BBC News አማርኛ
የመጋቢት 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Title
- የመጋቢት 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:41
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-“ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት” አስቻይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ ምርጫውን እንደሚያወግዝ ተናገረ
-የኢራንን ጦርነት ቅርጽ የቀየሩ ሦስት ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
-ኤርትራ ከስድስት ዓመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ትጫወታለች
-በዓለማችን ባዮኒክ ክንድ የተገጠመላት የመጀመሪያዋ ሰው
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- የኢራንን ጦርነት ቅርጽ የቀየሩ ሦስት ነገሮች... | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:57
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አንድ ወር ሊሞላው በተቃረበው የአሜሪካ-እስራኤል እና የኢራን ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት ጊዜ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የመጨረሻ 48 ሰዓት ገደብ አስቀምጠው ነበር። ኋላ ላይ ደግሞ የጊዜ ገደቡን ወደ አምስት ቀናት ከፍ አድርገው ድርድር እንደሚደረግ አሳውቀዋል። ይህ ግን ትራምፕ በጥቂት ሳምንታት እጨርሰዋለሁ ያሉት ጦርነት ወደ ማይወጡበት አቅጣጫ እየሄደ በመሆኑ የመረጡት መውጫ ነው እየተባለ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የመጋቢት 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:26
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በትግራይ ክልል ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይሻሉ ተባለ
-በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ምክንያት የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅርቦት ምን ያህል ያሰጋል?
-አሜሪካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት በፈጸመችባቸው አገራት ምን ተከሰተ?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- የኪም ጆንግ ኡን ሴት ልጅ ታንክ አሽከረከረች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:37
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ልጅ ከአባቷ ጋር ሆና የውጊያ ታንክ ስታሽከረክር መታየቷ አነጋጋሪ ሆኗል። የአገሪቱ ሠራዊት ትልቅ ወታደራዊ ልምምድ በሚያደርግበት ወቅት፣ ጁ አኤ የተባለችው በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል የምትገኘው የኡን ልጅ ታንኩን ስታሽከረክር አባቷ ታንኩ አናት ላይ ተቀምጠው ታይተዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አባት እና ልጅ በተደጋጋሚ በአደባባይ አብረው እየታዩ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩ...
- Title
- የመጋቢት 11፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:58
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ሰደቃ እንዴት እና ለማን ይሰጣል?
-የሐረር ድምቀት የሆነው ሸዋል ዒድ እንዴት ይከበራል?
-በተመረቀች ቀን ሥራ ያገኘችው የመደ ወላቡ ዩኒቨስቲ የሦስት ዋንጫዎች አሸናፊ ሊና ወዩ
-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ግመታዎች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይ...
- Title
- የእስራኤል ጥቃት ዋነኛ ዒላማ ሆኑት የኢራን ባለሥልጣናት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:49
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- በኢራን ላይ ጥቃት ከተጀመረበት ደቂቃ አንስቶ እስራኤል አገሪቱን ከፍተኛ መሪዎች ዒላማ አድርጋለች። በዚህም ከጠቅላይ መሪው አንስቶ በርካታ ቁልፍ ባለሥልጣናት ተገድለዋል። ሳምንታትን ባስቆጠረው ጦርነት ምን ያህል የኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተገደሉ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- አርሴናል ከማንቸስተር ሲቲ በካራባኦ ዋንጫ ፍጻሜ ይገናኛሉ። ማን ያሸንፋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- የካራባኦ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ እሑድ ምሽት ይከናወናል። ዌምብሌይ ላይ አርሴናል እና ማንቸስተር ሲቲ ለዋንጫ ይፋለማሉ። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ይህንን ጨዋታ እና ሌሎች የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በመርሐ ግብሮችን እንደሚከተለው ገምቷል። እርስዎ ግምትዎን ያካፍሉን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- የመጋቢት 10፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ጋር የተያያዘ ሦስት ኩባንያዎችን ለምን አገደ?
