዜጎች ለአገሪቱ መንግሥት ያቀረበችው ጥያቄ
--ትናንት ሕይወቷ አልፎ ስለተገኘችው ቲክቶከር ፖሊስ ምን አለ?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ከኦፔክ አባልነት መውጣቷ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የተባበሩት አብ ኤሜሬትስ (ዩኤኢ) ከፔትሮሊየም ላኪ አገራት ድርጅት (ኦፔክ) እንደምትወጣ በድንገት ማሳወቋ ትልቅ ክስተት ሆኗል። የአሁኑ እርምጃዋ የኢራን ጦርነት ያስከተለው መዘዝን ያመለክታል። በባህረ ሰላጤው ውስጥ የተከሰተው ጫና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከኢራን ጋር ያላትን ግንኙነት ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ያላትን የሻከረ ግንኙነትም ሊጎዳው ይችላል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩ...
- Title
- በአንድ ጊዜ 300 ጥንዶች የተጋቡበት የጋዛ ሠርግ እና የፈነጠቀው ተስፋ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:53
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በጋዛ 300 ጥንዶች በአንድ ጊዜ ተሞሽረዋል። በጋዛ ውስጥ ዴይር አል ባላህ ላይ በተደረገው በዚህ የጋብቻ ሥነ ስርዓት ካመለከቱት 2000 ጥንዶች መካከል በዕጣ የተለዩት 300 ጥንዶች በአንድ ቀን ተጣምረዋል። ይህ ክስተት በተጋቢዎች ዘንድ የተሻለች ጋዛን ለማየት ተስፋ ፈንጥቆላቸዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ሚያዚያ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:39
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የገንዘብ ሚኒስትሩ ስለ ነዳጅ አቅርቦት ምን አሉ?
-ከሁለት ሳምንት በላይ ‘የት እንደታሰረ' ሳይታወቅ ቆይቶ ስለተለቀቀው የአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኛ
-ዮሚፍ ቀጀልቻ በለንደን ማራቶን ስላስመዘገበው ውጤት ምን አለ?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- “ጄነራል ታደሰ በሰላማዊ መንገድ ሥልጣን ካላስረከቡ ስህተት ነው”- ህወሓት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:22
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ [ህወሓት] በትግራይ የተመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር መፍረሱን አስታውቋል። ከአንድ ወር በፊት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ለአንድ ዓመት የሥልጣን ጊዜያቸው የተራዘመላቸው የጄነራል ታደሰ ወረደን ሹመት እንደማይቀበልም አስታውቋል:: በመሆኑም በቅርቡ አዲስ የክልል ፕሬዝዳንት እንደሚመርጥ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቃል አቀባዩ በነበራቸው ቃለምልልስ ወቅት ተናግረዋል። የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ሚካኤል አስገዶም ይህንን ተከትሎ ጄኔራል ታደሰ ለተመራጩ ፕሬዝዳንት ሥልጣን አላስረክብም ካሉ “ስህተት ነው” ብለዋል:: https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሚያዚያ 20/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:32
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ህውሓት ታደሰ ወረዳ ሥልጣናቸውን “በሰላማዊ መንገድ” የማያስረክቡ ከሆነ “ስህተት” ነው አለ
-‘መሣሪያ እየተተኮሰብን ነው ምርጫ እየቀሰቀስን ያለነው’- ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት
-በአንጎላችን እና በቆዳችን መካከል ያለው አስደናቂ ግንኙነት ምን ያህል እናውቃለን?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መ...
- Title
- ዶናልድ ትራምፕ፡ ለሦስተኛ ጊዜ የመግደል ሙከራ የተደረገባቸው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:30
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ቅዳሜ ምሽት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በርካታ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት የዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ጥቃት ለማድረስ የጦር መሣሪያ እና ቢላዋ ይዞ የገባ ግለሰብ በአገሪቱ የጸጥታ እና ደህንነት ባልደረቦች በቁጥጥር ስር ውሏል። ፕሬዝዳንቱ ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው በፍጥነት ከአዳራሹ ወጥተዋል። ትራምፕ ለመግደል ሙከራ አዲስ አይደሉም። ለመሆኑ ፕሬዝዳንቱ ላይ እስካሁን የተቃጡት የመግደል ሙከራዎች ምን ይመስላሉ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ...

