BBC News አማርኛ
አሜሪካ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የምትፈልጋቸው የጤና መረጃዎች ምንድን ናቸው? ከሉዓላዊነት ጋርስ ምን ያገናኘዋል? | BBC News አማርኛ
- Title
- አሜሪካ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የምትፈልጋቸው የጤና መረጃዎች ምንድን ናቸው? ከሉዓላዊነት ጋርስ ምን ያገናኘዋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:21
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- አሜሪካ በቅርቡ ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት ጋር የገባችው የጤና ስምምነት ውዝግብ ፈጥሯል። ስምምነቱ በአንዳንድ አገራት ተቃውሞ የገጠመው ሲሆን ሙሉ በሙሉ ያልተቀበሉትም አሉ። ከእነዚህ መካከል ጋና፣ ዛምቢያ እና ዚምባብዌ ይገኙበታል። ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ይዘት እንዳለው የተገለፀውን ይህንን የሁለትዮሽ ስምምነት በታኅሳስ 2018 ዓ.ም. ተፈራርማለች። አሜሪካ ስምምነቱ የበሽታዎች መከላከል አቅምን እና የጤና ሥርዓትን ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ብትገልጽም፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውማን ራይትስ ዎች ስጋት አለኝ ብሏል። ከኢትዮጵያ፣ ከኬንያ፣ ከሩዋንዳ፣ ከኡጋንዳ፣ ከናይጄሪያ እና ከሞዛምቢክ ጋር የተገቡ ስምም...
- Title
- የነሐሴ 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:56
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የነሐሴ 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተያያዘ "ይቅርታ" የተቀበሉት እና ያልተቀበሉት ተከሳሾች ተከፍለው መታሰራቸው ተነገረ
-የአዲስ አበባን ጉዳይ ቅርቃር ውስጥ ያስገባው "ከበላይ የመጣ" ሃሳብ እና የምክክር ኮሚሽኑ ምላሽ
-በአውሮፓ ሚሊዮኖች በሕይወት ዘመን አንዴ የሚከሰተውን የፀሐይ ግርዶሽ ተመለከቱ
-የኢቦላ ወረርሽኝ እስካሁን ከታዩት እጅግ የከፋው ለመሆን መቃረቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ...
- Title
- በአዲስ አበባን ጉዳይ መስማማት ያልተቻለው ለምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:27
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- አንድ ወር ባስቆጠረው አገራዊ ምክክር ስምንት አጀንዳዎች ላይ ሲመክሩ የቆዩት ከአራት ሺህ በላይ ተሳታፊዎች ወደ መቋጫው እየተቃረቡ ነው። በዚህ ሂደት የአዲስ አበባ ጉዳይ ከሌሎች አጀንዳዎች በበለጠ አነጋጋሪ እና ስምምነት ላይ ለመድረስ አዳጋች ሆኖ ታይቷል። በአዲስ አበባ የምክክር አጀንዳ ላይ የተከሰተው ምንድን ነው? ያላግባቡት ጉዳዮችስ የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- የነሐሴ 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የነሐሴ 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- መተከል ዞን በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ንፁሃን መገደላቸውን እና መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
- ከአማራ ክልል ቀውስ ጋር በተገናኘ በሽብር የተከሰሱት ተጠርጣሪዎች የይቅርታ ሰነድ ምን አካትቷል? የሕግ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?
- ዘሌንስሊ ሞስኮ የሰሜን ኮሪያን ሚሳዔል ተጠቅማ እያጠቃችን ነው አሉ
- የትራምፕን ማኅበራዊ ሚዲያ ለመጠቀም ኩባንያዎች በወር ከ100,000 ዶላር በላይ ይከፍላሉ ተባለ
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢት...
