BBC News አማርኛ
የረቡዕ ምሽት ጥር 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Title
- የረቡዕ ምሽት ጥር 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የአይስ ወታደሮች በተሰማሩባት ሜኔሶታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስጋት ላይ ነን ይላሉ
- አሜሪካ በኢራን ላይ እርምጃ ለመውሰድ ለወታደሮቿ ትዕዛዝ ሰጠች
- ከእልፍ በጎ አስተያየቶች ይልቅ ኢምንት አሉታዊ አስተያየቶች ላይ ለምን ትኩረት እናደርጋለን?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ...
- Title
- በርካቶች ስለተገደሉበት የኢራን ተቃውሞ የምናውቀው | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:30
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ኢራናውያን የአደባባይ ተቃውሞ ከጀመሩ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በተቃዋሚዎች ላይ በወሰዱት ርምጃ በርካቶች ተገድለዋል። ይህንን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጣልቃ እንደሚገቡ ዝተዋል።
በኢራን የአደባባይ ተቃውሞ በተደጋጋሚ የተከሰተ ቢሆንም የአሁኑ ግን ከወትሮው የተለየ እና በሁሉም ግዛቶች የተንሰራፋ ነው። ተቃውሞው በዚሁ ከቀጠለ ወደየት ሊያመራ ይችላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ጥር 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትናንት በሰጡት ቃለ ምልልስ ምን አሉ?
- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቱርካዊ ጎብኝዎች በማን ተገደሉ?
- በኦሮሚያ ክልል ስለታገቱት የቴሌኮም ሠራተኞች
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ...
- Title
- “ጦርነትን በተግባር እናውቀዋለን” ፕሬዝዳንት ኢሳያስ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:03
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገራቸው ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ላለው ውጥረት እና ለተፈጠረው ችግር ከጀርባ ሆኖ የሚገፋ ወገን እንዳለ ተናግረዋል።
ጦርነት ሊከሰት የሚችልበት እድል እንዳለ የጠቆሙት ፕሬዝዳንቱ ለዚህም ዝግጁ መሆናቸውን በመግለጽ “ጦርነትን በተግባር እናውቀዋለን” ብለዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- የሰኞ ምሽት ጥር 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለምን ዓለም አፍ ድርጅቶች እንዲወጡ አዘዘ?
- አዲሱ አየር ማረፊያ በቢሾፍቱ እንዲገነባ ለምን ተመረጠ? የግንባታ ወጪው እንዴት ይሸፈናል?
- ከመንግሥት ጋር ስለተስማሙት የፋኖ አመራር
- የኢራን እና የአሜሪካ ፍጥጫ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎ...
- Title
- የቢሾፍቱ አየር ማረፊያ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ማለት ይሆን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:29
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቅራቢያ 'አቡሴራ' በተባለ አካባቢ የሚገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቅዳሜ ጥር 2/2018 ዓ.ም. መሠረተ ድንጋይ ተቀምጧል።
12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚወጣበት የአውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሲጠናቀቅ፣ በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገድ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።
3,500 ሔክታር መሬት የሚሸፍነው ይህ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አውሮፕላን ማረፊያ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተናግዳል ተብሏል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመ...
- Title
- የአርብ ምሽት ጥር 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ ‘ታይዋን የቻይና ግዛት' መሆኗን ማረጋገጧ እና የታይዋን ተቃውሞ
- “ የጀግና ልጅ በመሆኔ በጣም በጣም ደስ ይለኛል” የአርበኛ ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ልጅ
- ኢትዮጵያ ትሳተፍበታለች ስለተባለው የብሪክስ አገራት የባሕር ኃይል ልምምድ
- የፕሬዚደንት ትራምፕ ቀጣይ ዒላማ ማን ይሆናል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ታኅሣስ 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአማራ ክልል ተሻሽሎ የፀደቀው የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ምን ይዟል?
- የካርፉር ሱፐርማርኬት ወደ ኢትዮጵያ መግባት ለሸማቹ ምን ያስገኛል?
