BBC News አማርኛ
የሰኞ ምሽት፣ ሚያዚያ 19/ 2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሚያዚያ 19/ 2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:32
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በዋግ ኽምራ ዞን በደረሰ የመኪና አደጋ 19 ሠዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ ከ60 በላይ ሠዎች ደግሞ ጉዳት ደረሰባቸው
-ትራምፕ በተገኙበት የእራት ግብዣ ጥቃት ስለተጠረጠረው ግለሰብ ምን እናውቃለን?
-በለንደን ማራቶን በድጋሚ ያሸነፈችውን ትዕግሥት አሰፋን ለድል ያበቃት ምንድን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- በአንጎላችን እና በሰውነት ቆዳችን መካከል ያለው አስደናቂ ግንኙነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:02
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ጭንቀት ጉዳትም ጥቅምም አለው። መጨነቅ በመጠኑ ሲሆን ንቁ ለመሆን እና ለነገሮች ምላሽ ለመስጠት ተገቢ እንደሆነ ባለሙያዎች ይመክራሉ። በአንጻሩ አብዝቶ በጭንቀት መወጠር ከሌሎች የሰውነታችን ክፍሎች በተጨማሪ ቆዳችን ላይ የጤና እክል ያስከትላል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- ትራምፕ በተገኙበት የዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ የተከፈተበት አጋጣሚ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:13
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በስፍራው የተኩስ ድምፅ ከተሰማ በኋላ በፍጥነት እንዲወጡ ተደርጓል። የዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ዋሽንግተን በሚገኘው ሂልተን ሆቴል ነው የተከናወነው። ትራምፕን ጨምሮ በርካታ የአሜሪካ ባለስልጣናት ከአዳራሹ በፍጥነት እንዲወጡ ተደርጓል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- የአርብ ምሽት ሚያዚያ 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 18:23
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ሰባት ንፁኃን ሠዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
-እሁድ ለሚካሄደው የማራቶን ውድድር ለንደን የሚትገኘውን አትሌት ትዕግስት አሰፋን አነጋግረናታል
-ለሦስት ሳምንት የተራዘመው የሊባኖስ እና እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- “አባቴ እንደሞተ ተነግሮኝ ነበር፤ እንዴት በሕይወት ሊገኝ ቻለ”? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:55
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የዩናይትድ ኪንግደም ወታደሮች እአአ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በጦር ሠፈራቸው አቅራቢያ ከሚኖሩ ሰዎች ልጆች ወልደዋል። አብዛኞቹ ልጆች ግን አባቶቻቸውን አያውቁም። እስካሁን ከ100 በላይ ልጆች አባታቸውን ፍለጋ ላይ ናቸው። በዩናይትድ ኪንግደም በሚገኝ የሕግ ባለሙያ እገዛ ከዓመታት በኋላ የተወሰኑ ልጆች ከአባቶቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። ቢቢሲ አባቷ ‘ሞቷል’ ተብሎ ተነግሯት የነበረውን የይቮንን ታሪክ ዳስሷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ግምቶች| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የኤፍኤ ካፕ ጨዋታዎች ይከናወናሉ። አርሰናል በሜዳው ኒውካስልን ያስተናግዳል። የሊጉ መሪ ማንቸስተር ሲቲ በኤፍኤ ካፕ ከሳውዝሃምፕተን ጋር ይጫወታል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሚያዝያ 15/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የሐሙስ ምሽት፣ ሚያዝያ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት
“ በወልቃይትና ሁመራ የትግራይ ተወላጆችን እንቅስቃሴ የሚገድቡ አድሏዊ አሰራሮች ተዘርግተዋል” - ሂውማን ራይትስ ዎች
- ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በሪፖርቱ ላይ ለቢቢሲ ምን ምላሽ ሰጡ?
-ደብዛው ከጠፋ ሳምንት ያለፈው የአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኛ የት ነው ያለው?