- Title
- ዶናልድ ትራምፕ በተደቀነባቸው ስጋት ምክንያት አውሮፕላን እንዴት ቀይረው ‘ለማምለጥ’ ቻሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:05
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ወር በቱርክ ከተካሄደው የኔቶ ጉባዔ ሲወጡ፣ ሊኖር በሚችል ስጋት ምክንያት በምስጢር አውሮፕላን መቀየራቸውን አረጋገጡ። ፕሬዝዳንቱ ይህን ይፋ ያደረጉት እአአ ሐምሌ 2 በካሜራዎች ዕይታ ስር ሆነው ኤር ፎርስ ዋን ላይ ከተሳፈሩ በኋላ ወደ ወታደራዊ አውሮፕላን መዛወራቸውን የሚገልጹ ሪፖርቶች መውጣታቸውን ተከትሎ ነው። ትራምፕ አስቀድመው፣ የኢራን "ቁጥር አንድ ዒላማ" ስለመሆናቸው በአንካራው ጉባኤ ላይ ተናግረው ነበር። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰ...
- Title
- የነሐሴ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የነሐሴ 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
-በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ያሳደረው ስጋት
-በፍርድ ቤት በተያዙ ጉዳዮች ላይ መገናኛ ብዙኃን ማብራሪያዎችን መስጠት ይችላሉ? ባለሙያዎች ምን ይላሉ?
-ትራምፕ በምሥጢር አውሮፕላን ያስቀየራቸው ስጋት ምን ነበር?
ሌሎችንም ዘገባዎች አካተናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣...
- Title
- "አዲስ አበባ እንደ እንግዳ ካልሆነ ከዚህ በኋላ ለመኖር የምመጣ አይመስለኝም"- ዮናስ መኳንንት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:34
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የሥዕል እና የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ የሆነው ዮናስ መኳንንት፤ ተወልዶ ያደገባትን፣ የእንጀራ ገመዱ የነበረችውን አዲስ አበባን ጥሎ ገጠር ከገባ ከጥቂት ወራት በኋላ ሁለት ዓመት ይሞላዋል። ዮናስ ከተማን እርግፍ አድርጎ ጥሎ ገጠር እንዲገባ ያደረገው፤ በአዲስ አበባ ተጀምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች የተተገበረው የኮሪደር ልማት መሆኑን ይናገራል። ለማረፊያነትና ለኑሮ የመረጣት አካባቢ ደግሞ በአማራ ክልል ከጣና ሐይቅ ዳር የምትገኘውን ጎርጎራን ነበር። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪ...
- Title
- የነሐሴ 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የነሐሴ 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• የምክክር ኮሚሽኑና እየተናፈሱ ያሉት ‘አሉባልታዎች’
• በመጽሐፍ ዙርያ ለ17 ዓመታት እየተወያዩ ያሉት የንባብ ‘ሱሰኞች’
• ታንክና ግዙፍ ሠራዊትን ‘ትርጉም አልባ’ እያደረጉ ያሉት ዘመናዊ ድሮኖች
ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ት...
- Title
- ቀጣዮቹ የጦር ፍጥጫዎች በድሮኖች ሊወሰኑ ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:09
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- በጦር ሜዳዎች የበላይ ለመሆን ታንኮችና ተዋጊ ጄቶች ያላቸው ሚና አነስተኛ ሆኗል። ድሮኖች የበለጠ የዘመኑ እና ውጤታማ እየሆኑ ነው። በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በዓለም ላይ ያሉ የትልልቅ ጦር ባለቤቶች አንድ ሚሊዮን፣ 5 ሚሊዮን ወይም 10 ሚሊዮን የድሮን ጦር እየገነቡ መሆኑን መግለጫ ሲሰጡ ማየት የተለመደ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ለመሆኑ አዲሱ የድሮኖች አካሄድ ምን ይመስላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻና...
- Title
- የነሐሴ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የነሐሴ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• አምባሳደር ባጫ ደበሌ ለቢቢሲ ምን አሉ?
• የኢህአፓ ፖለቲከኞች የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎን በተመለከተ ከጠበቃቸው ጋር ቆይታ
• ለዜግነት ሲባል አሜሪካ ሄዶ መውለድ ሊቀር ይሆን?
• ኤርትራ እንዴት ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ፎረም ሊቀመንበር ተደረገች?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘ...