- አሜሪካ ቪዛ ጠያቂዎች እስከ 15 ሺህ ዶላር እንዲያሲዙ የወሰነችባቸው ተጨማሪ አገራት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- ከቬንዙዌላ በኋላ ትራምፕ ዐይናቸውን የጣሉባቸው አገራት የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:45
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ትራምፕ በአንድ ጀንበር እርምጃ የቬንዙዌላውን ፕሬዝዳንት እና ባለቤታቸውን በካራካስ ከባድ ጥበቃ ከሚደረግበት መኖሪያቸው ይዘው ወደ አሜሪካ በመውሰድ ዛቻቸውን ዕውን አድርገዋል።
የአሜሪካን የበላይነት ለማምጣት የገቡትን ቃል ለመፈጸም እንደሚሠሩ የገለጹት ትራምፕ፤ በቬንዙዌላ ሳይወሰኑ ማስጠንቀቂያ የሰጧቸው አገራት አሉ።
በዋሽንግተን ዐይን ውስጥ የገቡት እና የትራምፕ ቀጣይ ዒላማ ሊሆኑ የሚችሉት አገራት የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ታኅሣስ 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የገቡት ስምምነት ምንድን ነው?
- አድናቆትን ያተረፈው የአእላፋት ዝማሬ የሚዘጋጀው እንዴት ነው? ምን ውጣ ውረዶች አሉት?
- የገና በዓል አከባበር በኬንያ መዲና ናይሮቢ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- የልደት በዓል በናይሮቢ መድኃኒዓለም ማክበር ምን ይመስላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:00
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ክርስቲያን ተከተዮች የ2018 ዓ.ም የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በድምቀት አክብረዋል። በበዓሉ በናይሮቢ በሚገኘው የመድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን በመቶዎች የሚቆጠሩ የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉን በጋራ አክብረዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- ሦስተኛው የአእላፋት ዝማሬ ሥነ ሥርዓት ምን ይመስል ነበር? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- በየዓመቱ ለገና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥር የኢትዮጵያዊው ጀንደረባ ትውልድ ማኅበር የሚያዘጋጀው የአእላፋት ዝማሬ ሥነ ሥርዓት ለሦስተኛ ጊዜ ተካሂዷል።
በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው ዝግጅት ድንቅ መንፈሳዊ ዝማሬዎች እና ማራኪ ትዕይንቶች ቀርበውበታል። ዝግጅቱን በአጭሩ እናስቃኝዎ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ታኅሣስ 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ማርቆስ እየተጓዙ ስለታገቱት መንገደኞች
- በአፋር ክልል ያጋጠመው የመኪና አደጋ፡ “ ሁሉም ወደ ሳዑዲ ለመሻገር ያለሙ ነበሩ”
- የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሶማሊላንድ ጉብኝት
- በማዱሮ እጣ ፈንታ የቆመረው 436 ሺህ ዶላር አሸነፈ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገ...
- Title
- አርሴናል ከሊቨርፑል ማን ያሽነፋል? የሳምንቱ አጋማሽ የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የሃያ አንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ያሰናበተው ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ይወጣል። ማንቸስተር ሲቲ ያሸንፋል፤ ሊቨርፑል በአርሴናልስ ይሸነፋል ሲል ገምቷል። በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? እርስዎ የሚደግፉት ቡድን ማነው? ግምትዎን ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ታኅሣስ 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ ስለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና ጉዳይ ያላት አቋም ምንድን ነው? ከአምባሳደር ሶሌይማን ደደፎ ጋር የተደረገ ቆይታ
- አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ዓይኗን የጣለችው ለምንድን ነው? ለምንስ ፕሬዚደንት ማዱሮን ያዘች?
- በኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ዩኒቨርሲቲ ሊገነባ ስለመሆኑ
- በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታዎች መረጃዎች - ከሞሮኮ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በ...