-ዩራንየም ማበልፀግ ምንድን ነው? ለምንስ አወዛጋቢ ሆነ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- በኢራን የሠራዊቱ ደጋፊዎች ሚሳዔል ከበው ሠልፍ አካሄዱ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:49
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጩ ምስሎች እንደሚያሳዩት ኢራናውያን በቴህራን አደባባይ ባሌስቲክ ሚሳዔል ከበው የአገሪቱን ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ ሠልፍ ሲያደርጉ ታይተዋል። ኢራናውያን ይህንን ሠልፍ ያደረጉት ዶናልድ ትራምፕ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ማራዘማቸውን ካሳወቁ በኋላ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሚያዝያ 14/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:05
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በደቡብ ጎንደር ዞን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ጨምሮ ሰባት ሠዎች ተገደሉ
-አቶ ታዬ ደንደዓ ላይ ቀርበው የነበሩ ተደራራቢ ክሶች ተቋረጡ
- ከ500 በላይ የሐሞት ጠጠሮች የወጡላት ታካሚ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶ...
- Title
- ኢራን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት አላት? የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መገንባትስ ትችላለች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:49
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዩራኒየም ለከተሞች መብራት መስጠት ይችላል። መጥፎ ጎንም አለው። ኢራን ዩራንየምን ለምን ዓላማ ትጠቀማለች የሚለው ለምን የዓለም ትኩረት ሆነ? የበለፀገ ዩራኒየምስ ምንድን ነው? ለምንስ በጣም አስፈላጊ ሆነ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሚያዝያ 13/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:32
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ በመግለጫቸው ምን አሉ?
- በሕወሓት እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እንዴት ሊፈታ ይችላል?
- በአምቦ ከተማ ‘በተደራጀ ቡድን’ ድብደባ የተፈፀመባቸው ግለሰቦች ስለደረሰባቸው ይናገራሉ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- አሜሪካ በቁጥጥር ስር ስላዋለቻት የኢራን መርከብ ምን እናውቃለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:46
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ቱስካ የተሰኘችው የኢራን የጭነት መርከብ ከቻይናዋ ሻንጋይ በጁሃይ በኩል ጉዞ መጀመሯ ተጠቁሟል። መርከቧ የአሜሪካንን እገዳ በመተላለፍ ወደ ባንዳር አባስ ወደብ ስታቀና እንደነበር የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል። ለመሆኑ የቱስካ የመጨረሻ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይን...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሚያዝያ 12/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የህወሓትን ውሳኔ በተመለከተ የትግራይ ነዋሪዎች ምን አሉ?
- ድፍድፍ ነዳጅ ምንድነው? የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ሲባልስ ምን ማለት ነው? ለመሆኑ ፔትሮሊየም፣ ነዳጅ፣ ናፍጣ፣ ጋዝ፣ የአውሮፕላን ነዳጅ ወዘተ አንድ ናቸው?
- አሜሪካ ሆርሙዝን ዘግታ ብትቆይ ኢራን እጅ ትሰጣለች? ታሪክ ምን ይነግረናል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- የባሕር እንቅስቃሴ እገዳዎች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:03
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የባሕር መስመሮችን በመዝጋት ምጣኔ ኃብታዊ ጫና መፍጠር፣ ንግድን ማስተጓጎል እና ተገዳዳሪው አካል አቋሙን እንዲቀይር ወይም እጅ እንዲሰጥ የማስገደጃ ስልት ነው። እንዲህ ዓይነት ስልቶች ጫና በመፍጠር ረገድ ውጤታማ ቢሆኑም ሰፊ ተጽዕኗቸው ግን ከሚታሰበው በላይ ውስብስብ መሆኑን ነው። ለመሆኑ ታሪክ በዚህ ረገድ ምን ይነግረናል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ሚያዝያ 09/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የሆርሙዝ መከፈትና የቻይና ሚና፡ የነዳጅ ዋጋ ከወዲሁ መቀነስ ጀምሯል፤ ወደነበረበት ይመለስ ይሆን?
- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በየዘመኑ አጀንዳ የሚሆነው ለምንድን ነው?
