BBC News አማርኛ
የሐሙስ ጥቅምት 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Title
- የሐሙስ ጥቅምት 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 10 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ፈጸሙት የተባለው ጥቃት ምን ጉዳት አደረሰ?
- ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ስለተሸጠው የሐረር ሰንጋ
- ትራምፕ እንደሚሉት በናይጄሪያ ክርስትያኖች ጥቃት እየደረሰባቸው ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበ...
- Title
- የረቡዕ ጥቅምት 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:07
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢሳያስ አፈወርቂ ለግብጽ ሚዲያ በአረብኛ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ምን አሉ?
- የመጀመሪያው ሙስሊም የኒው ዮርክ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ ኢትዮጵያዊያንን ያመሰገነው ለምንድን ነው?
- "ታትሮ መሥራትን አላቋርጥም"- የካንሰር ህክምና እየተከታተሉ የሚገኙት ሌሊሴ ዱጋ
- የሰይጣን አምላኪዎች ሐውልት በአሜሪካ ለምን ውዝግብ አስነሳ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩ...
- Title
- ንብረታቸውን በሙሉ ሸጠው ሕጻናትን የሚመግቡት እማሆይ ጽጌ ግርማይ ማን ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:50
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- እማሆይ ጽጌ ግርማይ በአንድ ወቅት ባለጸጋ እና የንግድ ሰው ነበሩ። አሁን ትግራይ ውስጥ በጦርነት የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመገብ ንብረታቸውን በሙሉ ሸጠዋል። በጦርነቱ ወቅት በቀን እስከ 24 ሺህ ሕጻናትን የመገቡበት ጊዜ እንደነበር ያስታውሳሉ። አራሶችን፣ አረጋዊያንን እና የመንግስት ሠራተኞችን ጭምር ይረዱ ነበር። ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት ቆይታ እነሆ https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- የማክሰኞ ጥቅምት 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ስለ ህወሓት ምን አሉ?
- ግብጽ ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ፎረምን እንዳትቀላቀል እንቅፋት ትሆናለቸ?
- ሱዳንን እያመሱ ያሉት ጄነራል ሐምዳን ዳጎሎ ማን ናቸው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- የሰባት ወሯ ነፍሰጡር በክብደት ማንሳት ውድድር ሜዳሊያ አገኝች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:28
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በሕንድ የፖሊስ አባል የሆነችው የሰባት ወሯ ነፍሰጡር በከብደት ማንሳት ውድድር ላይ ተሳትፋ መነጋገሪያ ሆናለች።
ነፍሰጡር ሴቶች ክብደት ያላቸውን ነገሮች እንዳያነሱ የሚመከሩ ቢሆንም ሕንዳዊቷ ግን 145 ኪሎ ግራም የሚመዝን ክብደት በማንሳት ሜዳሊያ አግኝታለች። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና...
- Title
- የሰኞ ጥቅምት 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ህወሓት የኢትዮጵያ መንግሥትን "ሌላ ዙር ጦርነት ለማካሄድ ግልጽ እንቅስቃሴ" እያደረገ ነው ሲል ከሰሰ
- ኢትዮጵያ ለኔዘርላንድስ አሳልፋ የሰጠችው ኤርትራዊ ሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ
- ሶማሊያ እና ሶማሊላንድን ያወዛገቡት የበረራ ፈቃድ እና የቪዛ መመሪያዎች
- በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ኬንያ የገቡት 44 ኤርትራውያን ስደተኞች
- ብርሌ በአዲስ አበባ “ቀን ወጣላት”
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- በአፍሪካ ሥልጣን ላይ በማርጀት ቀዳሚዎቹ እነማን ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:04
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በርካታ የአፍሪካ መሪዎች አንድ ጊዜ ወደ ሥልጣን ከወጡ በኋላ ቦታቸውን ለመልቀቅ ስለማይፈልጉ ምርጫን በማጭበርበር፣ ተፎካካሪዎቻቸውን በማስወገድ እና ሕግን በመቀየር በሥልጣን ላይ አስርታትን አስቆጥረዋል።
ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በሥልጣን ላይ በመቆየት ቀዳሚ የሆኑትን እና እስከ እሰትንፋሳቸው ፍጻሜ ሥልጣንን የሙጥኝ ያሉትን ዋነኛ አፍሪካዊ መሪዎችን እዚህ ይመልከቱ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- የአርብ ጥቅምት 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአፍሪካ ውስጥ እጇ ስለረዘመው የዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ተንታኝ አነጋግረናል
- ቋሚ ሲኖዶሱ መንግሥት "የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት እንዲያረጋግጥ" ጠየቀ
- በታንዛኒያ የተደረገውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ ስለተስፋፋው ሁከት እና ብጥብጥ
- ቶተንሃም ከቼልሲ፤ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ... የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ...