- Title
- “ጦርነት ከተጀመረ መንግሥታት ይለወጣሉ፤ ድንበሮች ይቀየራሉ”| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 27:20
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- ቢቢሲ በኢትዮጵያ እና በቀጣናዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል። የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ፣ ከህወሓት ጋር ያለው ውዝግብ፣ የባሕር በር ጥያቄ እና የቀጠናዊ የጦርነት ስጋቶች በቃለ መጠይቁ ተዳሰዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- የሐምሌ 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:58
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የሐምሌ 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በደቡብ ወሎ ለጋምቦ ወረዳ በተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ስለመገደላቸው
• ተጠባቂዋ አትሌት አጃኢባ ለምን ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጭ ሆነች?
•አሜሪካ ከኢራን ጋር በምታደርገው ውጊያ የተተኳሾች እጥረት ገጥሟታል ስለመባሉ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻና...
- Title
- “ህወሓት ያስረከበው የተበላሸ መሣሪያ ነበር”| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:01
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። ከፕሪቶሪያ ስምምምነት እስከ ሰሞነኛ ጉዳዮች ተነስተዋል። ሙሉ ቃለ መጠይቁ አርብ [ነሐሴ 2/2018 ዓ.ም] በቢቢሲ አማርኛ የዩቲዩብ ቻናል ይቀርባል።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን ...
- Title
- የሐምሌ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የሐምሌ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ፖሊስ ሁለት የኢህአፓ ፖለቲከኞችና ጠበቃ አበራ ንጉሥን በሽብር ስለመወንጀሉ
• በመቀለ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችው ዘውዱ ሃፍቱና ቁጣን የቀሰቀሰው የዛሬ ፍርድ ቤት ውሳኔ
• የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም አዲስ ሹመት
• የፑንትላንድ ኃይሎች እና በሶማሊያ መንግሥት መካከል የተቀሰቀሰው ውጊያ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮ...
- Title
- አሜሪካ አንድ የአፍሪካ ቀንድ አገርን በተመለከተ ከኤርትራ ጋር ድርድር እያደረገች ወይም ምሥጢራዊ ስምምነት ለመድረስ እየሞከረች ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:21
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- አሜሪካ አንድ የአፍሪካ ቀንድ አገርን በተመለከተ ከኤርትራ ጋር ድርድር እያደረገች ወይም ምሥጢራዊ ስምምነት ለመድረስ እየሞከረች ነው ስለመባሉ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ምላሽ ሰጥተዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድረ ቡሎስ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ነው ምላሹን የሰጡት። አማካሪው ማሳድ ቡሎስ ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ካይሮ አቅንተው ነበር። በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አንጻር የጋራ ትብብር ከመሠረቱት ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። የሦስቱ አገራት የውጭ ጉ...
- Title
- የሐምሌ 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የሐምሌ 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በትግራይ እያገረሸ ስላለው ግጭት አምነስቲ ምን ይላል? ተመራማሪ አነጋግረናል።
• በጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር ስለመጨመሩ
•ሁለት የኢሕአፓ ፖለቲከኞች እና 1 የተቃዋሚዎች ጠበቃ ስለመታሰራቸው
•የአሜሪካ 25 ግዛቶች የትራምፕን አስተዳደር ለምን ከሰሱ?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ም...
- Title
- “የሚደረጉት ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ለውጥ አያመጡም” አምባሳደር ባጫ ደበሌ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። በቃለ መጠይቁ የተለያዩ ጉዳዮች ተነስተዋል። ሙሉ ቃለ ምልልሱ በቅርቡ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ይቀርባል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮ...
- Title
- የሐምሌ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- የሐምሌ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም የደረሰው አደጋ
• አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህራንን እያባረረ ነው?