- ከአርሴናልና ከማንችስተር ሲቲ ማን ያሸንፋል? ክሪስ ሰተን ግምቱን ሰጥቶናል።
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምን አይነት ሚና ሊኖራት ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:30
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የዓለማችን ሁለተኛውን ግዙፍ ኢኮኖሚ የምትንቀሳቅሰው ቻይና አብዛኛውን የኃይል ፍላጎቷን የምታሟላው ከባህረ ሰላጤው አገራት በዋናነት ደግሞ ከኢራን ነው። የኢራንን 80 በመቶ ነዳጅ የሚገዛው የቻይና መንግሥት ከኢራን ጋር ለአስርት ዓመታት የዘለቀ ወዳጅነት አለው። ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን መዘጋቷም ሆነ አሜሪካ የቴህራንን ወደቦች መዝጋቷ ለቤጂንግ የሚያስደስት አልሆነም። ቻይና ለረዥም ዓመታት በሌሎች አገራት ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት ፖሊሲን ስትከተል ቆይታለች። አሁንስ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተ...
- Title
- የሊጉ ዋንጫ የት ያርፋል? ማንቸስተር ሲቲ ከአርሰናል እና የሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ነው። በሳምንቱ መጨረሻ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው አርሰናልን የሚገጥመበት ጨዋታ የዘንድሮውን የዋንጫ መዳረሻ እንደሚወስን ይጠበቃል። ቼልሲ ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ከሊቨርፐል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎችም ይጠበቃሉ። የቢቢሲው የእግር ተንታኝ ክሪስ ሱተን እነዚህን ጨምሮ የሌሎች ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ገምቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሚያዝያ 08/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡ “ የባሕር በር ከሌለ ገመና አልባ ትሆናለህ”
- ሕወሃት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ለምን ፊት ነሳቸው?
- “ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች” ከቢሮው የተወሰደው የአዲስ ስታንዳርድ ባልደረባ ያለበት አለመታወቁ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ሚያዝያ 07/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ በትናንቱ መግለጫቸው ምን አሉ?
- ኢትዮጵያ በዘመነ መሳፍንት በምን ነበር የምትገበያየው? የማሪያ ቴሬሳ አስገራሚ ታሪክ
- ስፔን ለ500 ሺህ ስደተኞች ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የምትሰጠው ለምንድን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳ...
- Title
- የኢራን ጎረቤቶች ለምን ወደ ጦነርቱ አልገቡም? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:05
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል የካቲት 21 ቀን በኢራን ላይ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ ሲጀምሩ፣ ቴህራን በፍጥነት የአጸፋ ምላሽ መስጠት የጀመረችው በእስራኤል ላይ ብቻ ሳይሆን ከአሜሪካ ጋር በተባባሩት የባሕረ ሰላጤ አገራት ተቋማት ላይ ጭምር ነው። ባህሬን፣ ኩዌት፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ ኦማን እና በተለይም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዩኤኢ) ሁሉም ዒላማዎቿ ሆነዋል። ለመሆኑ የባሕረ ሰላጤው አገራት በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ከመፈጸም እና በጦርነቱ ውስጥ በቀጥታ ከመሳተፍ ለምን ተቆጠቡ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ሚያዝያ 06/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የሊባኖስና የእስራኤል ድርድር በዋሺንግተን
- የአክሲዮን ገበያ ‘’ወጣ-ወረደ’’፣ ‘ተነሳ-ወደቀ’ ሲባል ምን ማለት ነው? አንድ የትራምፕ ቃል እንዴት - የዓለምን የአክሲዮን ገበያ ሊያናጋ ይችላል? ባለሙያ አነጋግረናል።
- የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ፡ “የክልሉ የፀጥታ አካል ገለልተኛ ሊሆን አልቻለም’’
- ዶናልድ ትራምፕ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ የተበሳጩት ለምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓ...
- Title
- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የካቶሊኩ ፖፕ ሊዮ ያልተግባቡባቸው ሦስት ጉዳዮች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጎ የሚያሳይ ምሥል በቱሩዝ ሶሻል ማኅበራዊ ትስስር ገፅ ላይ ማጋራታቸው ተቃውሞ ካስነሳባቸው በኋላ ከገጻቸው አጥፍተውታል። አወዛጋቢው የትራምፕ ምሥል የተለጠፈው ፖፕ ሊዮ 14ተኛን "ወንጀል ላይ ደካማ" እና "ለውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መጥፎ" በማለት ከተቹ በኋላ ነው። ፖፕ ሊዮ አሜሪካዊ የመጀመሪያው የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሲሆኑ፤ በኢራን የተከፈተውን ጦርነት በተደጋጋሚ ተችተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ት...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ሚያዝያ 05/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በናይሮቢ የተደረገው ጉባኤ፡ ‘’ሆርሙዝ ተዘግቶ ከቆየ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ምን ይውጣቸዋል?’’