- Title
- የጋዛ ጦርነት በመካከለኛው ምሥራቅ የፈጠረው የኃይል ሚዛን ለውጥ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:11
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ለሁለት ዓመት የተካሄደው የጋዛ ጦርነት 70 ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያንን ሕይወት ቀጥፏል። በኢራን እና በእስራኤል መካከል የቀጥታ ጦርነት ምክንያት ሆኗል። ከመካከለኛው ምሥራቅ እየራቀች የነበረችው አሜሪካ በዚሁ ጦርነት ሳቢያ ተጎትታ ወደ ቀጠናው ተመልሳለች። በአንጻሩ ሩሲያ በቀጠናው የነበራትን ይዞታ ለማጣት ተገዳለች። አጋሮቻቸውን የጋዛ ጦርነት ያዳከመባቸው የሶሪያው ባሻር አል አሳድ ከ13 ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት በኋላ ከስልጣን ተወግደዋል። ይህ ቪዲዮ የሁለት ዓመቱ የጋዛ ጦርነት ከመካከለኛው ምሥራቅ ባለፈ በመላው ዓለም የፈጠረውን ለውጥ ይዳስሳል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ ...
- Title
- የሐሙስ ጥቅምት 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:03
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ስለተገደሉት ሰዎችን ምን እናውቃለን
- የአማራ ክልል ግጭት፡ "ልጆቼ እንደ እኔ ሳይማሩ እንዳይቀሩ ነበር ስታገል የነበረው፤ መላም የለው"
- ኢሳያስ በግብጽ ስለሚያደርጉት የአምስት ቀናት የስራ ጉብኝት
- የታንዛኒያን ምርጫ ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ ሰዎች ሞቱ
- የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል 460 ሰዎችን ገደለ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- ጀርመን አገለግሎታቸው ያበቃ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎችን አወደመች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:30
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በዓለም ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጨምሯል። አገራትም የሚያስፈልጋቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማግኘት የተለያዩ አማራጮችን ይጠቀማሉ። ከእነዚህም መካከል ከኒውክሌር የሚገኘው ኃይል በተለይ ባደጉት አገራት ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል።
የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማዕከላት በዘላቂነት በሥራ ላይ የሚቆዩ የሚቆዩ ሳይሆኑ ከተወሰኑ ዓመታት በኋላ አገልግሎታቸው ሲያበቃ እንዲወድሙ ይደረጋል፤ ጀርመንም ያደረገችው ይህንኑ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ...
- Title
- የረቡዕ ጥቅምት 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በፆታዊ ትንኮሳ ተፈርዶበት ከዩኬ ወደ ኢትዮጵያ የተባረረውን ግለሰብ ለምን በፊደራል ፖሊስ ተለቀቀ
- በትግራይ ጦርነት በማኅበራዊ ዘርፍ ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ውድመት በክልሉ መድረሱ ተገለጸ
- በሱዳን ቁልፍ ከተማ ከጅምላ ግድያ ጋር በተያያዘ የነገሰው ፍርሃት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- ስለኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምን ተባለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:31
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ዋነኛ የመንግሥት አጀንዳ ከሆነ ከሁለት ዓመታት በላይ ሆኖታል። በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር በተለያየ ጊዜ ውዝግብ ውስጥ ገብታለች። ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ እንደምታስመልስ የምትገልጸው ኢትዮጵያ፣ ጉዳዩን በተደጋጋሚ እያነሳች ነው። ለመሆኑ በዚህ የባሕር በር ጥያቄ ዙሪያ ማን ምን አለ? ጥያቄውን ለማስመለስስ ኢትዮጵያ ያቀረበቻቸው ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- የማክሰኞ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀይ ባሕር እና ከኤርትራ ጋር በተያያዘ ምን አሉ?
