BBC News አማርኛ
የሐሙስ ምሽት፣ የካቲት 12/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ የካቲት 12/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ባለፈው እሑድ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የተፈጠረው ምንድን ነው?
- አሜሪካ ኢራን ላይ ከባድ ጥቃት ለመሰንዘር እየጠበቀች ያለው ምንድነው?
- ክራይስስ ግሩፕ የሰሜን ኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ምን አለ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይን...
- Title
- ቴምርን በጾም ወቅት መመገብ ምን ጥቅም ይሰጣል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:02
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የረመዳን ጾም ሲመጣ በርካታ ሙስሊሞች ጾማቸውን የሚያፈጥሩበት ቴምር አብሮ ይነሳል። ቴምር በተለይ በጾም ወቅት በስፋት ጥቅም ላይ የሚውለው ለምንድን ነው? ቴምር እና ጾም ምን ያገናኛቸዋል? ቴምር ከሌሎች ምግቦች ምን የተለየ ጥቅም አለው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ የካቲት 11/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የእነ አቶ ዩሃንስ ᎆያለው የፍርድ ቤት ውሎ
- 51ኛ ዓመቱን እያከበረ ያለው ሕወሓት በወጣቶች ዘንድ እንዴት ይታያል?
- የሥራ ጊዜው የተራዘመው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተስፋ እና ስጋት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- ኤምሬትስን ተጽእኖ ፈጣሪ ያደረጓት ሞሐመድ ቢን ዛይድ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:35
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምሥራቅ አፍሪካ በተለይ ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ፈጥራለች። በሌሎች ቀጣናዎችም የኤምሬትስ ተጽዕኖ እየተስፋፋ ነው። በዚህ ሂደት ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሐመድ ቢን ዛይደ አል ናህያን ናቸው። ለመሆኑ እኒህ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማን ናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ የካቲት 10/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የቱርኩ ፕሬዝዳንት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ መምጣታቸውና የባሕር በር ጥያቄ ምን ያገናኛቸዋል?
- የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ ለአሜሪካ የሰጡት ጥብቅ ማስጠንቀቂያና በአገሪቷ ዳግም የተቀሰቀሰው ተቃውሞ
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ረመዳንን አስመልክቶ በአረብኛ ባስተላለፉት መልዕክት ምን አሉ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ የካቲት 9/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:03
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ቻይና ከአፍሪካ ለሚገቡ ምርቶች ምንም ታሪፍ አላስከፍልም ማለቷ፣ ከአጎዋ ለወጣችው ኢትዮጵያ ምን አስተዋፅኦ ያደርጋል?
- ዳንኤል በርካቶች በአስቃቂ ሁኔታ ከተገደሉበት የአይኤስ ጥቃት እንዴት ሊተርፍ ቻለ?
- ነገ በጀኔቫ ስለሚካሄደው የኢራን እና የአሜሪካ ድርድር
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች...
- Title
- የሰውን ቁንጅና ለመለየት ያስችላል የተባለው ቀመር | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:02
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ውበት በተፈጥሮም በሰው ሰራሽ ውጤቶችም ይገለጻል። ሰዎች በተለያየ መንገድ ውበትን ሊገልጹ ይችላሉ። ነገር ግን ውበት በስሜት የሚገለጽ ወይስ በሂሳባዊ ቀመር የሚለይ ነገር ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ...
- Title
- የየካቲት 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የዓለም የራዲዮ ቀንን በማስመልከት ውብ ትዝታ ከአፈንዲ ሙተቂ ጋር
-የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር አቶ ታዬ ደንደአ ታስሬ አልቀርብም ስለማለታቸው
-ኬንያ ከ15 ዓመታት በኋላ የሶማሊያ ድንበሯን ለምን መክፈት ፈለገች?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- የየካቲት 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በደብረ ታቦር በተቀሰቀሰው ግጭት ምን ጉዳት ደረሰ?
-ያልተጠበቀው የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አጠቃቀም ማሻሻያ ማንን ይጠቅማል?