- በሮቤ አውቶቡስ መናኸሪያ የደቦ ድብደባ የደረሰባቸው አባት፡ ‘’ልጄ የተገደለው በደቦ ፍርድ ነበር’’
- ትራምፕ የሆርሙዝ ወሽመጥን እንደዛቱት ይዘጉታል? የቻይና ምላሽ ምን ሊሆን ይችላል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምን ማለት ነው? እንዴትስ ይሠራል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:57
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- የአሜሪካ ጦር ከዛሬ ጀምሮ የኢራን ወደቦችን እንደሚዘጋ ሲገልጽ ትራምፕ ቴህራን ወደ ድርድሩ ባትመለስ “ግድ እንደማይሰጣቸው” ተናግረዋል። የአሜሪካ ጦር የኢራን ወደቦችን እንደሚዘጋ ገልጾ ነገር ግን በወሽመጡ ላይ ወደ ሌላ አገራት የሚንቀሳቀሱ መርከቦቸን ላይ “መስተጓጎል እንደማይፈጥር” አስታውቋል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ወደ ኢራን ወደቦች የሚገቡ እና የሚወጡ መርከቦችን ሰኞ ዕለት ከ11 ሰዓት ጀምሮ (14:00 GMT) እንደሚዘጋ አስታውቋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን “ሆን ብላ” የሆርሙዝ ወሽመጥን ዳግም ሳትከፍት ቀርታለች ካሉ በኋላ ወደቦቹ አንዲዘጉ አዝዘዋል። ይህ ምን ማለት ይሆን? https://bbc.in/3H...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ ሚያዝያ 02/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሐኪሞች ኢላማ እየሆኑበት ያለው የአማራ ክልል ግጭት
“ በሆስፒታሉ ያለው ብቸኛ የማህፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ነው አብሮ የታገተው”
- ህወሓት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሥልጣን መራዘምን ለምን ተቃወመ? የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤትስ በጉዳዩ ላይ ምን አለ?
- ኢራን ከሚሳኤል በላይ የምትመካበት መሣሪያ - ሆርሙዝ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓ...
- Title
- ከድሮን እና ከሚሳዔል የሚበልጠው የኢራን ኃይለኛ መሣሪያ የቱ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:41
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በኢራን፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል መካከል ለ40 ቀናት የዘለቀ ጦርነት አስገራሚ ጉዳይ ይዞ ብቅ ብሏል። ይህም የኢራን በጣም ውጤታማው እና አደገኛው መሣሪያ የኒውክሌር አቅሟ ሳይሆን የሆርሙዝ ወሽመጥ መሆኑ ፍንትው ብሎ ታይቷል። ኢራን መተላለፊያውን በመቆጣጠር በኩል ከተሳካላት በዓለም ላይ ካሉት እጅግ ወሳኝ የባሕር መስመሮች መካከል አንዱን የመቆጣጠር አቅሟን በማሳየት ጉልህ የሆነ ስትራቴጂካዊ እና ተምሳሌታዊ ድልን ትቀዳጃለች። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን...
- Title
- ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ከበርንመዝን ጨምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት ጨዋታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- በእንግሊዝ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ፤ አርሰናል ከበርንመዝን፤ ሊቨርፑል ከፉልሃም እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከሊድስ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ መርሐ ግብሮች ናቸው። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የሊጉ መሪ አርሴናል ያሸንፋል ብሏል። ከሜዳው ውጭ የሚያቀናው ማንቸስተር ሲቲ በተመሳሳይ ድል እንደሚቀናው ገምቷል። ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ? ግምታችሁን ጻፉልን https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ሚያዝያ 01/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ትራምፕ የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ የሕግ ከለላ እንዲታገድ ያሳለፉት ውሳኔ በፍርድ ቤት ታገደ
- 80ኛ ዓመቱን የደፈነው ግዙፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጀማመር እንዴት ይታወሳል?