- በድሬዳዋ ከተማ እና በሶማሌ ክልል "ሲንቀሳቀሱ የነበሩ" የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ተደገሉ
- ቻትጂፒቲ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚያስቡ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ይፋ አደረገ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታ...
- Title
- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ስለባሕር በር፣ ስለድርድር እና ስለምርጫ ምን አሉ? በፓርላማ ተገኝተው ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 13:36
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዓመቱ የመጀመሪያውን ከተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በዚህም በምጣኔ ሀብት፣ በምርጫ፣ በባሕር በር እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለሰዓታት የዘለቀ ሰፊ ምላሽ ሰጥተዋል።
በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ መንግሥት ዋነኛ አጀንዳ የሆነው የኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ ጉዳይን በስፋት አብራርተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የባሕር በር ያጣችበትን ውሳኔ ማን እንዳሳለፈ የሚታወቅ ነገር እንደሌለ እና መንግሥታቸው “የቀይ ባህር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው” ብሎ እንደሚያምን ተናግረዋል።...
- Title
- የሰኞ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ብልጽግና "ከ8 ሺህ በላይ" አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ
- በዩኬ በጾታዊ ትንኮሳ የተፈረደበት ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ከአገር ሊባረር ነው
- የጂቡቲው መሪ በቀጣዩ ምርጫ እንዲወዳደሩ የዕድሜ ገደብ ከሕገ መንግሥቱ እንዲነሳ ተወሰነ
- የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እንዴት ተጠናቀቁ? የዋንጫው ፉክክርስ ምን ላይ ይገኛል
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- ሰዎች እንዴት ንግግር ጀመሩ? የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ቋንቋዎች ለምን ከቀደምቶቹ ውስጥ ተመደቡ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:41
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ሰዎች ከእንስሳት በተለየ ውስብስብ ቋንቋን ይናገራሉ። ለዚህም ተፈጥሯቸው አመቺ ሁኔታን ይዟል። ይህን ከሳይንስ ምሥጢራዊ ጉዳዮች አንደኛው ነው።
ንግግር ከሰው ልጅ ሥነ ሕይወታዊ ባሕሪያት መካከል አንዱ እንደሆነ አጥኚዎች ይናገራሉ። ነገር ግን የሰው ልጅ ንግግር እና ቋንቋ አሁን ካለበት ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት የዘመናት ሂደትን አልፏል።
ለመሆኑ ቋንቋ እንዴት ተፈጠረ? ቀደምት የጽሑፍ እና የንግር ቋንቋዎች ናቸው ተብለው የሚታመኑትስ የትኛዎቹ ናቸው? ምሥራቅ አፍሪካ ከቋንቋ አንጻር ለዓለም ምን አበረከተች? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስ...
- Title
- የአርብ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የአውሮፕላን ነዳጅ ግብዓትን በአገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
- የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ መጪው ምርጫ ዝግጅት ምን ይላሉ?
- ዶ/ር ፍጹም አሰፋ የዓለም ባንክን የድህነት ምጣኔ ስሌት "ተጨባጭ ሁኔታን ያላማከለ" በማለት ተቹ
- የዘጠነኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- ኢትዮጵያ ለባሕር በር ጥያቄዋ የሚቀርቡት ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:01
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ዋነኛ የመንግሥት አጀንዳ ከሆነ ከሁለት ዓመታት በላይ ሆኖታል። በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገሮች ጋር በተለያየ ጊዜ ውዝግብ ውስጥ ገብታለች። ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ እንደምታስመልስ የምትገልጸው ኢትዮጵያ፣ ጉዳዩን በተደጋጋሚ እያነሳች ነው። ለመሆኑ በዚህ የባሕር በር ጥያቄ ዙሪያ ማን ምን አለ? ጥያቄውን ለማስመለስስ ኢትዮጵያ ያቀረበቻቸው ምክንያቶች የትኞቹ ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- የቢቢሲው ክሪስ ሱተን የዘጠነኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። ባለፈው ሳምንት ሊቨርፑልን ያሸነፈው ማንቸስተር ዩናይትድ ይሸነፋል። ማንቸስትር ሲቲ አቻ ይለያያል። አርሰናል እና ኒውካስል ግን ድል ይቀናቸዋል ሲል ገምቷል። በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- የሐሙስ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:01
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኦሮሚያ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት የጤና ባለሙያዎች ህይወት አለፈ
- የሔሚቲ ዛቻ ወደ ኤርትራ ወይስ ወደ ግብጽ?
