BBC News አማርኛ
የረቡዕ ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Title
- የረቡዕ ታህሳስ 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ከሰባት እስከ ስምንት ብር ገደማ የሚደርስ ጭማሪ ተደረገ
- ስለ ሰባተኛው አገራዊ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምን ይላሉ?
- የወላይታ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው ጊፋታ በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቀርስ ሆኖ ተመዘገበ
- የቀድሞው አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ የ13 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደባቸው
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- ስለስትሮክ ምን ያህል ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:39
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የዓለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ስትሮክ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለተኛው ገዳይ በሽታ ነው። በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ 15 ሚሊዮን ሰዎች ስትሮክ እንደሚያጋጥማቸው ድርጅቱ አሳውቋል። 5 ሚሊዮን ሰዎች በዚሁ ሰበብ እንደሚሞቱና ሌሎች 5 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ ለቋሚ የአካል ጉዳት እንደሚዳረጉም አመላክቷል።
ምን ጥንቃቄ እናድርግ? የስትሮክ ዓይነቶች ምንድን ናቸው? ለስትሮክ የሚያጋልጠንስ ምንድን ነው?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የማክሰኞ ህዳር 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- 17 የኤፈርት ድርጅቶች የባንክ ሒሳብ ስለመዘጋቱ ዶ/ር አብረሃም ተከስተ ምን አሉ?
- የሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ድምጽ መስጫ ቀን ሰኞ ግንቦት 24 ሆነ
- የኢሳያስ አፈወርቂ የግብጽ፣ የሱዳን እና የሳዑዲ ጉብኝታቸው ስለ ቀጠናው ምን ይነግረናል?
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔ...
- Title
- በጃፓን የደረሰው ከፍተኛ የርዕደ መሬት ቅጽበት ምን ይመስላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:28
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ሰኞ (ኅዳር 29) ምሽት በሰሜን ምሥራቅ ጃፓን 7.5 የሆነ ርዕድ መሬት ቢያንስ 30 ሰዎች ቆስለዋል። በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ተገደዋል። የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው ከኦሞሪ የባሕር ዳርቻ 80 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሲሆን እስከ 70 ሴ.ሜ የሚደርስ ማዕበል አስከትሏል። በርዕደ መሬቱ ከፍተኛ ጉዳት ባይደርስም በሚቀጥሉት ቀናት ተመሳሳይ መጠን ያለው ርዕደ መሬት በተመሳሳይ አካባቢ ሊከተል እንደሚችል የጃፓን ሜቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ገልጿል። በዓለም ላይ በጣም ከመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭ ከሆኑ አገሮች አንዷ ጃፓን ናት። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
...
- Title
- የመስክ እና የዙከርበርግ ፊት ያላቸው የሮቦት ውሾች በሥነ ጥበብ ትርኢት ላይ ቀረቡ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:38
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- እንደ ኤሎን መስክ፣ ማርክ ዙከርበርግ እና አንዲ ዋርሆል ያሉ ታዋቂ ሰዎች ፊት የተገጠመላቸው የሮቦት ውሾች በአርት ባዝል ማያሚ ቢች ለዕይታ ቀርበው መነጋገሪያ ሆነዋል። ሮቦቶቹ ፎቶ የሚያነሱ ሲሆን ፎቶዎቹንም አትመው መስጠት የሚችሉ ናቸው። ከፕሮጀክቱ ጀርባ ያለው አርቲስት ቢፕል ይባላል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ።...