• ሦስተኛ ዓመት የደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ሲታወስ
• የኢትዮጵያ የችግኝ ተከላና የቁጥር ጥያቄዎች
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- በተስፋ ማጣት እና በሞት መሀል፡ የአማራ ክልል ሦስት የጦርነት ዓመታት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:24
- Date posted
- 1 month ago
- Description
- ከወራት አለመረጋጋት በኋላ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም. በፋኖ ኃይሎች እና በመንግሥት መካከል ዳግም የፈነዳው የትጥቅ ግጭት ሚሊዮኖች ላይ ዳፋውን ማሳረፉን የትጥቅ ግጭቶችን የሚመዘግበው የአክሌድ መረጃ ይጠቁማል። በአክሌድ ትንተና መሠረት ከጥር እስከ ሐምሌ 2018 ዓ.ም. ድረስ ባለው ጊዜ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ሰዎች 'ለግጭት' ተጋልጠዋል። ግጭቱ ሁሉንም የክልሉን አካባቢዎች ቢያዳርስም ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ወሎ እና ሰሜን ሸዋ በስፋት የተሰራጨባቸው አካባቢዎች ናቸው፤ እንደ አክሌድ መረጃ።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥል...
- Title
- የሐምሌ 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• የምክክር ጉባኤው እስከአሁን ምን አጋጠመው? መስፍን አርአያ (ፕ/ር) እንግዳችን ናቸው
- አሜሪካ ከኢትዮጵያ የጤና መረጃዎችን የምትፈልገው ለምንድነው? ሊያሳስበን ይገባል?
• 6.4 ኪ.ግ የምትመዝን ሕፃን በሰላም የተገላገለችው ኢትዮጵያዊት
• ኢራን እንዴት ዋለች?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላ...
- Title
- 49 ሺህ አፍሪካውያን ስደተኞች በ24 ሰዓታት ብቻ ወደ አውሮፓ ተሻገሩ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:27
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- 18 ሰዎች ድንበር ለመሻገር ሲሞክሩ ሕይወታቸውን አጥተዋል። በርካታ ታዳጊዎች እንደሚገኙም ተዘግቧል https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ...
- Title
- የሐምሌ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ግብፅ ያቀረበችውን የ”ውሃ ቀነሰብን” ክስ ኢትዮጵያ ውድቅ ስለማድረጓ
• የትላንቱ የሐዋሳ ከባድ ዝናም ምን ጉዳት አስከተለ?
• ጾታዊ ጥቃት የኢትዮጵያ ወጣት ሴቶችን የኪነ ጥበብ እድገት እያቀጨጨ ነው?
• የአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት የዛሬ ውሎ
• አዲስ የዳይኖሰር ዝርያ ስለመገኘቱ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ...
- Title
- በአዲስ አበባ ታግታ ስለተገደለችው ቅዱሳን ይርጋለም ፖሊስ ለቢቢሲ ዝርዝር መረጃ ሰጥቷል| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:25
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- በግድያው ላይ ቢያንስ አስር ሰዎች ተጠርጥረው መታሰራቸውም ተገልጿል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።...
- Title
- የሐምሌ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ‘የሚስ ወርልድ' የቁንጅና ተወዳዳሪ ሩት ይርጋለም ታላቅ እህት፣ ቅዱሳን፣ የተገደለችው በማን ነው?
•የፕሬዝዳንት ትራምፕ አማካሪ፡ ‘ካይሮ ውስጥ ያደረ’ኩት ውይይት ፀረ ኢትዮጵያ ይዘት የለውም”
• በኢስያ ሕገ ወጥ ካምፖች ውስጥ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን
• ገዳዩን የጉበት በሽታ (ሄፒታይተስ-ቢ) እንዴት እንከላከለው?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ ...
- Title
- የሐምሌ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በአርሲ ዞን ‘በ4 ዓመት 458 ሰዎች ተገድለዋል’ ኢሰመጉ
• 55% ሴት ኢትዮጵያዊያን ‘ሚስትን ለመደብደብ በቂ ምክንያቶች አሉ’ ብለው ያምናሉ?