- አሜሪካ በኢራን ጦርነት ምን ያህል ገንዘብ አወጣች?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- ቤተሰቦቿ በሙሉ ተገድለው ብቻዋን የተረፈችው ኢራናዊት ጨቅላ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:24
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ኢራን ባለፉት ሳምንታት ከወደሙባት ተቋማት ባሻገር ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ዜጎቿ ተገድለውባታል። ይህ ቪዲዮ ኢራን ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት እናቷን፣ አባቷን፣ እህት እና ወንድሟ ተገድለው እሷ በሕይወት ከፈርስራሽ መካከል የወጣች ጨቅላ ታሪክን ያሳያል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ መጋቢት 30/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሥልጣን መራዘም በክልሉ ያሉ ችግሮችን ያራዝማል ወይስ ያሳጥራል?
- የእስራኤል ጥቃት በሚዘንብባት ሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያውያን ምን ሁኔታ ውስጥ ናቸው?
- የአሜሪካ እና የኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ለሁለቱ አገራት ምን ማለት ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- የአሜሪካ እና የኢራን ተኩስ አቁም ስምምነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:15
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ኢራን እና አሜሪካ የሆርሙዝ ወሽመጥ ተከፍቶ መርከቦች እንዲያልፉ የሚያስችል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል። አገራቱን ሲያሸማግሉ የነበሩት የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሻሪፍ የተኩስ አቁሙ ወዲያውኑ ገቢራዊ እንደሆነ አስታውቀዋል። ሁለቱ አገራት እዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት፤ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ወሳኙን የባሕር መተላለፊያ ማክሰኞ ሌሊት ድረስ የማትከፍት ከሆነ “ሙሉ ሥልጣኔዋ ይወድማል” የሚል ዛቻ ካሰሙ ከሰዓታት በኋላ ነው። ለመሆኑ ስምምነቱ ለሁለቱ አገራት ምን ማለት ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ መጋቢት 29/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:56
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት ጂቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሾፌሮች ምን ገጠማቸው?
- አምባሳደር ቆንጅት ሥነ ጊዮርጊስ በዲፕሎማቶች እንዴት ይታወሳሉ?
- ከ50 በላይ ሴቶችን ለመደፈር በመዳረግ እና በሌሎች ከባድ ወንጀሎች ተጠርጥሮ የተያዘው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪ ማን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- በየቀኑ አሜሪካንን ሚሊዮኖችን እያስወጣ ያለው ጦርነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:42
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የጀመሩት ጦርነት ሁለተኛ ወሩን ይዟል። አሜሪካ በጦርነቱ ምን ያህል ገንዘብ እያወጣች ነው? የሚለው ከፍተኛ ትኩረት እየሳበ ይገኛል። የትራምፕ አስተዳደር በቅርቡ ተጨማሪ በጀት እንዲመደብለት ጠይቋል። ይህም ጦርነቱ ምን ያህል ወጪ እያስወጣ ነው? የሚለው ጉዳይ ላይ የበለጠ ግልጽነት እንዲኖር የሚጠይቁ ጥያቄዎች እንዲጨምሩ አድርጓል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ መጋቢት 28/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም ፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻዎች ጉዟቸውን እየሰረዙ ነው - የትራንስፖርት ማኅበራት
- ኢራን ከአሜሪካ የቀረበላትን የተኩስ አቁም እቅድ ለምን አልተቀበለችም?
- በአፉ የሙዚቃ ምቶችን በማውጣት ሙዚቃ የሚጫወተው ወጣት እንግዳችን ነው
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- አሜሪካ የአየር ኃይል አባሏን ከኢራን ለማስወጣት ያካሄደችው ዘመቻ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:15
- Date posted
- 5 months ago
- Description
- ከኢራን ጋር በሚደረገው ጦርነት አሜሪካ በ20 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የጦር ጄቷ ተመትቶ ወድቆባታል። ኢራን ውስጥ ከወደቀው አውሮፕላን አብራሪውን ወዲያው ለማውጣት የቻለች ቢሆንም፣ ሁለተኛውን የአየር ኃይል አባል ለማዳን ግን ዋጋ ከፍላለች።
በርካታ በልዩ ሁኔታ የሠለጠኑ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና መሳሪያ የታጠቁ ኮማንዶዎች እና አውሮፕላኖች የተሳተፉበት ዘመቻ እንዴት ተካሄደ? በዘመቻው ወቅት ምን ተከሰተ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን...