- Title
- አሜሪካ ዐይኗን የጣለችው በማዱሮ ላይ ወይስ በቬንዙዌላ ነዳጅ ላይ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:49
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አሜሪካ ልዩ ኮማንዶዎቿን አሰማርታ ለዓመታት ስትከሳቸው የነበሩትን የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን በቁጥጥር ሥር አውላ ወደ አገሯ ወስዳቸዋለች።
ምንም እንኳን አሜሪካ ማዱሮ ላይ በዕጽ እና በጦር መሳሪያ ዝውውር ብትከሳቸውም ዋነኛ ትኩረቷ ቬንዙዌላ ባላት የተትረፈተፈ የነዳጅ ሀብት ላይ እንደሆነ ይነገራል።
ትራምፕም ይህንን ሳይደብቁ ተገቢው ሽግግር እስኪደረግ ድረስ ቬንዙዌላ በአሜሪካ እንደምትመራ እና ኩባንያዎቿ የነዳጅ ምርት ሥራውን እንደሚረከቡ በግልጽ ተናግረዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓ...
- Title
- የአርብ ምሽት ታኅሣስ 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በምሥራቅ ጎጃም ፣ ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በፋኖ ስለተገደሉት ሦስት ሴቶች
- የእስራኤል ወደ ሶማሊላንድ መጠጋት አልሸባብን ያከስመዋል ወይስ?
- በኤርትራ የአንድ ታዳጊን ግድያ የተቃወሙ የአንድ መንደር ነዋሪዎች ስለመታሰራቸው
- የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ጨዋታዎች መረጃዎች - ከሞሮኮ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሕይወታችንን እንዴት ማቅለል እንችላለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:15
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሕይወታችንን ሊያቀልልን ይችላል? ለዚህ ጥያቄ ይህ ቪዲዮ ‘አዎ’ የሚል ምላሽ አለው። ሰው ሠራሽ አስተውሎት በርካታ ሕይወትን የሚያቀልሉ መረጃዎች የመያዙን ያህል፤ በዚያው ልክ ደግሞ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮችም አሉ።
ታዲያ የኤአይን ጠቃሚ ገጽታዎች በዕለት ከዕለት ሕይወታችን እና ሥራችን ውስጥ እንዴት ልንጠቀምበት እና አሉታዊ ጎኑን ደግሞ በምን መልኩ ማስወገድ እንደምንችል ይህ ቪዲዮ ይዳስሳል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ታኅሣስ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በግጭት ውስጥ የሰነበተው የጋምቤላ ክልል ለሠራተኞች የሰጠው ማሳሰቢያ ምንድን ነው?
- ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት አጣሪ ቡድን በክልሉ እንዲሰማራ ለምን ጠየቀ?
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ተማሪዋን ለምን አገደ? ከሕግ አንፃር እንዴት ይታያል?
- በአውቶብስ ሥር ተደብቆ 600 ኪሎሜትር የተጓዘው ታዳጊ እናት ምን ይላሉ?
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ታኅሣስ 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ስለተፈፀመው ግድያ እና የነዋሪዎች ስጋት
- አቶ ታዬ ደንደዓ ለምን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ?
- በእጮኛው ቀነኒ አዱኛ ግድያ የተጠረጠረው ሙዚቀኛ አንዷለም ጎሳ እርቅ ለምን ተደናቀፈ?
- የሶማሊላንድን ጉዳይ በተመለከተ ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጥያቄ ያቀረቡት የፓርላማ አባል ምን አሉ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ...
- Title
- የካንሰር ላለባቸው ህጻናት ህክምና በሚል የተሰበሰበው በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እንዴት ሊጭበረበር ቻለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 15:15
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ቢቢሲ ካንሰር ላለባቸው ልጆች ህክምና በሚል በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እየተሰበሰበ መሆኑን ደርሶበታል። ከዚህ ገንዘብ ውስጥ አብዛኛው ለህጻናቱ ህክምና እንደማይውል ታውቋል። ለመሆኑ ይህንን ገንዘብ የሚያሰባስቡት እነ ማን ናቸው? የዚህ ገንዘብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ታኅሣስ 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በቲክቶከሮች እና በዩቲዩበሮች ላይ ይጣላል የተባለው የገቢ ግብር ምንድን ነው? ማንን ይመለከታል?