• በሳኡዲ በሞት ስለተቀጡት ኢትዮጵያዊያን
• ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ ‘መጪው ጦርነት አስጨንቆኛል’ ይላል
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- ሀኔ ኦስትቢ ኦርሊየን፡ ኖርዌያዊቷ የኢትዮጵያ 'ባህል አምባሳደር' | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:30
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- ሀኔ ኦስትቢ ኦርሊየን የስድስት ወር ልጅ እያለች ነበር ወደ ኢትዮጵያ የሄደችው። አያቶቿ ለ40 ዓመታት በኢትዮጵያ ኖረዋል። ከወላጆቿ ጋር በተለያዩ አካባቢዎች ከኖረች በኋላ በ10 ዓመቷ ወደ ኖርዌይ ተመልሳለች። ኢትዮጵያ የምትመላለሰው ሀኔ፣ የኢትዮጵያን ባህልና ቋንቋን ታስተዋውቃለች። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለ...
- Title
- የሐምሌ 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ኢትዮጵያዊው በግብፅ እስር ቤት እንዴት ሊሞት ቻለ?
• በትግራይ በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ያደረሰው ጥፋት
• የነዳጅ ዋጋ መቀነስ የጫረው ተስፋ
• ሆርሙዝ ወሽመጥ በማን ቁጥጥር ሥር ነው?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- የብራዚል እና የአርጀንቲና ውዝግብ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የአርጀንቲና መሪ ወደ ብራዚል ካመሩ በኋላ የራሷ የብራዚልን መሪ "ሌባ" ብለዋቸዋል። የአርጄንቲናው ፕሬዝዳንት ሃቪዬር ሚሌይ ይህንን የተናገሩት የብራዚል ተቃዋሚዎች ባዘጋጁት የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተ...
- Title
- የሐምሌ 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:58
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• የነ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ብይን ለምን ወደሚቀጥለው ዓመት ተዛወረ?
• ካይሮና አዲስ አበባ ከሰሞኑ ለምን በፕሮፓጋንዳ ተጠመዱ?
• ሰው ሠራሽ አስተውሎትን (AI) እንዴት እንጠቀመው? የማይክሮሶፍት ከፍተኛ ባለሙያ እንግዳችን ናቸው።
• ትራምፕ ኢራን ላይ በትራቸው ለምን በረታ?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- ኢትዮጵያዊው የማይክሮሶፍት ባለሙያ ስለኤአይ ጥቅም እና ጉዳት ምን ይላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:07
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- ዓለማችንን በማይታመን ፍጥነት እየለወጠ ያለውን ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በአግባቡ መገንዘብ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ እየሆነ የመጣ ይመስላል። ስለ ሰው ሠራሽ አስተውሎት የተዛቡ ምልከታዎች ምንድን ናቸው? ለወደፊቱ የኤአይ ዓለም እንዴት እራሳችንን ማዘጋጀት እንችላለን? የሚሉና ተያያዥ ጥያቄዎችን በተመለከተ ኢትዮጵያዊው የማይክሮሶፍት ባለሙያ ዶ/ር ግርማው አበበ ታደሰ ምላሽ ሰጥቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። ...
- Title
- የሐምሌ 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በደቡብ ወሎ፣ ቅድስተ አርሴማ የደረሰው አሰቃቂ የድሮን ጥቃት
• በአፋር ግመሎች በብዛት እየሞቱ ያሉት ምን ስለተከሰተ ነው?
• በምሥራቅ ቦረና አንዲት ሴትን ለማግባት ሲል ልጇቿን የገደለው ሞት ተፈረደበት
• አሜሪካና ሳኡዲ የተፈራረሙት የኒውክሌር ስምምነት ምን ይዟል?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ...
- Title
- የሐምሌ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ኢህአፓ በትግራይ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ ለምን አነጋገረ?
• በአርባ ምንጭ እየተፈጸመ ያለው የዝንጀሮዎች ግድያ፤ ሌላ አማራጭ ጠፍቶ ነው?
• ቢቢሲና ዶናልድ ትራምፕ በፍርድ ቤት
• አሜሪካ ለኢራን የሰጠችው ‘አስፈሪ’ ማስጠንቀቂያ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባ...