- አብሯቸው ሲጓዝ የነበረ ስደተኛን አስከሬን የያዙ ሁለት ኤርትራውያን በቤላሩስ ድንበር ላይ ተገኙ
- ስደተኞችን ያሳፈረች ጀልባ ሰምጣ ሕጻናትን ጨምሮ 40 ሰዎች ሞቱ
- ረቡዕ የተካሄዱ የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ውጤት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ...
- Title
- ለዓይነ ስውራን ተስፋ የሆነው ፈር ቀዳጅ ግኝት | ማይክሮ ቺፕ ዓይነ ስውራንን ወደ ማየት እንዴት አሸጋገረ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:04
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- የተወሰኑ ዓይነ ስውራን ላይ ከዓይን ብሌናቸው ጀርባ በተገጠመላቸው መሳሪያ አማካኝነት ለማየት ችለዋል።አዲሱ ዘዴ ትንሽዬ 2 ሚሊ ሜትር መጠን ያላት ውፍረቷም የሰው ፀጉር ያህል የምትቀጥን ፎቶቮልታይክ የተባለች ማይክሮ ቺፕ ከዓይን የጀርባ ክፍል ባለው ሬቲና ውስጥ በማስገባት ተግባራዊ የሚሆን ነው።ይህንን ማይክሮ ቺፕ ታካሚዎች ላይ የገጠሙት የቀዶ ሕክምና ሐኪም የዓለም አቀፉ ሙከራው ውጤት "አስደናቂ" መሆኑን ተናግረዋል።ከሕክምናው በኋላ ለማንበብ መቻላቻውን ታካሚዎች አስታውቀዋል። ይህ ግኝት ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ዓይነ ስውርነት ለገጠማቸው ሰዎች ተስፋ ይሰጣል ተብሎ ተወድሷል። https://bbc.in/3HI4JVI
-----...
- Title
- የረቡዕ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አቡነ ማትያስ ግጭቶች ቆመው ለሰላም እና ለእርቅ ዕድል እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ
- ብሔራዊ ባንክ በሕገ ወጥ የገንዘብ አስተላላፊዎች ላይ ‘ሰፊ’ እርምጃ ሊወስድ መሆኑን ገለጸ
- በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ባጋጠመ የመብረቅ አደጋ ሶስት የአንድ ቤትሰብ አባላት ሞቱ
- በኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ በኖኖ ወረዳ 12 ነዋሪዎች እና 22 ታጣቂዎች ተገደሉ
- የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች እና የዓመቱ ምርጥ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጨዋች እጩ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተ...
- Title
- ለነጻነት የተደረገ ስደት | ከሰሜን ኮሪያ ለማምለጥ የተከፈለ መስዋትነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:27
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ቢቢሲ እናት እና ልጅ ሁሉ ነገራቸውን ጥለው ከሰሜን ኮሪያ ሲያለመልጡ አብሯቸው ተጉዟል። እጅግ በሚቀዘቅዘው ተራራ በኩል 3 ሺህ ኪሎ ሜትር ተጉዘው ወደ ቻይና ተሻግረዋል። ጉዞው እናትን ለአካል ጉዳተኝነት ዳርጓል። በጉዟቸው ወቅት ለምን በአፋቸው መርዝ ይዘው ለመጓዝ ወሰኑ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይን...
- Title
- የማክሰኞ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሶማሌ ክልል ሽንሌ ከተማ ለ15 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የባቡር አደጋ መንስኤ ምንድን ነው?