-በፑንትላንድ አይኤስን ለማሸነፍ የሚደረው ትንቅንቅ
-የመካከለኛው ጦርነት መላውን ዓለም እንዴት ሊያናጋ ቻለ?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ...
- Title
- አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት ለምን ቀጣናዊ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:38
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት ሰፊ ቀጣናን እያካለለ 10 የሚደርሱ አገራትን አሳትፏል። ጦርነቱ ለምን በርካታ አገራትን ሰለባ አደረገ? ይህንን ለመረዳት በቀጣናው ያሉ አገራትን እና የኃይል አሰላለፋቸውን በዝርዝር ማየት ያስፈልጋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- የመጋቢት 09፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:57
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የአሜሪካ ቪዛ ለማግኘት 2.3 ሚሊዮን ብር ማስያዣ?
-ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼው የዋስትና መብት ላይ የተሰጠው ብይን ምንድን ነው?
-ካፍ የአፍሪካ ዋንጫን ከሴኔጋል ነጥቆ ለሞሮኮ የሰጠበት ውሳኔ
-ኢራን ከፍተኛ መሪዎቿን ማጣቷን እንዴት ትቋቋማለች?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- በሌሎች ጦርነቶች የተጋረደው የአይኤስ እንቅስቃሴ በሶማሊያ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 13:09
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ታጣቂው ቡድን አይኤስ በአፍሪካ በተለይም ሶማሊያዋ ፑንትላንድን ግዛት ውስጥ ይንቀሳቀሳል። ይህ ቡድን በሌሎች አገራት ያሉትን ቅርንጫፎቹን የሚቆጣጠረውም ከሶማሊያ ነው። ከተለያዩ አገራት ታጣቂዎችን በመመልመል እያሠለጠነ ወደ ቡድኑ ይቀላቅላል። የሌሎች ጦርነቶች መስፋፋት ደግሞ ቡድኑ በአፍሪካ እንቅስቃሴ ለማድረግ ምቹ ሁኔታን ፈጥሮለታል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- የመጋቢት 08፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ነዳጅ ቅድሚያ እንዲወስዱ የተፈቀደው ለነማን ነው?
-አራት ቤተሰቦቻቸውን በጋሞው አደጋ ያጡት የቀበሌው አስተዳዳሪ ምን ይላሉ?
-የሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የአንድ ዓመት የሥልጣን ቆይታ እንዴት ይታያል?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበ...
- Title
- የመጋቢት 07፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ነዳጅን በቁጠባ” መጠቀም አለብን አሉ
-በጋሞ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የ81 ሰዎች ቀብር ተፈፀመ
-ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት ዕድሏ ምን ያህል ነው?
-በምሥራቅ ባሌ የሁለት ወር መንታ ልጆቿን ወንዝ የወረወረችው እናት
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ት...
- Title
- የኢራን ጦርነት ለኔታንያሁ የፖለቲካ ሕይወት ለምን ወሳኝ ምዕራፍ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:40
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ለእስራኤል ስጋት ናት የሚሏትን የኢራንን መንግሥት መቀየር ዋነኛ ዒላማቸው መሆኑን ሲናገሩ ቆይተዋል። የቴህራን ከፍተኛ ባላሥልጣናት እና ወታደራዊ አዛዦች መገደል ወደ ግባቸው የቀረቡ ቢያስመስላቸውም በአገሪቱ የጠበቁት የሥርዓት ለውጥ አልመጣም። ይህ ደግሞ የጦርነቱ ዓላማ ላይ ጥያቄ እንዲነሳ ምክንያት ሆኗል። ይህ ጦርነት የኔታንያሁን የፖለቲካ ሕይወትም እስከወዲኛው ሊለውጠው እንደሚችል ይጠበቃል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ...
- Title
- የመጋቢት 04፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ጠላፊዎቿ ወደ ገደል የወረወሯት የ17 ዓመት ታዳጊ
-ፋኖ የተገለፀበት "ደረጃ ሦስት የሽብር ቡድን" ምንድነው?