- Title
- በሕንድ የወጣቶች ተቃውሞን ያቀጣጠለው ‘የበረሮ ሕዝባዊ ፓርቲ’ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:31
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- በአንድ አወዛጋቢ አስተያየት የተጀመረው የሕንድ ተቃውሞ ለተከታታይ ቀናት እየተካሄደ ነው። ወጣቶች በተለያዩ የሕንድ ከተሞች ለተቃውሞ አደባባይ ውለው እያደሩ ነው። የረሃብ አድማ የጀመሩ ተቃዋሚዎች ቀናትን አስቆጥረዋል። ጉዳዩን ይበልጥ ያቀጣጠለው ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተሰርቋል የሚለው ክስ ነበር። ይህንን ተከትሎ ተቃዋሚዎቹ ባለሥልጣናት ከኃፊነታቸው እንዲነሱ በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የሐምሌ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ህወሓት በዚህ ወቅት ትልልቅ ሕዝባዊ ስብሰባዎችን እያደረገ ያለው ለምንድነው?
• ደብረጺዮን (ዶ/ር)፣ ‘አሁን ብቻችንን አይደለንም፤ አጋሮች አሉን’ ሲሉ እነማንን ማለታቸው ነው?
• በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሕገ ወጥ የሰው አስተላላፊዎች
• ሁቲዎች በሳኡዲ ላይ ስለጣሉት ማእቀብ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በ...
- Title
- የታመመች ዶሮውን ሆስፒታል ወስዶ መነጋገሪያ የሆነው ታዳጊው ማርቆስ አባዬ ከምን ደረሰ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:01
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የ12 ዓመቱ ታዳጊ ማርቆስ አባዬ እና የሚወዳት ዶሮው ከሰሞኑ የማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነዋል። ማርቆስ ቤተሰቦቹ የሰጡት ዶሮ በድንገት ታመመችበት። ሊያድናት ያደረገው ጥረት አልሳካ ሲለውም ወደ ሆስፒታል ይዟት ሄደ። ይህ አጋጣሚ በነርስ ዑመር ጫኔ ተቀርጾ ቲክቶክ ላይ ከተጋራ በኋላ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ለመሆኑ ታዳጊው እና ዶሮው ከምን ደርሰው ይሆን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- የሐምሌ 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• የአሜሪካው ልዑክ በካይሮ ምን ተማከሩ? ኢትዮጵያ የጋራ ስጋታቸው ናት?
• አገራዊ ምክክሩ ችግር ገጥሞታል? መስፍን አርአያን (ፕ/ር) እንግዳችን ናቸው
• የተገደሉት የአሜሪካ ወታደሮችና የኢራን ጥቃቶች
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- አርጀንቲና እና እንግሊዝ እየተወዛገቡ ስላሉባት ደሴት ምን እናውቃለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:53
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የፎክላንድ ደሴቶች ከአርጀንቲና የባህር ዳርቻ 480 ኪሜ ርቀት ብቻ ርቀው ይገኛሉ። 3000 ነዋሪዎች ብቻ የሚኖሩባቸው ደሴቶች ከእንግሊዝ 12,700 ኪሜ ይርቃሉ። ሁሉም በሚባል ደደረጃ ብሪታኒያ ዜጋ ነን ብለው ይናገራሉ። በ1982 የአርጀንቲና ወታደራዊ መንግሥት ደሴቶቹን በኃይል መልሶ ለመቆጣጠር ወረራ ፈጸመ። ለ74 ቀናት በቆየ ጦርነት አርጀንቲና እጅ በመስጠቷ ተጠናቀቀ። በጦርነቱ ከ900 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምን...
- Title
- የሐምሌ 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በአማራ ክልል፣ ቢቡኝ ወረዳ፣ ጥቃት ስለተፈጸመባቸው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች
• ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የት ነው ያሉት? በቁም እስር?
• የዓለም ሕዝብ ልቡ የሚራራው ለቻይና ነው ወይስ ለአሜሪካ? ለምን?
• ኢራን ለደረሰባት ከባድ ድብደባ ምላሽ ትሰጣለች? ወይስ አስታርቁኝ ትላለች?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ...