- ኢትዮጵያ ውስጥ "መገንጠልም፣ መጠቅለልም አይሠራም" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
- አማርኛ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ቋንቋ እንዲሆን ለምን ተወሰነ?
- ኢትዮጵያ ከቻይና በዶላር ከተሰጣት ብድር የተወሰነውን ወደ ዩዋን ለመቀየር ንግግር ተጀመረ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና...
- Title
- ከፓሪስ ሙዚያም የተዘረፉት በሚሊዮኖች ዶላር የሚያወጡት ጌጣጌጦች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- እሁድ ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም. ጠዋት ላይ ታዋቂው የፈረንሳይ ሉቨር ሙዚየም የዕለቱን ጎብኚዎች ለማስተናገድ በሩን ከመክፈቱ በፊት ያልጠበቀው ነገር ተፈጽሞበታል።
ጠዋት ላይ ወደ ሙዚየሙ ሰብረው የገቡ ዘራፊዎች እጅግ ውድ እና ታሪካዊ የተባሉ ጌጦችን በደቂቃዎች ውስጥ ዘርፈው ተሰውረዋል። ይህም የፈረንሳይ ባለሥልጣናትን አስቆጥቶ ሌቦቹን ለመያዝ አሰሳ ጀምረዋል።
ዘራፊዎቹ ወደ ሙዚየሙ በገቡበት ጊዜ ትኩረት ያደረጉት በቀላሉ ሊያዙ የሚችሉ፤ ነገር ግን ውድ ዋጋ ያላቸው ታሪካዊ ጌጣጌጦች ላይ ነው። በዚህም የፈንሳይ ነገሥታት ይጠቀሙባቸው የነበሩ ጌጦችን ይዘው ተሰውረዋል።
እነዚህን ጌጦች ፖሊስ እና የደኅን...
- Title
- የሰኞ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት::- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:58
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- እነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በማረሚያ ቤት ‘የሰብዓዊ መብት ጥሰት’ ተፈጸመብን አሉ
- የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ስለ ሙፍቲህ ሐጂ ዑመር ለቢቢሲ
- ነፍሰ ጡር እናት ጭኖ ጭቃ ውስጥ የገባውን አምቡላንስ ለማውጣት የታገለው ሹፌር
- በደቂቃዎች ውስጥ ዘረፋ የተፈጸመበት የፈረንሳዩ ሙዚየም
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- የአርብ፣ ጥቅምት 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:30
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የትግራይ ጄኖሳይድ ኮሚሽን ከጾታዊ ጥቃት ጥናት ግኝትና የሚነሱበት ጥያቄዎች
- በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ተከሰተ ከተባለበት ዘመን ጀምሮ በምን ሁኔታ ታለፈ?
- የስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- ኢሉሚናቲዎች መነሻቸው ከየት ነው? እውን ዓለምንስ በምሥጢር 'ይቆጣጠራሉ'? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:10
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- "ኢሉሚናቲዎች በምሥጢር ዓለምን ተቆጣጥረው አዲስ ሥርዓት ሊዘረጉ ነው" የሚለው መላ ምት ለዓመታት ሲሰማ ቆይቷል። የዚህ ሃሳብ መነሻ በአውሮፓውያኑ 1960ዎቹ የነበረ ልብ ወለዳዊ ክስተት ነው። ባቫሪያን የሚባል ምሥጢራዊ ስብስብ ነበር።ይህም እአአ በ1776 ነበር የተጀመረው። ወግ አጥባቂ እና ክርስቲያን ተቺዎች ግን አልተቀበሏቸውም። ለተወሰነ ጊዜ ጠፍተው በ1960ዎቹ ዳግመኛ አንሰራሩ። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ...
- Title
- የሐሙስ፣ ጥቅምት 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:16
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በጋምቤላ ክልል በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ።
- በደሴ ከተማ ቁጣን የቀሰቀሰው የተማሪ ሊዛ ግድያ
- አራተኛ ቀኑን ስለያዘው የትግራይ ኃይሎች ተቃውሞ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
- የምስራቅ ወለጋ ነዋሪዎችን ለእንግልት የዳረገው እገታ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ...