-መካከለኛው ምሥራቅን ያሸበረው “ሻሂድ” ድሮን
--የክሪስ ሰተን -እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ግምቶች
ሌሎችም ዘገባዎች https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ።...
- Title
- አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት ለምን ቀጣናዊ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 8:57
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት ሰፊ ቀጣናን እያካለለ 10 የሚደርሱ አገራትን አሳትፏል። ጦርነቱ ለምን በርካታ አገራትን ሰለባ አደረገ? ይህንን ለመረዳት በቀጣናው ያሉ አገራትን እና የኃይል አሰላለፋቸውን በዝርዝር ማየት ያስፈልጋል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- ሊቨርፑል ከቶተንሃም ሆትስፐር እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላን ጨምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- በእንግሊዝ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከቶተንሃም ሆትስፐር፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ እና ቼልሲ ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች ናቸው። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የሊጉ መሪ አርሴናል ያሸንፋል ብሏል። ከሜዳው ውጭ የሚያቀናው ማንቸስተር ሲቲ በተመሳሳይ ድል እንደሚቀናው ገምቷል። ሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲስ? ግምታችሁን ጻፉልን https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚ...
- Title
- የመጋቢት 03፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በጋሞ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ70 ሰዎች አስከሬን ተገኘ
-በኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ከዚህም በላይ ሊንር ይችላል?
-የሚሊኒየም አዳራሽ የ18 ዓመታት ፋይዳ እና ውለታ
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖ...
- Title
- መጋቢት 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:53
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የጋሞ አደጋ ያደረሰው ጉዳት
-ስምረት ፓርቲ ክሱን አቋረጠ
-ለአዲስ አበባ ፖሊስ የተሾሙት አዲስ ኮሚሽነር ማን ናቸው?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባ...
- Title
- አሜሪካ እና ሩሲያ አመሳስለው ስለሠሩት የኢራኑ ሻሂድ ድሮን ምን ይታወቃል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:00
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ኢራን በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃት ከተከፈተባት በኋላ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ ዒላማዎች ላይ ከሁለት ሺህ በላይ ድሮኖችን አስወንጭፋለች። እነዚህ ሻሂድ-136 የተባሉት ድሮኖች ከዒላማቸው ጋር በሚጋጩበት ጊዜ የሚፈነዱ ፈንጂዎችን ይዘው ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳሉ። እስካሁን በአሜሪካ ወታደሮች ላይ እጅግ የከፋው ጉዳት የደረሰው አንድ ድሮን በኩዌት የሚገኝ ጦር ሰፈርን መትቶ ስድስት የአሜሪካ ወታደሮች በመገደላቸው ነው። ለመሆኑ ይህ ድሮን እንዴት በመካከለኛው ምሥራቅ ፍርሃት ሊፈጥር ቻለ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ...
- Title
- መጋቢት 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የፌዴራል መንግሥት በጀት መቆራረጥ በትግራይ ትምህርት ዘርፍ ያሳደረው ጫና
- በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ ሴቶች ‘’መጪው ጦርነት ይበልጥ እየስጨነቀን ነው’’ ይላሉ
- ከኢራን፣ ከእስራኤል እና ከአሜሪካ ማን ቀድሞ ጥይት ይጨርሳል?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- ቤቴ ከሚፈርስ ወደ ሌላ ቦታ ላንቀሳቅሰው ያለው ሕንዳዊ ግለሰብ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:10
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አካባቢው ለመንገድ ግንባታ በመፈለጉ ምክንያት ሕንዳዊው ግለሰብ ቤቱ እንደይፈርስ ነው ካለበት ቦታ ለማዘዋወር የወሰነው።
ለቤቱ ካሣ ቢከፈለውም ግለሰቡ ያልተገመተውን ውሳኔ አንዲወስን አድርጎታል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚ...