- Title
- የኅዳር 29/2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:28
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- “የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን”_ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
- ማርበርግ ቫይረስ፡ የመጀመሪያው ታማሚ እና ሦስት መሪዎቿን ያጣችው የጂንካ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን
- የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ፡ ‘ሰሞኑን ብርዱ እያየለ ይመጣል፤ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ’ ብሏል።
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- ደቡብ ሱዳን፡ የሁለት መሪዎች ፉክክር እንዴት ፖለቲካዊ ቀውስ ፈጠረ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:07
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ነጻነቷን ከተቀዳጀች ጥቂት ዓመታትን ያስቆጠረችው ደቡብ ሱዳን እስካሁን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን አልቻለችም። ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር እና የቀድሞ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፤ መልሰው ወደ አለመግባባት ገቡ፤ በድጋሚ ወደ ክብ ጠረጴዛ አመሩ። በድጋሚ ውጥረቱ እየጨመረ ይገኛል። የሁለቱ መሪዎች ውሳኔ አገሪቱ ወደ መረጋጋት ሊያሸጋግር ካልሆነም አዲስ ቀውስ እንዲፈጠር ምክንያት ሊሆን ይችላል። ለመሆኑ በደቡብ ሱዳን ምን እየተካሄደ ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- “ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ ሦስት መከላከያ ምስክሮች አለመሰማታቸው ቅጣቱ እንዲከብድ አስተዋፅኦ አድርጓል" የአቶ ታዬ ጠበቃ
- በአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ጥገኝነት ጠያቂዎች ምን ዓይነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል?
- ያለ ፍርድ ታስረው ከ18 ዓመታት በኋላ የተለቀቁት ኤርትራውያን
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- ትራምፕ ሶማሊያውያን ላይ የሰነዘሩት አስተያየት የፈጠረው ስጋት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:50
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከካቢኔ አባሎቻቸው ጋር በነበራቸው ስብሰባ ላይ ሶማሊያውያንን ለይተው በሚያንቀሽሹ ቃላት ማጣጣላቸው መነጋገሪያ ሆኗል።
በተለይ ትውልደ ሶማሊያዊት የሆነችውን ኢልሃን ኦማርን “ቆሻሻ” በማለት ሶማሊያውያን ለአሜሪካ የሚጨምሩት ነገር እንደሌለ በመጥቀስ ከአገሪቱ እንዲወጡ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
ይህ የፕሬዝዳንቱ ንግግር ያስቆጣው ሶማሊያውያንን ብቻ ሳይሆን የሚኒያፖሊስ ከተማ ከንቲባ የከተማቸውን የሶማሊያ ማኅበረሰብ አባላትን በመደገፍ የፕሬዝዳንቱን ንግግር አውግዘውታል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ፣ ኅዳር 25/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ ክልል መቀለ ከተማ የተፈጠረው ምንድን ነው?
- ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ጋር ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት
- “ የሚያስገርመኝም፤ የሚያሳዝነኝም ዝሆን ነው” በለንደን ሽልማት የተበረከተላቸው የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ፣ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- “አምቦ ከሄድኩ አራት ዓመት አልፎኛል” ፕ/ር መረራ ጉዲና
- ዶናልድ ትራምፕና የሜኔሶታ የ‘ውጡልን’ ዘመቻቸው
- ህጋዊ ሰነድ ሳይዙ ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ የነበሩ በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ተያዙ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ፣ ኅዳር 23/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:22
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ግብፅ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ ያላት አሁናዊ አቋም ምንድን ነው?
- የቀድሞው ሚኒስትር ዲኤታ ታዬ ደንደአ የፍርድ ቤት ውሎ
- "ከፌዴራል በጀት ስላልተላከ ደመወዝ መክፈል አልቻልንም፤ የተዘጉ ትምህርት ቤቶችና ጤና ኬላዎች አሉ" የትግራይ ክልል
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ...