- Title
- የኬንያ የፖለቲካ ዋርካ የሚባሉት ራይላ ኦዲንጋ ሲታወሱ| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:17
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ታዋቂው የተቃዋሚ መሪ እና የቀድሞው የኬንያ ጠቅላይ ሚንስትር ራይላ ኦዲንጋ በ80 ዓመታቸው አርፈዋል። ኦዲንጋ ከምርጫ በኋላ በሚደረጉ ብጥብጦች ስማቸው ይነሳል። በሌላ በኩል ደግሞ ታማኝ የዲሞክራሲ ጠበቃ ተደርገው ይታወሳሉ።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ...
- Title
- የረቡዕ፣ ጥቅምት 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ባለፈው ሰኞ የተጀመረው የትግራይ ሠራዊት አባላት ተቃውሞ ወዴት ሊያመራ ይችላል?
- ከኢትዮጵያ የ1 ቢሊዮን ዶላር ዩሮ ቦንድ አበዳሪዎቿ ጋር ያደረገችው ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ
- የትራምፕ አማካሪ ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ምን አሉ?
- የቀድሞው የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አረፉ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- ንጉሥ ወይስ ከፋፋይ? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #netanyahu #israel #palestine #gaza
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ወታደር፣ ዲፕሎማት፣ ፖለቲከኛ፣ ጠቅላይ ሚንስትር. . . መልከ ብዙ ነው። በተቃርኖ እና በውጣ ውረድ የተሞላ የስልጣን እና የዓላማ ህይወት።
የእስራኤል ምክትል አምባሳደር ሆኖ ወደ ዋሽንግተን ካቀና በኋላ ነው ወደ ፖለቲካ ሕይወት የገባው። ደጋፊዎቹ ንጉስ ቢቢ ይሉታል፤ ተቺዎቹ ከፋፋይ ነው ሲሉ ይከሱታል። በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ ከወጣባቸው ጥቂት መሪዎች መካከል ነው። ለመሆኑ ቤንያሚን ኔታንያሁ ማን ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎ...
- Title
- የማክሰኞ፣ ጥቅምት 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ውጥረት የቀድሞ የኤርትራ አምባሳደር ምን አሉ?
- በ2018 አዲስ የሚጀመር የኮሪደር ልማት የማይኖረው ለምንድነው?
- በአፋር ክልል የተከሰተው የመሬት መንቀጠቀጥ
- ለትግራይ ሰራዊት አባላት ጥያቄ ጄኔራል ታደሰና ዶ/ር ደብረጽዮን ምን ምላሽ ሰጡ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- ቤንያሚን ኔታኒያሁ ማን ነው? ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:29
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ወታደር፣ ዲፕሎማት፣ ፖለቲከኛ፣ ጠቅላይ ሚንስትር. . . መልከ ብዙ ነው። በተቃርኖ እና በውጣ ውረድ የተሞላ የስልጣን እና የዓላማ ህይወት።
የእስራኤል ምክትል አምባሳደር ሆኖ ወደ ዋሽንግተን ካቀና በኋላ ነው ወደ ፖለቲካ ሕይወት የገባው። ደጋፊዎቹ ንጉስ ቢቢ ይሉታል፤ ተቺዎቹ ከፋፋይ ነው ሲሉ ይከሱታል። በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ ከወጣባቸው ጥቂት መሪዎች መካከል ነው። ለመሆኑ ቤንያሚን ኔታንያሁ ማን ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮ...
- Title
- የእስራኤል እና የሐማስ የታጋቾች እና የእስረኞች ቅይይር | BBC News አማርኛ #bbcamharic
- Runtime
- 1:36
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ለሁለት ዓመት የተካሄደው የጋዛ ጦርነት በስምምነት መቋጨቱን ተከትሎ እስራኤል እና ሐማስ እስረኞችን እና ታጋቾችን ለቀዋል። ሐማስ የለቀቃቸው በሕይዎት የሚገኙ 20 ታጋቾች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። በአንጻሩ እስራኤል 250 ፍልስጤማዊያን እስረኞችን እና የያዘቻቸውን 1 ሺህ 7 መቶ ሰዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ልካለች።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- የሰኞ፣ ጥቅምት 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ግብፅ 'የውሃ ደኅንነቴን ለማስጠበቅ አስፈላጊ እርምጃዎችን እወስዳለሁ' ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች።
- የትግራይ ሠራዊት አባላት ከጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ በመቀለ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሦስት ወር ልዩነት ሁለተኛ የመንግሥት ቢሮ በታጣቂዎች ተቃጠለ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች...