-አዲስ አበባ ከሎንደንና ባርሴሎና ተፎካክራ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ልታዘጋጅ ትችላለች?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- ከሆቴል ክፍል በድብቅ ካሜራ ተቀርጸው የወሲብ ድረ ገጽ ላይ የወጡ ጥንዶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 14:08
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ከሆቴል ክፍል በድብቅ ካሜራ ተቀርጸው የወሲብ ድረ ገጽ ላይ የወጡ ጥንዶች
አገር ሰላም ብለው ከአንድ ሆቴል ውስጥ ክፍል የያዙ ጥንዶች በድብቅ በተቀመጣ ካሜራ ተቀርጸው ገመናቸው አደባባይ የወጣው ጥንዶች ከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል። እነዚህ ግላዊ ጉዳዮችን የሚያሳዩ ቪዲዮዎች በወሲብ ድረ ገጽ ላይ በክፍያ ለተመልካች ይቀርባሉ። በማን እና እንዴት ነው የሚቀረጹት? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ...
- Title
- የየካቲት 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- -በደብረ ታቦር ከተማ የተፈጠረው ምንድን ነው?
-በአዲስ አበባ የተከፈተው 'ስማርት ፖሊስ ጣቢያ' እንዴት ነው የሚሠራው?
--ደንበኞቻቸውን ወሲብ ሲፈጽሙ በድብቅ ካሜራ በቀጥታ የሚያስተላልፉት የቻይና ሆቴሎች
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማ...
- Title
- የየካቲት 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሰሞነኛው የቀይ ባሕር ተጎራባች አገራት ሽር ጉድ፣ ከኢትዮ-ኤርትራ ውጥረት ጋር ይገናኛል?
-ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተመሥርቷል የተባለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ማሰልጠኛ ካምፕ
-ብዙዎችን ያስቆጣው በአንዲት ሴት ላይ ድብደባ ያደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ አባል ጉዳይ
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆ...
- Title
- ጡትን በቀዶ ህክምና ማስቀነስ ለውበት ወይስ ለጤና? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:02
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- በዓለም ዙሪያ ትልቅ ጡት ያላቸው ሴቶች በቀዶ ሕክምና ለመቀነስ ይሞክራሉ:: በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ጡታቸውን በቀዶ ህክምና ያስቀንሳሉ:: እዚህ ውሳኔ ላይ የሚደርሱት ውበት ለመጨመር ነው ወይስ ለጤና ጉዳይ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎ...
- Title
- የየካቲት 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:59
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያና ኤርትራ በጦርነት ዋዜማ ላይ ናቸው? የፖለቲካ ተንታኞች ምን ይላሉ?
- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የካይሮ ጉዞ
- በሐረርጌ፣ ፖሊስ የነበረች ሚስቱን በራሷ ክላሽ የገደለው ባል
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳ...
- Title
- ጨረቃ ላይ ድጋሚ ለማረፍ ከአሜሪካ እና ከቻይና ማን ተቃርቧል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 8:07
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ጨረቃ ላይ ለማረፍ በኃያላኑ በአሜሪካ እና በሶቪየት ኅብረት መካከል ብርቱ ፉክክር ይደረግ ነበር። ሙከራው ከተሳካ በኋላ ግን ፉክክሩ ለ50 ዓመታት ተቀዛቅዞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት የጨረቃ ጉዳይ ሁነኛ የኃያልነት ማሳያ እየሆነ መጥቷል። አሁን ፉክክሩ በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ቢሆኑም በዚህ ፉክክር ውስጥ ሌሎች አገራትም ይሳተፋሉ። ለመሆኑ አገራት ቢሊዮን ዶላሮችን አፍስሰው ወደ ጨረቃ የሚያማትሩት ምን ለማትረፍ ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- የጥር 29፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን የፓርላማ ንግግር ሀሰት ነው አሉ
- በትግራይ ክልል የነዳጅ እጥረት መከሱተን ተከትሎ ገበያው በጥቁር ገበያ እየተመራ ነው ተባለ
- የፓርላማ አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ በቀጣዩ ምርጫ ላለመወዳደር ለምን ወሰኑ?