- Title
- ግብፅ በሕዳሴ ግድቡ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር "ተጨማሪ ውይይት" በማድረግ ላይ ለምን ተስፋ ቆረጠች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:09
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር "ተጨማሪ ውይይት" እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ተናግረዋል። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አገራቸው በአባይ ውሃ ላይ ጥገኛ መሆኗን እና ውሃው የብሔራዊ ጥቅም እንዲሁም የደኅንነት ጉዳይ መሆኑን በመግለጽ ይህንን ለማስከበር የግብፅ አማራጮችን ትፈልጋለች ብለዋል። ሆኖም ግን ከዚህ በኋላ ከኢትዮጵያ ጋር በግድቡ ዙሪያ ውይይት እንደማይኖር አመልክተዋል። ግብፅ ለምን ከዚህ ውሳኔ ላይ ደረሰች? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:45
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። በሳምንቱ መጨረሻ በአስር ተጫዋች ከተጫወተው ቼልሲ ጋር አቻ የተለያየው አርሴናል ያሸንፋል። ማንቸስትር ሲቲም በተመሳሳይ ድል ይቀናዋል ሲል ግምቱን አስቀምጧል። ቶተንሃም፣ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድስ? በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ፣ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:22
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የፕሬዚደንት ኢሳያስ የሱዳን ጉብኝት አንደምታ ምንድን ነው?
- “ከጦርነቱ በኋላ ኤች አይቪ ወረርሽኝ ሆኗል” የትግራይ ጤና ቢሮ
- ኖርዌይ የአስመራን መንግሥት የሚደግፉ ኤርትራውያንን ዜግነት ልትነጥቅ ነው
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህ...
- Title
- በሕይወት ለመጀመሪያ ጊዜ የእናትን ድምጽ መስማት ምን ስሜት ይፈጥራል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የመስማት የማትችል የብራዚል ታዳጊ የእናቷን ድምጽ ለመጀመሪያ ጊዜ ስትሰማ የሚያሳየው ቪዲዮ በስፋት ተጋርቷል። አናት እና ልጅ ሁኔታው እነሱ ምን ማለት እንደነበር እና የ12 ዓመቷ ታዳጊ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምጽ የሰማችበትን ቀን አስመልክቶ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋለ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- የአርብ ምሽት ፣ ኅዳር 19/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትራምፕ አዲስ የስደተኞች እቅድ ምን ይላል?
- የዩኒቨርሲቲ አገልግሎት ከ60 ዓመታት በኋላ ዳግም ይመለስ ይሆን? ፋይዳውስ?
- ለቲክቶክ ዕይታ ሲባል የተሞከረው ትዕይንት ያደረሰው ጉዳት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳ...
- Title
- የሰውነት አካል የሚነግዱ ግለሰቦችን ያጋለጠው የቢቢሲ ምርመራ ዘገባ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 12:19
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ሴራ ሊዮን ከጥንቆላ ጋር ተያይዞ የሚደረግን ግድያ በተመለከተ ቢቢሲ ምሥጢራዊ የምርመራ ዘገባ ሠርቷል።
በሴራ ሊዮን ጥንቆላ በከፍተኛ ደረጃ የተንሰራፋ ነው። ሰዎች በፖለቲካ እና በሀብት ስኬታማ ለመሆን በማሰብ ለጠንቋዮች የሰዎችን የሰውነት ክፍል መስዋዕት ያቀርባሉ። ቢቢሲ በምሥጢር ሰዎችን ለዚህ ተግባር መስዋት የሚያደርጉ እና አካላቸውን የሚሸጡ ‘ጠንቋዮችን’ አጋልጧል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስራ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ ሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ከቶተንሃምን በማሸነፍ መሪነቱን ያጠናከረው አርሴናል ያሸንፋል። ማንቸስትር ሲቲም በተመሳሳይ ድል ይቀናዋል ሲል ገምቷል። ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድስ? በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ፣ ኅዳር 18/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል በሕግ ባለሙያዎች ላይ በታጣቂዎች ስለተፈፀመው ግድያ እና እገታ
- “. . . በትግራይ ሕገ ወጥ ምርጫ የማካሄድ አዝማሚያ አለ” ሕወሓት
- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ምክንያት የሆነው ወጣት
- ኡጋንዳ ስደተኞችን ለምን መመዝገብ አቆመች?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ፣ ኅዳር 17/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በኮፕ32 ጉባኤ የተወካይ ፕሬዚደንቱ ሚና ምንድን ነው?