- Title
- በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎች ከአሜሪካ ይልቅ ወደ ቻይና ለምን ማድላት ጀመሩ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:51
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- በዓለም ዙሪያ በበርካታ አገራት ውስጥ ሰዎች ከአሜሪካ ይልቅ ቻይናን በተመለከተ አዎንታዊ ምልከታ እንዳላቸው ፒው የተሰኘው የምርምር ማዕከል ያወጣው አዲስ ጥናት አመላከተ።
ተቋሙ በሚያደርጋቸው ጥናቶች እንዲህ ዓይነት ግኝት ላይ ሲደርስ ይህ የመጀመሪያው ነው። 'ፒው ሪሰርች ሴንተር' ይህንን ጥናት ያከናወነው በ36 አገራት ውስጥ የሚገኙ ከ42 ሺህ በላይ ሰዎችን በማሳተፍ ነው። የጥናቱ ተሳታፊዎች፤ ስለ ሁለቱ ልዕለ ኃያላን ያላቸውን ምልከታ እጅግ አዎንታዊ፣ በመጠኑ አዎንታዊ እንዲሁም በመጠኑ አሉታዊ እና በጣም አሉታዊ በሚሉት አማራጮች እንዲገልጹ ተጠይቀዋል። በጥናቱ መሠረት፤ ተሳታፊዎች በአሜሪካው ፕሬዝዳን...
- Title
- የሐምሌ 09፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 09፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• የእነ ጄነራል ጻድቃን ምክር ቤት ለቅዳሜ ሰልፍ ስለመጥራቱ
• በደቡብ አፍሪካ የፀረ ስደተኞች እንቅስቃሴ መሪ መገደልን ተከትሎ የኢትዮጵያዊያን ስጋት
• "የግድያ ሙከራ" ተፈጽሞባቸዋል የተባሉት የትግራይ ሊቃነ ጳጳሳት "የቁም እስር"
• ኢራን ለሁቲዎች የሰጠችው አደራ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩ...
- Title
- የሐምሌ 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መክፈቻ ላይ ስላነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች
• የባንኮች ዓመታዊ የብድር ገደብ ተነስቶ የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔ መጨመሩ ምን ማለት ነው?
• በአሜሪካ ሚኔሶታ በሚገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን ላይ ስለደረሰው ቃጠሎ ከቤተክርስቲኒቱ አስተዳዳሪ ጋር ያደረግነው ቆይታ
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- የዘመናዊት ኳታር 'አባት' ቢልየነሩ ሼኽ ሐማድ ቢን ኻሊፋ አል ታኒ ማን ነበሩ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:30
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የቀድሞው የኳታር መሪ ሼኽ ሐማድ ቢን ኻሊፋ አል ታኒ በ74 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የዘመናዊት ኳታር መሥራች ተብለው የሚሞካሹት ሼኽ ሐማድ ከአባታቸው ሥልጣን የተረከቡት በአውሮፓውያኑ ሰኔ 1995 ነበር። የሥልጣን ሽግግሩ 'ደም አልባ መፈንቅለ መንግሥት' በሚል ይታወቃል። የኳታር 'አዘማኝ' ሼኽ ሐማድ አገሪቱ በምጣኔ ሃብት የበለጸገች፣ የዓለም አቀፍ ስበት ማዕከል እንድትሆን አስችለዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ም...
- Title
- የሐምሌ 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በቀጣይ ቀናት የምክክር ጉባኤው አካሔድ እንዴት ይቀጥላል? መስፍን አርአያ (ፕሮፌሰር) እንግዳችን ናቸው።
• “ለበዓል እመጣለሁ ብሎኝ ነበር”፤ በሳኡዲ በሞት ፍርድ ልጃቸው ያጡ ወላጅ ለቢቢሲ
•ኢራንና አሜሪካ ወደማያባራ ጦርነት እየገቡ ይሆን?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአገሪቱን ውስብስብ ችግር ሊፈታ ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:21
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የልዩነቶች እና የአለመግባባቶች ወሳኝ ምክንያቶችን የመፍታት ተልዕኮ የተሰጠው አገራዊ ምክክር ከአራት ዓመታት በኋላ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ይሁን እንጂ በአካሄዱ ላይ ሁሉም አይስማሙም። ኮሚሽኑ 93 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያን ክፍል መሸፈኑን ይገልፃል። “ከመላው ኢትዮጵያዊያ” የተሰባሰቡ ናቸው የተባሉ ስምንት ሰፋፊ አጀንዳዎች ላይ አራት ሺ የሚሆኑ ወኪሎች ለሦስት ሳምንታት ለዋና ጉባኤ ይቀመጣሉ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓ...