- የፌስታል ነገር ሕዝቡን እንዴት እያደረገው ነው?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- ስለ ፋይዳ መታወቂያ ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:35
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያን ከሚጠቀሙ አገራት መካከል አንዷ ሆናለች። ፋይዳ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ዲጂታል መታወቂያ 'አንድን ሰው' በልዩ ሁኔታ መለየት የሚያስችል ነው። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ተቋማት ለሚሰጡት አገልግሎት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን በአስገዳጅ ጥቅም ላይ እንዲውል በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ። ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በተያያዙ ሊያውቋቸው ለሚገቡ ወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ እነሆ . . .
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማ...
- Title
- ዩናይትድ ከቶተንሀም - ማን ያሸንፋል?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ባለፈው ሳምንት ከቶተንሀም በነበረው ጨዋታ ሁለት ለባዶ ከመመራት ተነስቶ አቻ መውጣቱ የሲቲን አቋም ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው።
በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከሲቲ እንዲሁም ማንቸስተር ዩናይትድ ከቶተንሀም የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል። መሪው አርሰናል ደግሞ በሜዳው ሰንደርላንድን ያስተናግዳል።
ሱተን የጨዋታዎቹን ግምት እንዲህ አስቀምጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። ...
- Title
- የጥር 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በየመን ስለተዘጉት የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት
- በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ የተከሰሱ 15 ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ
- አቶ ግርማ ዋቄ ለኡጋንዳ አየር መንገድ መሪነት ተሾሙ?
- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ስልክ እና ኢንተርኔት ከእሁድ ጀምሮ ተቋረጠ
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- ኢራን በር ላይ ስለቆመው ግዙፉ የጦር መርከብ ምን እናውቃለን? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:01
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- አሜሪካ ከኢራን ጋር የገባችውን ውዝግብ ተከትሎ ግዙፉን የጦር መርከቧን ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከንን ወደ ባሕረ ሰላጤው አሰማርታ በተጠንቀቅ አቁማለች። ሁለቱ አገራት በድርድር ከስምምነት ካልደረሱ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት እንደምትፈጽም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዝተዋል።
ለዚህም የመጀመሪያዎቹ ሚሳዔሎች የሚተኮሱት እንዲሁም የመጀመሪያዎቹ የጦር አውሮፕላኖች ለጥቃት የሚነሱት ከዚህ መርከብ ላይ ነው። ለመሆኑ ይህ ግዙፍ የጦር መርከብ በውስጡ ምን ይዟል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚ...
- Title
- የጥር 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የጋሞ ዞን "የውሸት ታሪኮችን" አካ'ተዋል ያላቸው የትምህርት መጻሕፍት
- ኤርትራ ለጠ/ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ ምን ምላሽ ሰጠች?
- ደቡብ ሱዳን የሞተ ሰው ሾመች፤ ስህተቱ እንዴት ተፈጠረ?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ...
- Title
- ፍርድ ቤት የሳዑዲ መንግሥት ለዩቲዩበሩ የሦስት ሚሊዮን ፓወንድ ካሳ እንዲከፍል ወሰነ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:37
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የሚኖረው ታዋቂ ዩቲዩበር ከሳዑዲ አረቢያ መንግሥት የሦስት ሚሊዮን ፓወንድ ካሳ እንዲከፈለው የተወሰነለት ለምንድን ነው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችን...
- Title
- የጥር 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:24
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ "ከኤርትራ መንግሥት ጋር ፀብ የተጀመረው በትግራይ ጦርነት ወቅት ነው" አሉ
-አይኤስ በኢትዮጵያ በተመዘገቡት አውሮፕላኖች ላይ ምን ጉዳት አደረሰ?
-የካራባዎ ካፕ ጨዋታዎች
-አነጋጋሪው የወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ማን ነው?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- ኢትዮጵያ የባሕር በር “በባሌም ሆነ በቦሌ ማግኘቷ አይቀርም”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:03
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር መንግሥታቸው ከኤርትራ ጋር ስለገባበት ቅራኔ አጀማመር ከዚህ በፊት ያልተናገሩትን ጉዳይ እማኞችን ጠቅሰው ተናግረዋል። በተጨማሪም በሁለቱ አገራት መካከል ለተፈጠረው መቃቃር ሌላ ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎት “በባሌም ሆነ በቦሌ” የሚሳካ ነው በማለት በአርግጠኝነት ነው ተናግረዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- የጥር 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 18:21
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይ ኃይሎችን ለማስወጣት ያስወሰነው ምንድን ነው?