የደቡብ አፍሪካ ሴቶች የጦር መሣሪያ እየታጠቁ ያሉት ለምንድን ነው?
በሃዋሳ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው ስለመገኘቱ
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂ...
- Title
- የደቡብ አፍሪካ ሴቶች ከፆታዊ ጥቃት ራሳቸውን ለመከላከል መሣሪያ እየታጠቁ ነው | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:49
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በደቡብ አፍሪካ አሳሳቢ ከሆነው ፆታዊ ጥቃት ራሳቸውን ለመከላከል የጦር መሣሪያ አጠቃቀምን የሚለማመዱ ሴቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው።
በአገሪቱ በአማካይ በየቀኑ 15 ሴቶች ይገደላሉ። ይህ አሃዝ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር 34 በመቶ ገደማ ጭማሪ አሳይቷል።
መንግሥት ለችግሩ መፍትሄ እንዲሰጥ እና “አገራዊ አደጋ” ብሎ እንዲያውጀው በማሰብ በአገሪቱ ተቃውሞ ተካሂዷል። ተቃውሞው የተካሄደው ድቡብ አፍሪካ የቡድን 20 አባል አገራት ስብሰባን ባካሄደችበት ወቅት ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም...
- Title
- በአፋር ክልል ከሰሞኑ የፈነዳው እሳተ ገሞራ ለምን መነጋገሪያ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:33
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የሃይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ ከ10 ሺህ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የፈነዳው። ፍንዳተው ከፍተኛ ጭስ እና አመድ ፈጥሮ ቀይ ባሕርን በመሻገር በርካታ አገራትን አቋርጦ ሕንድ ደርሷል። እሳተ ገሞራው የፈነዳው ኅዳር 14 ሲሆን፣ ከፍተኛው አመድ በረራ እንዲዘገዩ እና እንዲሰረዙ ምክንያት እስከመሆን ደርሷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ፣ ኅዳር 16/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:38
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኢትዮጵያ የፈነዳው እሳተ ገሞራ በሕንድ በረራ አስተጓጎለ
- እናት ፓርቲ እና ምርጫ ቦርድን ያላግባባው ምንድን ነው?
- ሕፃናትን እየሰረቁ የሚገድሉት የሴራ ሊዮን ጠንቋዮች
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ፣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-“ ሕፃናትን ጨምሮ ስድስት ቤተሰቦቼን በተኙበት ነው የገደሏቸው” በቤንሻንጉሉ ጥቃት ቤተሰባቸውን ያጡ ግለሰብ
- ለአቶ ታዬ ደንደኣ ዛሬ የደረሷቸው አዳዲስ ክሶች
- ስለ አፋር እሳተ ገሞራ የሥነ ምድር ተመራማሪው ምን ይላሉ?
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- ቻይናዊቷ ያጭበረበረችው 5 ቢሊዮን ፓውንድ ዕጣ ፈንታው ምን ይሆናል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 12:47
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ቻይናዊቷ እንዴት ከ5 ቢሊዮን ፓወንድ በላይ በክሪፕቶከረንሲ ልታጭበረብር ቻለች?
ይህ ገንዘብ በዩናይትድ ኪንግደም ታሪክ በፖሊስ የተያዘ ትልቁ የክሪፕቶከረንሲ መጠን ነው። በቻይና ስሙ ናኝቶ የነበረው የኦንላየን ኢንቨስትመንት በሦስት ዓመታት ውስጥ 128 ሺህ አባላትን አፍርቷል።
ነገር ግን የዚህ ኢንቨስትመንት አንቀሳቃሽ የሆነችው ሴት በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ይዛ ተሰወረች። ግለሰቧ በአስደናቂ ሁኔታ ማንነቷን ቀይራ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ስትኖር ተደርሶባታል። እንዴት ይህን ያህል ገንዘብ ልታጭበረብር ቻለች? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻና...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ ኅዳር 12/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:36
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በባሕር ዳር እውቁን ዶክተር የገደለው ግለሰብ ላይ ብይን ተሰጠ
- በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት እንዴት ሞቱ?