- ዩክሬን በፑቲን መኖሪያ ላይ ፈፀመችው ስለተባለው የድሮን ጥቃት
- የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች - ከሞሮኮ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- አርሰናል ከአስተን ቪላ - ማን ያሸንፋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የአስተን ቪላው አሠልጣኝ ኡናይ ኤምሪ በአውሮፓውያኑ 2019 የመድፈኞቹ አሠልጣኝ ነበሩ። በ18 ወራት ቆይታቸው ከአርሰናል ጋር የተሳካ የሚባል ጊዜ አላሰለፉም። ኡናይ የቀድሞው ቡድናቸውን በመርታት ዋንጫው ላይ ዐይናቸውን ይጥሉ ይሆን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳ...
- Title
- የሰኞ ታኅሣስ 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ለሶማሊላንድ ከእስራኤል ሌላ ማን እውቅና ሊሰጣት ይችላል? ሕንድ? ኢትዮፕያ? የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ወይስ አሜሪካ?
- ባለፈው ሳምንት በባሕር ዳር ከተማ “ታጋቾችን ለማስጣል” ስለተገደለው ወጣት
- በአድዋ በከሰል ጭስ አምስት ሕፃናት ሞቱ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀር...
- Title
- የሶማሊላንድ ቀጣዩ ዕውቅና የማግኘት ፈተና | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:48
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- እስራኤል ለሶማሊላንድ አገርነት ይፋ ዕውቅና መስጠቷን ተከትሎ የሶማሊላንድ እና የሶማሊያ እንዲሁም የቀጣናው ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል የሚለው ጥያቄ መነሳት ጀምሯል።
ሶማሊያ፣ ቱርክ፣ ግብፅ፣ ጂቡቲ፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ሌሎች የአረብ እንዲሁም የአፍሪካ አገራት ውሳኔውን በፅኑ ተቃውመውታል። በሌላ በኩል ሶማሊላንድ ሌሎችም አገራት እስራኤልን ተከትለው ዕውቅና እንዲሰጡ የአቅሟን እያደረገች ትገኛለች። ለመሆኑ ቀጣይ ዕውቅና ምትሰጠው አገር ማን ልትሆን ትችላለች? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ...
- Title
- የአርብ ታኅሣስ 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በማዕድን ሥፍራዎች ላይ ስለተፈፀመው ጥቃት
- እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና መስጠቷ በቀጠናው ምን ይለውጣል? ለኢትዮጵያስ ምን ትርጉም አለው?
- ከኢትዮጵያ ያመለጠው በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሰው ኤርትራዊ ለኔዘርላንድስ ተላልፎ ተሰጠ
- የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች - ከሞሮኮ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምቶች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- አርሰናል የሊጉ አናት ላይ ሆኖ የፈረንጆቹን ገና አክብሯል። መድፈኞቹ በያዝነው የውድድር ዓመት የናፈቁትን ዋንጫ ያገኙ ይሆን?
ማንቸስተር ሲቲ በበኩሉ የአርሰናል ዱካ መከተል ይዟል። ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሲቲ ከአርሰናል ያለው የነጥብ ልዩነት ሁለት ነው።
ባለፈው ሳምንት ማንቸስተር ዩናይትድን የረታው አስተን ቪላ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ ይከናወናሉ። የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ክሪስ ሱተን የሊጉን ግምቶች እንዲህ አስቀምጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
- Title
- የሐሙስ ታኅሣስ 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- በጋምቤላ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ የድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ምን አለ?
የቀይ ባሕር አፋር ድርጅት በማን ይደገፋል? ትጥቅ ትግልስ ያደርጋል?
አስገራሚዎቹ የገና በዓል አከባበሮች በአይስላንድ፣ በቼክ፣ በጃፓን...