-የቀድሞው የ'አርሚ 15' አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ጉዑሽ ገብረ ከመቀሌ እንዳይወጡ ገደብ ተጣለባቸው
-የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምክር ቤት አባል አቶ ዮሐንስ ተሰማ ከሽብር ክሶች ነፃ ተባሉ
-ኢራን እንደ አገር ልትፈርስ ትችላለች?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ...
- Title
- የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሚቀጥለው ጠቅላላ ምርጫ ምን ተስፋ ያደርጋሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:30
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- በ2018 ምርጫ ፓርቲዎች ምን ተስፋ ያደርጋሉ? ምንስ ስጋት አላቸው?
የኢትዯጵያ ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ በመጪው ግንቦት 2018 ዓ.ም. ይካሄዳል። አራት ወራት በቀሩት ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫው ምን ተስፋ ያደርጋሉ? ምንስ ስጋቶች አሏቸው? ቢቢሲ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችን አናግሯል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- የጥር 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የአፍሪካ ኅብረት ስለ ግጭቱ ምን አለ?
-"እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ የተኩስ ድምፅ ይሰማ ነበር"-ነዋሪዎች
-በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎችች
እና ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎ...
- Title
- ከጠበቀ ወዳጅነት ወደ መረረ ጠላትነት የተሸጋገረው የአሜሪካ እና የኢራን ግንኙነት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:59
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- በአሜሪካ እና ኢራን መካከል ለዓመታት የቆየ ባላንጣ አለ። ይህ ጠላትነት ከአርባ ዓመታት በላይ የዘለቀ ነው። አሜሪካ ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ በኢራን ላይ ተጽእኖ ስታሳድር እንዳንድ ጊዜም ወታደራዊ ጡንቻዋን ስትሰነዝርባት ቆይታለች።
ኢራንም በመካከለኛው ምሥራቅ ለአሜሪካ ጠላት የሆኑ ቡድኖችን እና አገራትን በመርዳት ጥቅሟን እና ወዳጆችዋን ስጋት ላይ ስትጥል ቆይታለች።
ይህ ሁሉ ጠላትነት የተፈጠረው በመካከላቸው የነበረው ጥብቅ ግንኙነት ከሻከረ በኋላ ነው። የሁለቱ አገራት ወዳጅነት እንዴት ወደ ባላንጣነት ተቀየረ?https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።...
- Title
- ሲቲ ነጥብ ይጥል ይሆን? አርሰናልስ? | BBC News አማርኛ #arsenal #manchesterunited #chelseafc #manchestercity
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ቶተንሀም እሑድ ማንቸስተር ሲቲን ያስተናግዳል። መሪው አርሰናል ደግሞ ወደ ሊድስ ያቀናል። የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት ሱተን እንዲህ አስቀምጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማር...
- Title
- የዛሬ ጥር 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ወደ ትግራይ በረራዎች ለምን ተሰረዙ?
-“ወደ ጦርነት ልንመለስ ነው ወይ በሚል ሰው ተጨንቋል፤ ባንኮች ብር የለንም እያሉ ነው’’ ነዋሪ
-በአላማጣና ኮረም ከተሞች የተከሰው ምንድነው?
-የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች አስገራሚ ውጤቶች
እና ሌሎችም ዘገባዎች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- የዛሬ ምሽት ጥር 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የጎረቤት አገሮች የአየር ኃይል ሲነጻጸር
-በሽብር የተከሰሱት የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳበት መንገድ “ሕገ ወጥ ነው” አሉ
-በኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት 20 ዓመት የተፈረደበት ኤርትራዊ ማን ነው?
-ተጠባቂ የአውሮፓ ሻምፒዮና ጨዋታዎች የትኞቹ ናቸው?
እና ሌሎችም ዘገባዎች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላ...