- በየዓመቱ የሚካሄዱ የአየር ንብረት ጉባኤዎች ግብ ምንድን ነው?
- በኬንያ እየተካሄደ ባለው 19ኛው የአፍሪካ የብስክሌት ውድድር ኢትዮጵያ ስንት ሜዳሊያ አገኘች?
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- "ቢገድሉኝ ይሻል ነበር'፡ የሴቶችን ሕይወት እያበላሸ ያለው የተዘነጋው የአማራ ክልል ጦርነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:40
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ከሁለት ዓመት በላይ የሆነው በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት ሰላማዊ ሰዎች ከባድ ዋጋ እየከፈሉ ነው። ግጭቱ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት ባሻገር በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት እና ሰቆቃ ትኩረትን አላገኘም። ቢቢሲ ለወራት ባካሄደው ክትትል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሴቶች የመደፈር እና የወሲባዊ ጥቃት ሰለባ መሆናቸውን መረጃ አግኝቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ከሰንደርላንድ ጋር አቻ የተለያየው አርሴናል ያሸንፋል። ማንቸስትር ሲቲ በበኩሉ ከኒውካል ጋር አቻ ይለያያል ሲል ገምቷል። ሊቨርፑል እና ቼልሲስ? በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ኅዳር 11/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል ተከስቷል የተባለው በሽታ ምንድን ነው?
- “ ከሱዳን ጦርነት ሸሽተን ብንመጣም ጎዳና ላይ ወድቀናል” በሰሜን ጎንደር የሚገኙ ከስደት ተመላሾች
- ልጆች መውለድ ዕድሜን ሊያሳጥር ይችላል?
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማ...
- Title
- ትራምፕ የሳዑዲውን አልጋ ወራሽ ስለ ኻሾግጂ ግድያ “ምንም አያውቁም” ሲሉ ተከላከሉ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:27
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ትራምፕ የሳዑዲውን አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማንን በዋይት ሐውስ ባስተናገዱበት ወቅት በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተገደለው ጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ተጠይቀው ነበር።
አንዲት ጋዜጠኛ ለአልጋ ወራሹ ጥያቄ ባቀረበችበት ጊዜ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጣልቃ ገብተው ከመከላከላቸው በተጨማሪ ጋዜጠኛዋ የምትሠራበትን ተቋም ተሳድበዋል።
ፕሬዝዳንቱ ጠያቂ ጋዜጠኞችን ‘ሐሰተኞች’ በማለት ለማሸማቀቅ የሞከሩ ሲሆን፣ ‘እንዲህ ዓይነት ጥያቄ በማንሳት እንግዳችንን ማሳፈር አይገባም’ በማለት ገስጸዋል።
የሳዑዲው አልጋ ወራሽ በበኩላቸው ግድያው “ትልቅ ስህተት” እና “የሚያም ነው” በማለት ወንጀሉን ለማጣራት ምርመራ መደ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- "ቢገድሉኝ ይሻል ነበር"፡ የሴቶችን ሕይወት እያበላሸ ያለው የአማራ ክልል ጦርነት
- በጀርመን የአንዲት ኤርትራዊት እጆች ለብቻቸው ተቆርጠው ተገኙ
- የትራምፕ ስም በጄፍሪ ኤፒስቲን የቅሌት መዝገብ ውስጥ ይኖር ይሆን?