- Title
- የመጋቢት 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:59
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በአዲስ አበባ የተካሄደው ትግራይ የምክክር ሂደት እና የፕሮፌሰር መስፍን አርአያ መልስ
-የሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ተከትሎ ሽንኩርት ኪሎ 90 ብር ገባ
-በኡጋንዳ መዋዕለ ሕጻናት ውስጥ የተገደሉት ልጆች
-በኢራን ተመትቶ የወደቀው የአሜሪካ ተዋጊ ጄት
-መካከለኛው ምሥራቅ እንዴት ዋለ?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- የየመኑ ሁቲ ለኢትዮጵያ ቅርብ ለሆነው የባሕር መተላለፊያ እንዴት ስጋት ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:17
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- የባብ ኤል-መንዳብ ወሽመጥ ከዓለም ስትራቴጂካዊ የባሕር ወሽመጦች አንዱ እንደሆነ ይቆጠራል። ኢራን ወዳጅ የሆነው ታጣቂ ቡድን ወሳኙን የቀይ ባሕር የመርከብ መስመር እንደሚዘጋ መዛቱን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ ተጨማሪ መስተጓጎል ሊያስከትል ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል። የባብ ኤል-መንዳብ ወሽመጥ መዘጋት ለኢትዮጵያ እና ለቀሪው ዓለም ምን ማለት ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ...
- Title
- የመጋቢት 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በአንድ ወር ለሁተኛ ጊዜ ጭማሪ ያሳው የነዳጅ ዋጋ
-በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የትግራይ ክልል ምክክር የቀረበበት የአካታችነት ጥያቄ
-ኦቲዝም እና የወላጆች ፈተና
-መካከለኛው ምሥራቅ እንዴት ዋለ?
-ከ50 ዓመታት በኋላ ወደ ጨረቃ የተደረገው ጉዞ
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- አንድ መኪና እስራኤል ውስጥ በኢራን ሚሳዔል የተመታበትን ቅጽበት የሚያሳይ ቪዲዮ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:25
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ሁለተኛ ወሩን በያዘው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃቶች እየተፈጸመ ነው። በዚህም ሳቢያ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው። በዚህ ቪዲዮ ላይ የእስራኤል ሠራዊት ከኢራን የተተኮሰ ነው ያለው ሚሳዔል አንድ መኪና ሲመታ ይታያል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማ...
- Title
- የመጋቢት 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የትግራይ ክልል የጤና አገልግሎት የገጠመው ቀውስ
-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን ሁለት ሴት ልጆች በወንዝ ተወሰዱ
-ልጅን አሜሪካ አገር ተጉዞ በመውለድ አሜሪካዊ ማድረግ ሊቀር ይሆን?
-ኢራን በኤምሬትስ ላይ በተለየ እንድትበረታ ያደረጋት ምክንያት ምንድን ነው?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- ዋነኛ የኢራን ጥቃት ዒላማ የሆነችው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:07
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ኢራን ለተቃጣባት ጥቃት በአስራ አንድ አገራት ላይ የአጸፋ ጥቃት እየፈጸመች ነው። ከፍተኛውን ድብደባ የፈጸመችው ግን በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ላይ ነው። ከ2 ሺህ በላይ ድሮኖችን እና ሚሳኤሎችን ወደ ኤምሬትስ አስወንጭፋለች። ለመሆኑ ኢራን በኤምሬትስ ላይ በተለየ እንድትበረታ ያደረጋት ምክንያት ምንድን ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ት...
- Title
- የመጋቢት 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ነዳጅ በቅደም ተከተል የሚሰጠው ለማን ነው?
-ሁቲዎች በአፍሪካ ቀንድ ያሳደሩት ስጋት
-መካከለኛው ምሥራቅ እንዴት ዋለ?
-11 የአርሰናል ተጫዋቾች ለአገራቸው ብሔራዊ ቡድኖች ለምን አይጫወቱም?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- አንድ መኪና እስራኤል ውስጥ በኢራን ሚሳዔል የተመታበትን ቅጽበት የሚያሳይ ቪዲዮ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:25
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አንድ ወር በሞላው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃቶች እየተፈጸመ ነው። በዚህም ሳቢያ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው።በዚህ ቪዲዮ ላይ የእስራኤል ሠራዊት ከኢራን የተተኮሰ ነው ያለው ሚሳዔል አንድ መኪና ሲመታ ይታያል።https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- የመጋቢት 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:41
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
--የነዳጅ እጥረቱ በዚህ ከቀጠለ የመንግሥት ሠራተኛን ቤቱ ሊያውለው ይችላል?--የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር ድረስ ለምን ጨመሩ?