- Title
- ኢልሃን ኦማር ‘ምንነቱ ባልታወቀ ፈሳሽ’ ጥቃት ደረሰባቸው | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:03
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- የሚኒሶታ ግዛት የኮንግረስ ተወካይ በሆነችው የኤልሃን ኦማር ላይ ምንነቱ ያልታወቀ ፈሳሽ በመርጨት ጥቃት የፈጸመው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የአካባቢው የፖሊስ ኃላፊዎች አስታወቁ። ስፍራው ላይ የነበረው የቢቢሲ ዘጋቢ፤ ፈሳሹ የሚሰነፍጥ ሽታ ያለው ኬሚካል መሰል ነገር እንደሆነ ገልጿል።
በኤልሃን ኦማር ላይ ጥቃት የተፈጸመበትን ቅጽበት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- የዛሬ ምሽት ጥር 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:52
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በቁጥጥር ሥር የዋሉት ብ/ጄኔራል ጉኡሽ ገብረ በየትኛው ፍርድ ቤት ነው እየተዳኙ ያሉት?
-የወርቅ ዋጋ ድንገት ለምን ሰማይ ነካ? ይቀንስ ይሆን?
-በሊቢያ ስደተኞችን አሳግተው "2 ቢሊዮን ብር ሰብስበዋል" ስለተባሉት ኢትዮጵያዊያን ተከሳሾች
-አሜሪካ ግዙፉን የጦር መርከብ ስለምን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አስጠጋች?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ...
- Title
- የተቆረጠን ብልት በቀዶ ሕክምና የቀጠሉት ዶክተር ምን ይላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:55
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- የአንድ ወጣት የተቆረጠ ብልት በኢትዮጵያ በቀዶ ሕክማና ተቀጠለ
በኢትዮጵያ የአንድ ወጣት የተቆረጠ ብልት ሰዓታት በፈጀ ቀዶ ሕክምና ሊቀጠል መቻሉን አዲስ አበባ የሚገኘው የአለርት ሆስፒታል ገለጸ።
ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ቅዳሜ ጥር 09/2018 ዓ.ም. ሌሊት ስድስት ሰዓት ጉዳት የደረሰበት ወጣቱ፤ ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ የተደረገለት ቀዶ ሕክምና ሂደት እና ውጤቱን ሕክማናውን ካደረጉት ሐኪሞች መካከል አንዱ ዶክተር አብዱረዛቅ አሊ ለቢቢሲ ተናግረዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ጥር 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:03
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ “መወገዱን” የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
-የፋኖ ታጣቂዎች መሰረትነው ስላሉት አዲስ ድርጅት አንደምታ
-በኢትዮጵያ ሰባት ሰዓታትን የፈጀ የብልት ቀዶ ሕክምና በአለርት ሆስፒታል ተካሂዷል
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ...
- Title
- የአርብ ምሽት ምሽት ጥር 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኬንያ ማንዴራ ግዛት ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለምን እንዲወጡ ታዘዙ?
- ስምንት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫው ሒደት ግልፅነት የጎደለው ነው አሉ
- የአሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነት መውጣት እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አገራት ምን ያጎድላል?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እ...
- Title
- አሜሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና ዓለምን ለመቆጣጠር የሚያደርጉት ፉክክር | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:02
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "አሜሪካ በምዕራቡ ንፍቀ ክበብ ያላት የበላይነት ከዚህ በኋላ ጥያቄ ውስጥ አይገባም" በማለት ኃያልነቷን አጉልታ ለማሳየት እየሞከረች ትገኛለች። ቻይና እና ሩሲያም ተጽዕኖ ፈጣሪ አገራት መሆናቸው እንዲታወቅ ጥረታቸውን ቀጥለዋል።
ሦስቱም አገራት በራሳቸው መንገድ አዲስ የዓለም ሥርዓት ለመፍጠር እንደሚፈልጉ ተንታኞች ይናገራሉ። ተጽዕኗቸው ከአውሮፓ አልፎ በሌሎችም ቀጣናዎች እየታየ ይገኛል። አሜሪካ፣ ቻይና እና ሩሲያ በወታደራዊ ኃይል፣ በምጣኔ ሀብት እና በፖለቲካ አማካኝነት በጎረቤቶቻቸው እንዲሁም በተቀረው ዓለም የሚያሳድሩት ጫና ምን ይመስላል? https://bbc.in/3HI4JVI
----------------...