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- ኦፌኮ እና ኦነግ ከኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጋር ለመነጋገር ስላቀረቡት ደብዳቤ ምን ይታወቃል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 8:36
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋነኞቹ ተቃዋሚ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች የኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ለመነጋገር በደብዳቤ ጠይቀዋል።
ሁለቱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክልሉ ፕሬዝዳንት እንዲያነጋግሯቸው መጠየቃቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፣ አስካሁን ግን ከክልሉ አመራሮች በኩል የተሰጠ ምላሽ የለም።
ይህ ለክልሉ ፕሬዝዳንት የእንነጋገር ጥያቄ የቀረበበት ደብዳቤው የተላከበትን ምክንያት እና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን በሚመለከት ቢቢሲ ከኦፌኮ ሊቀመንበር መረራ ጉዲና (ፕ/ር) ጋር ቆይታ አድርጓል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማር...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ኅዳር 09/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ‘’የዛሬ 6 ዓመት እኮ የኦሮሚያና የአማራ ጫካዎች ሰላማዊ ነበሩ፤ . . . አሁን ግን ፖለቲካው ጫካ እየገባ ነው’’ ፕ/ር መረራ ጉዲና
- የዩናይትድ ኪንግደም አዲሱ የስደተኞች ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?
- ቦይንግ አውሮፕላኖችን በመግዛት ከኢትዮጵያ ጋር የሚፎካከሩት አየር መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
- ሌሎችም አጫጭር ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው።...
- Title
- የማርበርግ ቫይረስ ምንድን ነው፣ እንዴትስ ሊታከም ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:11
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በምሥራቅ አፍሪካ አገራት የሚታወቀው የማርበርግ ቫይረስ ደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ አካባቢ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት ሆኗል። ይህ ቫይረስ እጅግ አደገኛ ሲሆን የሚታወቅ የመከላከያ ክትባት ወይም ፈዋሽ መድኃኒት የለውም።
ነገር ግን አስፈላጊው ጥንቃቄ ከተደረገ እና የሕክምና ድጋፍ ከተገኘ ሕሙማን ከበሽታው ሊያገግሙ ይችላሉ። ቫይረሱ ግን ለወራት በውስጣቸው ስለሚቆይ በዙሪያቸው ላሉ ሰዎች ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
የማርበርግ መጀመሪያ እንዴት ታወቀ? መነሻው ምንድን ነው? እንዴት ይተላለፋል? በሽታውን ለመከላከል ምን ዓይነት ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ኅዳር 08/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ማርበርግ ቫይረስ የተገኘበት ጂንካ ከተማ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
- በኦሮሚያ ክልል ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሴቶችን ለወሲብ ንግድ ባሰማሩ ግለሰቦች ላይ ብይን ተሰጠ
- ዶናልድ ትራምፕ 'በኤፕስቲን የቅሌት ዶሴ' ስማቸው አለ?
- የዩናይትድ ኪንግደም አዲስ የስደተኞች ሕግ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መ...
- Title
- አሜሪካ ቢሊዮኖችን ስላፈፈሰሰችበት ጄራርድ አር ፎርድ የጦር መርከብ ምን ይታወቃል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:16
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ይህ በዓለም ግዙፉ አውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከብ 100 ሺህ ቶን ይመዝናል። ለአውሮፕላን ማረፊያነት እና ለተራቀቁ የጦር መሳሪያ ማስወንጨፊያነት የሚያገለግሉትን ጨምሮ 23 አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አሉት። ከተዋጊ ጄቶች በተጨማሪ የመጓጓዣ እና የስለላ አውሮፕላኖችን ማስተናገድ እንዲችል ተደርጎ ነው የተሠራው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ ኅዳር 05/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ስላለው ውጥረት ምን አሉ?
- በመተማ ታግቶ የተገደለው ሐኪም ቤተሰቦች ስለተፈጠረው ይናገራሉ
- በደቡብ ወሎ ከሁለት ዓመት ገደማ በኋላ አፅማቸው የተገኘው ማዕድን አውጭዎች
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ...