- Title
- ኤርትራዊው አምባሳደር ከኢትዮጵያ ጋር ስላለው ውጥረት ምን ይላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:49
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- በአውሮፓ ህብረት እና ሌሎች አገራት የኤርትራ አምባሳደር ሆነው ያገለገሉት ዶ/ር አንደብርሃን ወልደጊዮርጊስ፣ በአሁኑ ወቅት የየመን ሰላም ከፍተኛ አማካሪ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ። ዶ/ር ዓንደብርሃን፡ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ስላለው ውጥረት ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ጦርነት ከተነሳ ለጠ/ሚ ዐቢይ መንግሥት ስጋት ነው ይላሉ። ስለአሰብ ወደብ ጉዳይም አንስተዋል። እነሆ ቃለ-ምልልሱ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓ...
- Title
- በእስራኤል ጥቃት የፈራረሰችው ጋዛ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:03
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- እስራኤል በጋዛ ላይ ለሁለት ዓመታት ባካሄደችው መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት ምክንያት አብዛኛው የጋዛ ክፍል በፍርስራሾች ተሞልቷል። የጋዛ ነዋሪዎችም ጥቃቱን ለመሸሽ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል።
ይህንን ጦርነት ለማስቆም በሐማስ እና በእስራኤል መካከል የመጀመሪያ ዙር የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ ፍልስጤማውያን ወደ ፈራረሱት እና ትተዋቸው ወደ ሄዱት መኖሪያቸው እየተመለሱ ነው።
አብዛኛው ክፍሏ የፈራረሰው ጋዛ ትላላቅ ሕንጻዎቿ እና መሠረተ ልማቷ ወድሟል። ይህ በድሮን የተቀረጸው ቪዲዮ በጋዛ ላይ የደረሰውን ጉዳት በተወሰነ ደረጃ ያሳየል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢ...
- Title
- ከቡና እና ከሻይ ለጤናችን ጠቃሚው የትኛው ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:40
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ቡናም ሆነ ሻይ ለንቃት ጠቃሚ ነው የሚባለውን ካፌይን የተባለ ንጥረ ነገር ይዘዋል። እርግጥ ነው ቡና ከሻይ የላቀ አነቃቂ ንጥረ ነገር አለው። ካፌይን ሲበዛ ጤናችን ላይ ሊያስከትል የሚችለው አደጋ ምንድነው? ከቡና እና ከሻይስ የትኛው ለጤናችን ይመከራል? በዚህ ቪድዮ ቡና እና ሻይን እያነፃፀርን ልዩነታቸውን እንዳስሳለን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- የአርብ፣ መስከረም 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:40
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ስደተኞች ለከፋ ረሃብ ተጋልጠዋል አለ
- የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ምን ይዟል?
- የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊዋ ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ማን ናቸው?
- በትግራይ በጦርነት ተጎጂ የሆኑ ሴቶች ለምን ለተቃውሞ ወጡ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- በአበባ የተሞላው የዓለማችን ደረቁ በረሀ | BBC News አማርኛ #bbcamharic
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- የዓለማችን ደረቁ በረሀ ያልተለመደ ክስተት አሳይቷል። ከብዙ ጊዜ በኋላ በሚገኝ ዝናብ ምክንያት በረሀው በአበባ ተሸፍኗል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ...
- Title
- የሐሙስ፣ መስከረም 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ህወሓት እና ኤርትራ በኢትዮጵያ መንግሥት ለቀረበባቸው ክስ የሰጡት ምላሽ
- አዲሱ የተሽከርካሪዎች ታርጋ ተግባራዊ የሚሆነው እንዴት ነው?
- የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት
- ትራምፕ የዘንድሮውን የኖቤል የሰላም ሽልማት ያገኙ ይሆን?