- Title
- አርሴናል ወይስ ማንቸስተር ዩናይትድ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አርሰናል የሊጉ አናት ላይ ሆኖ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በመምራት ላይ ይገኛል። መድፈኞቹ በሜዳቸው ማንቸስተር ዩናይትድን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ ይውጠበቃል። ጨዋታወን ማን በበላይነት ያጠናቅቃል? የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን
ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን አስተናግዶ እንደሚያሸንፍ ግምቱን አስቀምጧል። ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ አስቶን ቪላ እና ኒውካስልስ ምን አይነት ውጤት ያስመዘግቡ ይሆን?
23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ይከናወናሉ። የቢቢሲው ክሪስ ሱተን የሊጉን ግምቶች እንዲህ አስቀምጧል። እናንተም ግምታችሁን ጻፉልን? https://bbc.in/3HI4JVI
-----------...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ጥር 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ “ሽፍታ እናፀዳለን” በሚል ነዋሪዎች እየተፈናቁ ነው ተባለ
- መተቃቀፍ ምን ጠቀሜታ አለው? ሳይንሱ ምን ይላል
- በእንግሊዝ በጾታዊ ትንኮሳ ስለተከሰሰው ኢትዮጵያዊ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት ጥር 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ስለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምን አሉ?
- ምግብ ቤት ውስጥ ከተፈፀመው የጉጂው ጥቃት የተረፉት ግለሰብ ስለሆነው ይናገራሉ
- የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲዔታ ታዬ ደንደአ የፍርድ ቤት ውሎ
- የሶማሊ ሕዝብ የራስን አድል በራስ መወሰን የሚለው ጥምረት ለምን ተመሰረተ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገ...
- Title
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስለሕዳሴ ግድብ እስካሁን ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:39
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ከቀናት በፊት በአባይ (ናይል) ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ግብፅን ለማደራደር ጥያቄ ያቀረቡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኢትዮጵያ የናይል ወንዝ "ፍሰትን የሚያስቆም ግድብ" ሠርታለች አሉ። በዚህም ምክንያት ግብፅ ከናይል ወንዝ "በቂ ውሃ እንደማታገኝ" የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፤ ይህንን ጉዳይ "መፍታት ይኖርብኛል" ሲሉ ተደምጠዋል። ለመሆኑ ፕሬዝዳንቱ በተለያዩ ወቅቶች በጉዳዩ ዙሪያ ምን ተናገሩ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምን...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት ጥር 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ላይ ያላቸው ፍላጎት ምንድን ነው?
- ከአዲሱ አየር ማረፊያ ዲዛይን አማካሪዎች አንዱን የመሰረተችው ዛሃ ሐዲድ ማን ናት?
- ሶማሊያ እና ኳታር ስለገቡት ወታደራዊ ስምምነት
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- ቀን እየሰበኩ፤ ማታ ዲጄ ሆነው የሚያስጨፍሩት የካቶሊኩ ቄስ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:18
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አባ ጉልሄርሜ ፔክሶቶ የካቶሊክ ቄስ ናቸው። አባ ጉልሄርሜ ቀን ይሰብካሉ፤ ማታ ደግሞ በጭፈራ ቤቶች ዲጄ ሆነው ሃይማኖታዊ ሙዚቃዎችን በመቀላቀል ያስጨፍራሉ። በቅርቡ በቤይሩት ተገኝተው ሁለቱንም ዝግጅት አካሂደው በርካታ ሰዎችን ሰብከዋል፤ አስጨፍረዋል።
በዚህም የተነሳ ተቃውሞ እና ትችት ቢቀርብባቸውም እሳቸው ግን "በማደርገው ነገር ካልተደሰታችሁ ጸልዩልኝ" በማለት ምላሽ ሰጥተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የሰኞ ምሽት ጥር 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በደንበል ሐይቅ በልዩ ሁኔታ የሚከበረው የባቱ (ዝዋይ) የጥምቀት በዓል አከባበር
- ትናንት በከተራ በዓል በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸው ስላለፈው አራቱ ወጣቶች
- የሽብርተኛው አይኤስ አባላት ናቸው የተባሉ ኢትዮጵያውያን በፑንትላንድ
- ካሜሮን እና ሴኔጋል፣ የትናንት ምሽቱ የኳስ ድራማ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- ከፍተኛ የነዳጅ ሀብት ያላት አሜሪካ ለምንድን ነው በሌሎች አገራት ነዳጅ ላይ ዐይኗን የጣለችው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:29
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አሜሪካ ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ቢኖረትም በሌሎች አገራት ውስጥ ባሉ የነዳጅ ክምችቶች ላይ ዘወትር ትረኩት ደታርጋለች። ለዚህ በበርካታ አገሮች ጦርነት ውስጥ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ስትሳተፍ ቆይታለች።
በቅርቡም በቬንዙዌላ ሰጥ ቀጥተኛ ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ መሪዋን ይዛ ወስዳለች። ከዚያም በኋላ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቬንዙዌላ የነዳጅ ሀብት ላይ አሜሪካ ያላትን ፍላጎት በይፋ በተደጋጋሚ ሲናገሩ ተደምጠዋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- የአርብ ምሽት ጥር 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:42
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች ተገደሉ
- ዛሬ ሕልፈቱ የተሰማው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ እንዴት ይታወሳል?