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የረቡዕ ታህሳስ 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በሕጻጽ ለተፈናቃዮች የሚቀርበው እርዳታ አለመቋረጡን ገለጸ።
- ኢትዮጵያዊው የፊልም ባለሙያ ደራሲ ቤዛ ኃይሉ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ
- በጋምቤላ ክልል የፀጥታ ችግር በሚታይባቸው አካባቢዎች የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ
- የ35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ለየት ያሉ ክስተቶች
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ...
- Title
- የማክሰኞ ታህሳስ 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ አቋረጠ
- በድንገተኛ አደጋ ሙሉ በሙሉ የተቆረጠ ክንድ እንዴት ተመልሶ ሊገጠም ቻለ?
- አሜሪካ የ30 አገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶቿ ወደ ዋሺንግተን እንዲመለሱ ለምን አዘዘች?
- አሌንከሳንደር ኢሳክ በጉዳት ለሁለት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተሰማ
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- የሰኞ ታህሳስ 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:56
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በጋምቤላ ክልል የመከላከያ እና የፌደራል ጸጥታ አካላት መሰማራታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ
- “የሚቀርብልን እህል የተበላሸ ነው፤ አይጥ እንኳ አይበላውም” በትግራይ ተፈናቃዮች ካምፕ ያጋጠመው ረሃብ
- የቅዳሜና እና እሁድ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እንዴት አለፈ
- የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ መክፍቻ እና የመጀመሪያ ጨዋታዎች ምን ይመስሉ ነበር?
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- ማንበብ ለምን ‘ተፈጥሯዊ’ አልሆነም? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:52
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ማንበብ በተፈጥሮ የሚገኝ ሳይሆን አንጎል በሺህ ዓመታት የሚያዳብረው ነው። ይህ ሂደት የአንጎልን አሠራር ጭምር ይቀይረዋል። ጽሑፎችን ከስልክ እና ከስክሪኖች ላይ ማንበብ ግን የተለመደውን የአንጎል የማንበብ ሂደት እየቀየረው ይገኛል። በስልኮች ላይ ጊዜ የሚያጠፉ ልጆች የማንበብ ክህሎት ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- ከቻትጂፒቲ ጋር ትዳር የፈፀመችው ጃፓናዊት | BBC News አማርኛ #ቻትጂፒቲ #chatgpt #japan #ጃፓን #ኤአይ
- Runtime
- 1:28
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ጃፓናዊቷ ግለሰብ ዕጮኛዋን ፈትታ ከቻትጂፒቲ ጋር ትዳር መሥርታለች። ሰዎች ከኤአይ ጋር ያላቸው ግንኙነት እየጨመረ በመጣባት ጃፓን ባለሙያዎች ሁኔታው አስጊ እየሆነ መጥቷል ይላሉ።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በ...
- Title
- ሙላቱ ከሙዚቃው ዓለም ተሰናበተ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:47
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የኢትዮጵያ ጃዝ ሙዚቃ ፈጣሪው ሙላቱ አስታጥቄ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው ዌልስ ነው። እዚያ ሳለ ነው አስተማሪዎቹ ‘ሙዚቀኛ ብትሆን ይሳካልሀል’ ይሉት የነበረው። ምክራቸውን ተከትሎ ወደ ለንደን፣ ቀጥሎም ወደ አሜሪካ አቀና። ሙላቱ ወደ ለንደን ተመልሶ የሙዚቃ ስራውን አቅርቧል። ይህ ኮንሰርት ሙላቱ ከሙዚቃ የሚሰነባበትበት ይሆን? ከራሱ አንደበት እንስማ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- የአርብ ታህሳስ 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አሜሪካ በየዓመቱ የምታካሂደውን የዲቪ ሎተሪ አቆመች
- አንድ ኤርትራዊ በአሜሪካ ስደተኞች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ሕይወቱ አለፈ
- በኬንያ በሚኖሩ ኢትዮጵያን ሴቶች ስለተመሰረተው ማኅበር
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎ...