-የሁቲ አማፂያን እነማን ናቸው?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ከኢራቅ አስከ ሊቢያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:50
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዩናይትድ ስቴትስ በመካከለኛው ምሥራቅ ወደ ጦርነት ተመልሳለች። ዋሽንግተን በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ በቀጣናው በተካሄዱ ጦርነቶች ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት ተሳትፋለች። ከኢራቅ እስከ ሊቢያ፤ ከአፍጋኒስታን እስከ የመን የአሜሪካ ጦር ተሰማርቷል። ለመሆኑ እስካሁን ምን ውጤት ተገኘ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- የመጋቢት 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በትግራይ ክልል ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ሁኔታ አለ? ብልጽግና ፓርቲ እጩዎቹን አለማቅረቡ አንደምታው ምንድን ነው?
-በኢትዮጵያ የተከሰተው የነዳጅ እጥረት ያሳደረው ሰፊ ጫና
-አንድ ወር በደፈነው የኢራን ጦርነት የተከሰቱ ዋና ዋና ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- አንድ ወር ባስቆጠረው ጦርነት የተከሰቱ ዋና ዋና ጉዳዮች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:19
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት አንድ ወር ደፍኗል። በጥቂት ቀናት ውስጥ ይቋጫል የተባለው ጦርነት ከአንድ ወር በኋላ ሌላ ቅርጽ ይዟል። መሪዎቿን በጦርነቱ ያጣችው ኢራን ሌሎች ተጽዕኖ መፍጠሪያ መንገዶችን በመጠቀም ተፋላሚዎቿን ወደ ንግግር ለማምጣት እየጣረች ነው። ቀጥተኛ ድርድር ባይደረግም በሁለቱ አገራት በኩል የድርድር ነጥቦች ቀርበዋል። ጦርነቱ በድርድር ወይስ በኃይል ይቋጫል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው ...
- Title
- የመጋቢት 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:05
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የትግራይ ክልል መምህራን ከጥር ወር ጀምሮ ደመወዝ ለምን አልተከፈላቸውም?
-በጅብ የተነከሰው የሰባት ዓመት ታዳጊ ሕይወት እንዴት ተረፈ?
-የባሕረ ሰላጤው አገራት ለምን ኢራን ላይ የበቀል ጥቃት አልሞከሩም?
-በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ከባድ ወንጀል የተባለው ባርነት
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘ...
- Title
- የባሕረ ሰላጤው አገራት በኢራን የደረሰባቸውን ተደጋጋሚ ጥቃት ለመበቀል እስካሁን አልሞከሩም። ለምን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:23
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል የካቲት 21 ቀን በኢራን ላይ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ ሲጀምሩ፣ ቴህራን በፍጥነት የአጸፋ ምላሽ መስጠት የጀመረችው በእስራኤል ላይ ብቻ ሳይሆን ከአሜሪካ ጋር በተባባሩት የባሕረ ሰላጤ አገራት ተቋማት ላይ ጭምር ነው። ባህሬን፣ ኩዌት፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ ኦማን እና በተለይም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (ዩኤኢ) ሁሉም ዒላማዎቿ ሆነዋል። ለመሆኑ የባሕረ ሰላጤው አገራት በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ከመፈጸም እና በጦርነቱ ውስጥ በቀጥታ ከመሳተፍ ለምን ተቆጠቡ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ...
- Title
- የመጋቢት 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ብልጽግናን ወክለው ለመጀመሪያ ጊዜ በምርጫ 2018 የሚወዳደሩት እነ ማን ናቸው?
-ልዩ የተሽከርካሪ የሠሌዳ ቁጥሮችን ለሚፈልጉ የጨረታ ጥሪ ቀረበ
-በኬንያ የተገኘው የጅምላ መቃብር
-የኢራን ሚሳዔሎች የአውሮፓ ከተሞች ሊደርሱ ይችላሉ?
ሌሎችም ዘገባዎች https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ...