- ከአይ ሾው ስፒድ ጉዞ ኢትዮጵያ ምን አተረፈች ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- የአራኑ ኃያል ሰው አያቶላህ ኻሜኒ ማን ናቸው? ሥልጣናቸውስ ምን ያክል ጠንካራ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:55
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አሊ ኻሜኒ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መሥራች የሆኑት ሩሆላህ ኾሜኒ መሞታቸውን ተከትሎ ነው በ1989 በሀገሪቱ ምክር ቤት “ራህባ” አሊያም ጠቅላይ ገዥ ሆነው ተሾሙ።
https://bbc.in/3HI4JVI
ኻሜኒ ጠቅላይ መሪ ከመሆናቸው በፊት ከ1981 እስከ 89 በኢራን ኢራቅ ጦርነት ወቅት ፕሬዝደንት ሆነው አገልግለዋል። ኻሚኔ ማን ናቸው? እንዴት ፈርጣማ ኃይል ያላቸው የኢራን መሪ ሊሆኑ ቻሉ? ጠላቶቻቸውስ እነማን ናቸው? በዚህ ቪድዮ እንነግራችኋለን።
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማ...
- Title
- ማንቸስተር ዩናይትድ ወይስ ማንቸስተር ሲቲ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- አርሰናል የሊጉ አናት ላይ ሆኖ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግነ በመምራት ላይ ይገኛል። መድፈኞቹ ከሜዳ ውጭ ከፎረስት ጋር ተጫውተው እንደሚያሽንፉ የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ገምቷል።
በሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ማንቸስተር ሲቲ ወደ ከተማ ተቀናቃኙ ማንቸስተር ዩናይትድ ያቀናል። በሳምንቱ ተጠባቂ ጭዋታ ሲቲ ያሸንፋል ብሏል። ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ አስቶን ቪላ እና ኒውካስልስ ምን አይነት ውጤት ያስመዘግቡ ይሆን?
22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ይከናወናሉ። የቢቢሲው ክሪስ ሱተን የሊጉን ግምቶች እንዲህ አስቀምጧል። እናንተም ግምታችሁን ጻፉልን? https:/...
- Title
- የሐሙስ ምሽት ጥር 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ለአሜሪካ ቪዛ ማመልከት የሚችሉ ኢትዮጵያዊያን የትኞቹ ናቸው? ትራምፕ ያገዱት የትኛውን የቪዛ ዓይነት ነው?
- የፌደራል ፖሊስ የጦር መሣሪያ ለፋኖ በማስተላለፍ የከሰሰው ሕወሓት ምን ምላሽ ሰጠ?
- በሁመራ ጉብኝት ያደረጉት በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ምን አሉ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- ኢራን ስለምን በተቃውሞ እየታመሰች ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:32
- Date posted
- 8 months ago
- Description
- በኢራን ሶስተኛ ሳምንቱን በያዘው የተቃውሞ ሰልፍ ቢያንስ 2400 ሰዎች መገለዳቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ገልፀዋል። ይህንን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጣልቃ እንደሚገቡ ዝተዋል። በኢራን የአደባባይ ተቃውሞ በተደጋጋሚ የተከሰተ ቢሆንም የአሁኑ ግን ከወትሮው የተለየ እና በሁሉም ግዛቶች የተንሰራፋ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ት...