- Title
- ከፍተኛ የሕጻናት የጉልበት ብዝበዛ የሚካሄድው አገራት የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:31
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ከሰሃራ በታች አፍሪካ ከ4 ልጆች አንድ የጉልበት ብዝበዛ ይፈጸምባቸዋል። በኢትዮጵያ ካሉ ልጆች ግማሽ የሚሆኑት የጉልበት ሥራ ላይ ይሰማራሉ። ለመሆኑ አፍሪካ የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛን እንዴት መከላከል ይቻላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ኅዳር 04/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በደሴ ሊዛ ደሳለን የገደለው ተጠርጣሪ ‘የታክሲ ረዳት ሆኖ ሲሠራ’ እንዴት ተያዘ?
- በቻይናዊ አለቃው የተደበደበው ኢትዮጵያዊ፤ ምን አጋጫቸው?
- በጂንካ የተፈጠረው በሽታ ምንድነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- 'ፒካ' ምንድን ነው? ሕጻናት ልጆቻችን ያገኙትን ነገር ሁሉ ወደ አፋቸው ስለምን ይከታሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:30
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በርካታ ሕጻናት የተለያዩ ነገሮችን ወደ አፋቸው የመክተት ልማድ አላቸው። ነገር ግን ይህ ሁኔታ የበረታ እና ምንም ነገርን የማይመርጡ ከሆነ አንዳች ዓይነት የጤና ችግር ገጥሟቸው ሊሆን እንደሚችል ማሰብ አለብን።
እንዲህ ያለው የበረታ የሕጻናት ልማድ በሰውነታቸው ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች እጥረትን የሚያመለክት አሊያም 'ፒካ' የተባለው ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል።
ፒካ እንጨት፣ ብረት፣ አፈር፣ አሸዋ፣ ድንጋይ...ሁሉንም ነገር ወደ አፋቸው በማስገባት በድዳቸው ወይም በጥርሳቸው እንዲታገሉ የሚያደርግ የእድገት ውስንነት ችግር ነው።
ለዚህም ባለሙያዎችን ማማከር በቶሎ መፍትሄ ለማግኘት ይረዳል። የዚህ ሕ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ኅዳር 03/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ ‘ኮፕ32’ ጉባዔን ለማስተናገድ እንዴት ተመረጠች? ምንስ ታተርፍበታለች?
- አቶ ታዬ ደንደአ ከቀረቡባቸው ክሶች በየትኞቹ ነጻ ተባሉ?
- የምኒልክን ባቡር ለዚህ ዘመን ወጣቶች እያስተዋወቀ ስለሚገኘው አውደ ርዕይ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይን...
- Title
- አሸዋ በዓለም ላይ በስፋት በኮንትሮባንድ ከሚዘዋወሩ የተፈጥሮ ሐብቶች አንዱ ለመሆን አንዴት ቻለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:31
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በየዓመቱ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጣ አሸዋ በዓለም ዙሪያ በኮንትሮባንድ ይዘዋወራል። የወንጀል ቡድኖች በዚህ ሕገወጥ ንግድ ውስጥ ለመሳተፍ ሲሉ ያስፈራራሉ፣ ጉቦ ይሰጣሉ አለፍ ሲልም ጉልበትን ይጠቀማሉ። ለመሆኑ የአሸዋ ኮንትሮባንድ ምንድን ነው? ለምንስ ለመቆጣጠር አዳጋች ሆነ?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ኅዳር 02/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሚድሮኩ ሆራይዘን ፕላንቴሽን ስለተፈፀሙ ጥሰቶች ቢቢሲ የሰራው የምርመራ ዘገባ
- ከትግራይ ኃይሎች ጋር ስለተካሄደው ውጊያ ‘የሐራ መሬት’ ታጣቂዎች መሪ ወዲ አንጥሩ ምን ይላሉ?