- Title
- ይህ የኢትዮ ጃዝ ፈጣሪው ሙላቱ አስታጥቄ የመጨረሻ የሙዚቃ ስራ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:18
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የሙላቱ የሙዚቃ ጉዞ አስርት ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። የተወለደው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያዋ ከተማ ጅማ ነው። ነገር ግን ለዩናይትድ ኪንግደም ትልቅ ቦታ አለው። ትምህርቱን በዌልስ ነው የተከታተለው። ሙላቱ ወደ ሙዚቃው ዓለም እንዴት ገባ? ከዚህ በኋላስ መድረክ ላይ እናየው ይሆን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ከበርንመዝ ጋር 4 ለ 4 የተለያየው ማንቸስተር ዩናይትድ ይሸነፋል። ማንቸስተር ሲቲ ያሸንፋል፤ ሊቨርፑል አቻ ይለያያል ብሏል። አርሴናልስ? በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? እርስዎ የሚደግፉት ቡድን ማነው? ግምትዎን ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞ...
- Title
- የሐሙስ ታህሳስ 09፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:02
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- - በሰንዳፋ የባንክ ሠራተኛዋን ገድሎ አስከሬኗን 'በጅብ ያስበላው' ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ ነው
- የአዲስ አበባ ፖሊስ ቲክቶከሮችን ለምንድን ነው እያሰረ ያለው?
- ብልጽግና እና ኢዜማ ምን እና ምን ናቸው?
- 30 ሕሙማንን የመረዘው ፈረንሳዊ ዶክተር የዕድሜ ልክ እስር ተፈረደበት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ...
- Title
- በጋምቤላ ክልል ስለተከሰተው አለመረጋጋት ምን እናውቃለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 8:29
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ባለፉት ተከታታይ ቀናት በጋምቤላ ክልል በተፈጸሙ ጥቃቶች የጋምቤላ ከተማ የፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች መገደላቸው የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል። ካለፉት ሳምንታት ወዲህ በዋና ከተማዋ ጋምቤላ እና በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ውስጥ በሚፈጸሙ ጥቃቶች የተነሳ አለመረጋጋት መፈጠሩን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ለመሆኑ ጋምቤላ ክልል ምን እየተካሄደ ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- የረቡዕ ታህሳስ 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የጋምቤላ ከተማ ፖሊስ አዣዥ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ
- ትራምፕ በተጨማሪ አገራት ላይ የጉዞ እገዳ ጣሉ
- በሞሮኮ በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የሚጠበቁ ተጫዋቾች እነማን ማናቸው?
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- የአልጀርስ ስምምነት ስጋት ወይስ ተስፋ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:09
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ ይገኛል። የተባበሩት መንግሥታት፣ የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሁለቱ አገራት የአልጀርስ ስምምነትን እንዲያከብሩ ጥሪ አቅርበዋል። ስምምነቱ ከተፈረመ 25 ዓመታትን ቢያስቆጥርም እስካሁን ሙሉ ለሙሉ ተፈጻሚ ሊሆን አልቻለም። ይህ ለሁለቱ አገራት ምን ማለት ነው? ለምንስ ስጋትን ፈጠረ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- የማክሰኞ ታህሳስ 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:54
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በ60 ቀናት አሜሪካን እንዲለቅቁ የተነገራቸው ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
- “ትግራይ ያለችበት አሳሳቢ ሁኔታ አስመራም ሆነ አዲስ አበባ በመሄድ አይፈታም” ሳልሳይ ወያነ
- በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- በአውስትራሊያ በርካቶችን የገደሉት አባት እና ልጅ ጥቃቱን እንዴት ፈጸሙ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:43
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- እሁድ ዕለት ከሰዓት በኋላ በአውስትራሊያ የባሕር ዳርቻ አካባቢ አባት እና ልጅ በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገድለዋል ከ40 በላይ ደግሞ ቆስለዋል። ይህ ክስተት በአገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሯል።
ለመሆኑ አባት እና ልጅ ይህን ያህል ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሱበትን ጥቃት እንዴት ፈጸሙ? የእነሱስ ዕጣ ፈንታ ምን ሆነ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- የሰኞ ታህሳስ 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኤርትራ መንግሥት ካለፍርድ ለዓመታት ያሰራቸውን የክርስትና እምነት ተከታዮች ፈታ
- ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የአልጀርሱን ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ እየተደረገ ያለው ለምንድን ነው?