- ሌሎችም ዓለም አቀፍ ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎ...
- Title
- የመጀመሪያዋ ሴት የካንተንበሪ ሊቀ-ጳጳስ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:26
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ሴት የካንተርበሪ ሊቀ ጳጳስ ሆና ስትመረጥ በ500 በሚጠጋ ዓመታት ውስጥ ይህ የመጀመሪያው ነው። የ63 ዓመቷ ዴም ሳራህ ሙላሊ በቸርች ኦፍ ኢንግላንድ ነባሯ ጳጳስ እንዲሁም የዓለም አቀፉ የአንግሊካን ማሕበረሰብም መንፈሳዊ መሪ ትሆናለች። የተሰጠው ግብረ መልስ ጠንካራ እና የተደበላለቀ ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ።...
- Title
- የረቡዕ ፣ መስከረም 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት :- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 17:19
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ በኤርትራ እና በህወሓት ላይ ስላቀረበችው ክስ
- የፕሪቶሪያ ስምምነት ተደራዳሪ አቶ አሰፋ አብርሃ፣ በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይላሉ?
- ‘ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ያልታየው’ የጋዛ መፈናቀል
- ሌሎችም ዓለም አቀፍ ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለ...
- Title
- የፕሪቶሪያ ስምምነት ተደራዳሪ አቶ አሰፋ አብርሃ ስለወቅታዊ ሁኔታው ምን ይላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 12:41
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ከትግራይ ተወክለው የፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈራረሚ ከሆኑት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ አሰፋ አብርሃ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አቶ አሰፋ፤ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር አማካሪ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ በትግራይ የገጠሙ ችግሮችን እና አሁን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ጥያቄዎችን መልሰዋል። በኤርትራ እና ኢትዮጵያ መካከል ስላው ውጥረትም አስተያየት ሰጥተዋል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- ለኖቤል ሽልማት መነሻ የሆነው 100 ዓመት የሞላው ግኝት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:39
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ከብዙ የኖቤል ሽልማቶች ጀርባ ያለው ኤክስሬይ ክሪስታሎግራፊ ነው።
ወደ 20 የሚደርሱ የኖቤል ሽልማቶች መነሻ ቢሆንም እምብዛም አልተነገረለትም።
በዩኒቨርስቲ ኦፍ ኖርዝ ካሮላይና የሚያስተምሩት ቻፔል ሂል ቅጽል ስማቸው ሳይቀር ከዚህ ሂደት ጋር የሚመሳሰል ነው።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይን...
- Title
- የማክሰኞ፣ መስከረም 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት :- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለአማራ ክልል ቀውስ 'በወያኔ የሰለጠኑ’ ያሏቸውን አካላት ወነጀሉ
- የዓለም ባንክ የአፍሪካ አገራትን ዕድገት በተመለከተ ምን አለ?
- በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ጥቃቶች እየተፈፀሙብን ነው ይላሉ
- በአሜሪካ የተረቀቀው የጋዛ የሰላም ዕቅድ ምን ይዟል ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- ግሬታ፡ "ዓይናችንን እያየ የዘር ማጥፋት እየተፈፀመ ነው" | BBC News አማርኛ #bbcamharic #gaza #gretathunberg #israel
- Runtime
- 1:33
- Date posted
- 11 months ago
- Description
- እስራኤል ባለፈው ሳምንት እርዳታ ለማድረስ የጋዛን የባሕር ክልከላ ለመጣስ ሲሞክሩ ተይዘው በእስር ላይ የነበሩትን ስዊድናዊቷን የአየር ንብረት ተሟጋች ግሬታ ተንበርግን እና ሌሎች 170 የፍልስጤም ደጋፊ የመብት ተሟጋቾችን ከአገሯ አባራለች።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የሰኞ፣ መስከረም 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት 😐 BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዝዳንት ታዬ ስለ ፌደራል መንግሥት የ2018 ዕቅድ ምን አሉ?
- የወታደር ልብስ የለበሱ የአልሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ ማረሚያ ቤት ስለፈፀሙት ጥቃት
- ባለፉት ዓመታት በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ምን ላይ ደረሱ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ...