- ሶሪያ አይኤስን ለመዋጋት አሜሪካ መር ጥምረት ልትቀላቀል መሆኗ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀ...
- Title
- ‘ተዓምር ነው ግን ደግሞ ሁሉንም ነገሬን አጥቻለሁ’ ከህንድ አውሮፕላን የተረፈው ብቸኛ ሰው | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:03
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- 241 ሰዎችን ከቀጠፈው የህንድ አውሮፕላን አደጋ የተረፈው ቪስዋሽኩማር ራሜሽ በመንፈስም በአካልም ሲሰቃይ መቆየቱን ተናግሯል። በመትረፉ ዕድለኛ እንደሆነ የተናገረው ቪስዋሽኩማር ግን ደግሞ በአደጋው ‘ሁሉንም ነገሬን አጥቻለሁ’ ይላል። አደጋው በፈጠረበት የመንፈስ መረበሽ ምክንያት ላለፉት ወራት ከልጁ እና ባለቤቱ ጋር ለመነጋገር በእጅጉ ተቸግሮ እንደነበረ ገልጿል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ኅዳር 01/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የቢቢሲ ሁለት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአንድ ቀን ለምን ሥራቸውን ለቀቁ?
- የታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ ለምን አወዛጋቢ ሆኑ? እንዴትስ ይታወሳሉ?
- በምሥራቅ ሐረርጌ ተጥሎ ከሁለት ቀናት በኋላ ስለተገኘው ጨቅላ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳ...
- Title
- የሰይጣን አምላኪዎች እና አወዛጋቢው ሐውልት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:32
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ሰይጣን አምላኪዎች በዲትሮይት ያቆሙት እና 9 ጫማ ርዝመት ያለው የነሐስ የተሠራው ሐውልት በርካቶችን አነጋግሯል። ሐውልቱን ለማሠራት 100 ሺህ ዶላር ወጥቷል። ሐውልቱ ሲመረቅ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰይጣን አምላኪዎች በሥፍራው ተገኝተዋል። በኦክላሆማ ግዛት አሥርቱ ትዕዛዛትን ከያዘው የማዘጋጃ ቤት ሕንጻ ፊትለፊት ሐውልቱን ለማቆም ዕቅድ ቢያዝም ፍርድ ቤት ውድቅ አድርጎታል። ለመሆኑ ይህ ሐውልት ምንድን ነው? ትርጉሙስ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- የአርብ ጥቅምት 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ''በትግራይ ሕዝብ ሞትና ስቃይ የሚረካው የኢትዮጵያ መንግሥት የፕሪቶያ ስምምነትን ወደ መጣስ ተሸጋግሯል'' ህወሓት
- የፕሪቶሪያ ስምምነት ለምን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ አልሆነም?
- የሶማሌ ተወላጆችን ያስቆጣው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር?
- የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ሌሎችም ዘገባዎች https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- አምስት ዓመት ያስቆጠረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ይቀሰቀስ ይሆን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:57
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- በትግራይ የተቀሰቀሰው ጦርነት አምስት ዓመት ሆኖታል። ጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት ከማስከተሉም በላይ በእነዚህ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ በርካታ ክስተቶችን ፈጥሯል።
በፕሪቶሪያ የተደረሰው ግጭት የማቆም ስምምነት ባለፉት ሦስት ዓመታት አንጻራዊ ሰላም አምጥቷል። የሰላም ስምምነቱ ሦስተኛ ዓመት እየተዘከረ ባለበት በዚህ ወቅት ሁለቱ ወገኖች በጠንካራ ቃላት እየተወነጃጀሉ ነው።
ይህ መካሰስ ወደ ጦርነት ያመራ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ አስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:47
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ አንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ከፎረሰት ጋር አቻ የተለያየው ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ይለያያል። ማንቸስትር ሲቲ በበኩሉ ድል ይቀናዋል ሲል ገምቷል። በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...