- Title
- የሐምሌ 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በአማራ ክልል ሰላም ማምጣት ለምን ዳገት ሆነ?
• በሳዑዲ ስለተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ
• ኳታርን ያቀኑት፣ ‘የአልጀዚራ አባት’ ሞት
• የአሜሪካ ሰላዮች ድንገት ለምን ይታመማሉ? ‘ሃቫና ሲንድረም?’
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆ...
- Title
- አሜሪካ 'ሰላዮችን አጥቅቷል' ለተባለው ሃቫና ሲንድረም ምን ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:05
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- ስለ ሃቫና ሲንድረም ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ የተሰማው በአውሮፓውያኑ በ2016 በኩባ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች እንደታመሙ እና ሌሊት ላይ ጆሮ የሚበሳ ድምፅ እንደሚሰሙ በገለጹበት ወቅት ነበር። የሃቫና ሲንድረም ጉዳይ መሰማት የጀመረው ከአስር ዓመት በፊት ቢሆንም፤ አንዳንዶች ህመሙ በቀዝቃዛው ጦርነት ጊዜ ጭምር እንደነበረ ይናገራሉ። ችግሩ በኩባ ሳይወሰን ቻይና፣ ሩሲያ፣ ጀርመን፣ ቬትናም እና ዋሽንግተንን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች አጋጥሟል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮ...
- Title
- የሐምሌ 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:42
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
•ከወራት በፊት በሮቤ ከተማ የደቦ ድብደባ የደረሰባቸው አባት ስለተደረገላቸው ትብብር ምን ይላሉ?
•ሩት አባተ፡ አስደናቂ ውጤት ያስመዘገበችው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ፤ ‘47 A+’
•የአሜሪካ የጤና እርዳታና በተቀባይ አገሮች ዘንድ የተፈጠረው ጥርጣሬ
•ኢራን እንዴት ዋለች?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው ...
- Title
- ኢትዮጵያ የፈረመችውን የትራምፕ የእርዳታ ስምምነትን የተወሰኑ የአፍሪካ አገራት ለምን ውድቅ አደረጉት? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:54
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- አሜሪካ ባለፈው ዓመት 'ዩኤስኤአይዲ' የተባለውን ዋነኛ የአሜሪካ የውጭ ዕርዳታ ተቋምን አፍርሳለች። ተቋሙ ለበርካታ አገራት የሚያቀርበውን እርዳታም አቋርጧል። አሁን የአፍሪካ አገራት የጤና መዋቅሮቻቸውን መደገፍ እና በሽታዎችን መከላከል እንዲችሉ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በሌላ አማራጭ እያቀረበላቸው ነው። የአዲሱ የአስተዳደር ስምምነት ግን ቅድመ ሁኔታዎችን ያካተተ ነው። ይህንን ቅድመ ሁኔታ አንዳንዶች ሲቀበሉት ሌሎች ውድቅ አድርገውታል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ ...
- Title
- የሐምሌ 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
- Runtime
- 19:57
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የሐምሌ 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
• በአዲሱ ‘የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ’ አከራይም ተከራይም ለምን ያማርራሉ?
•በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውዝግብ ግራ የተጋቡት ተማሪዎች ምን ይላሉ?
•ሞሮኮ ፈረንሳይን ብታሸንፍስ? የኳስ ነገር!
•ኢራንና አሜሪካን ወደ ጦርነት የመለሳቸው ማን ነው?
ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፋሜ6 አዳዲስ ታሪኮች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:59
- Date posted
- 2 months ago
- Description
- የ2026 የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይጀመራል። ይህ ግማሽ ፍጻሜ ያለ ብራዚል እና ጀርመን ሲደረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ከስምንቱ ቡድኖች መካከል ግማሾቹ ዋንጫውን ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንሳት ይፋለማሉ።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚ...