- በአውስትራሊያ አይሁዶች ላይ ጥቃት የፈጸመውን ታጣቂ መሳሪያውን የነጠቀው ሙስሊም
- የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ጨዋታዎች ውጤት
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- ቱርክን ወደ ኦቶማን ዘመን ዝናዋ ለመመለስ የሚጥሩት ኤርዶዋን ምን እያደረጉ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:57
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ቱርክ ከኦቶማን ግዛተ መንግሥት መውደቅ በኋላ እንደ አገረ መንግሥት ከተመሠረተች 100 ዓመታት አለፋት። የቱርክ አባት በመባል የሚታወቁት አታቱርክ፣ አገራቸውን ከሃይማኖት ገለልተኛ እና ዘመናዊ እሳቤን እንድትላበስ መሠረት ጥለዋል። በዘመናዊው ዓለም መድረክ ጉልህ ተጽዕኖ ያላቸው የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን እንደ ኦቶማን ዘመን ሁሉ ቱርክን በዓለም ኃያል ለማድረግ እየጣሩ ነው። ይሳካላቸው ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓ...
- Title
- የአርብ ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኤርትራ ከኢጋድ ራሷን ስለማግለሏ የሰላም እና ደህንነት ተመራማሪው ምን ይላሉ?
- በአሜሪካ "አደገኛ ወንጀለኞች" ተብለው ይፋ የተደረጉት ዘጠኝ ኢትዮጵያውያን
- በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት ዐይነ ስውሩ ዐቃቤ ሕግ ተለቀቁ
- የ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘ...
- Title
- የጭንቀት ስሜታችንን እንዴት መቋቋም እንችላለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:39
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ጭንቀት በተለያዩ መንገዶች የሚከሰት ሲሆን፣ እየተባባሰ ሲሄድ አእምሮዎን እና ሰውነትዎን እንደሚቆጣጠር እንዲሁም መቋቋም አስቸጋሪ ከሚሆንበት ደረጃ ላይ ሊደርስ ይችላል። ዘና ለማለት እና ጭንቀትን ለመቀነስ የሚረዱ አንዳንድ ቀላል መንገዶችን በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ዎልቭስን ያሸነፈው ማንቸስተር ዩናይትድ ይሸነፋል። ማንቸስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል አቻ ይለያያሉ ብሏል። በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? እርስዎ የሚደግፉት ቡድን ማነው? ግምትዎን ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- የሐሙስ ታህሳስ 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:-| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢሳያስ አፈወርቂ ሳዑዲ አረቢያ በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ የበለጠ ተሳትፎ እንዲኖራት ጠየቁ
- 8.4 ሚሊዮን ብር የመለሱት ግለሰብ ገንዘቡን መመለሳቸው ፀፀታቸው ወይስ?
- 'ባሕል እና ሥነ ምግባር' ጥሰዋል የተባሉት ቲክቶከሮች እና የሰብዓዊ መብት
- የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት
- ከሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች ጋር
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች...
- Title
- ጦርነት ባወደማት ጋዛ በአንድ ላይ የተካሄደው የቡድን ጋብቻ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 9 months ago
- Description
- ሃምሳ አራት የፍልስጤማዊያን ጥንዶች በጋዛ በተደረገ ሰርግ ትዳር መሥርተዋል። ለሁለት ዓመታት ከዘለቀው ጦርነት በኋላ የተደረገው የሰርግ ሥነ ሥርዓት የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሞቱበት እና ሚሊዮኖች የተፈናቀሉበትን ጦርነት ተከትሎ የተከናውነው ሰርግ “የጦርነቱ ፍጻሜ ይሆናል" የሚል ተስፋን በአንዳንዶች ዘንድ ፈጥሯል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊል...