- Title
- የየካቲት 30፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በደቡብ ወሎ ጥንታዊ ገዳም ውስጥ የተፈፀመው የከባድ መሣሪያ ጥቃት
-በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዯጵያዊያን ቤተ ክርስቲያን ተጠልለዋል
-የነዳጅ ዋጋ ምን ያህል ሊጨምር ይችላል?
-አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ማን ናቸው? እስራኤል ልትገድላቸው ዝታለች?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀር...
- Title
- ስለ አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አንዳንድ እውነታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:49
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። አሜሪካ፤ ቴህራን እጇን እንድትሰጥ ስትጠይቅ፣ እስራኤል ደግሞ አዲሱ ጠቅላይ መሪን ዒላማ ለማድረግ ዝታለች። ተመራጩ ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ አስቸጋሪውን ጊዜ ተቋቁመው ራሳቸውንም አገራቸውንም ያድኑ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- ለተመሳሳይ ሥራ ሴቶች ከወንዶች እኩል የማይከፈላቸው ለምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:55
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- በአፍሪካ በብዙ አገራት ለሴቶች እና ለወንዶች ለተመሳሳይ ሥራ እኩል ክፍያ አይፈጸምም። ይህንን ለማስተካከል ጥረቶች ቢያደርጉም አልተሳካላቸውም። እንዲያውም አሁን ባለው ሂደት ለአንድ ዓይነት ሥራ እኩል ክፍያን በዓለም ላይ ዕውን ለማድረግ ከ120 ዓመታት በላይ የፈጃል እየተባለ ነው። ለምን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ...
- Title
- የየካቲት 27፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:02
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-“የአምነስቲ ሪፖርት ዉሸት ነው’’ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት
-ሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ሲዘጋ የነዳጅ ዋጋ ምን ያህል ያሻቅባል? ማን የበለጠ ይጎዳል?
-ኤርትራ ከእስር የለቀቻቸው የወንጌላውያን እምነት ተከታዮች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማ...
- Title
- ከአሜሪካ፣ ከእስራኤል እና ከኢራን ማን የተሻለ የጦር መሣሪያ ክምችት ያለው ማን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:28
- Date posted
- 6 months ago
- Description
- የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው "የማያልቅ ወሳኝ የጦር መሳሪያ አቅርቦት" እንዳላት ተናግረዋል። የኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር በበኩላቸው አሜሪካ ካቀደችው በላይ "ጠላትን የመቋቋም አቅም አለን" ብለዋል። ጦርነቱ ከተጀመረበት ዕለት አንስቶ ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል እስካሁን ከ2,000 በላይ ጥቃቶችን ፈጽመዋል። አጸፋውን የመለሰችው ኢራን ከ571 በላይ ሚሳኤሎችን እና ወደ 1,400 የሚጠጉ ድሮኖችን አስወንጭፋለች። ለመሆኑ ጦርነቱ ቢራዘም ማን ተጎጂ ይሆናል? የጦር መሣሪያ ምርት፣ አቅርቦት እና ክምችትስ ለምን ወሳኝ ሆነ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል...
- Title
- የየካቲት 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:08
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የካራማራ የድል በዓል ከፍ ባለ ድምቀት የማይከበረው ለምንድነው?
-በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ናቸው?
-አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ምን ያህል ጊዜ ሊቆይ ይችላል?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ሁላችንንም የሚያሳስብ ጉዳይ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:28
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ኢራን በእስራኤል እና አሜሪካ የተከፈተባትን ጦርነት ተከትሎ የሆርሙዝ ሰርጥን እንደምትዘጋው ዝታለች። ሰርጡ በወር በሺዎች የሚቆጠሩ መርከቦችን የሚያስተናግድ ሲሆን የዓለም 20 በመቶ ነዳጅ የሚተላለፍበት ነው። ይህ ቁልፍ መስመር ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...
- Title
- የየካቲት 25፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 21:54
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ሰዓት ለምን በትግርኛ መግለጫ መስጠት ፈለጉ? መልእክቱስ ለማን ነው?
-አሜሪካና እስራኤል በኢራን በሚያደርጉት ጦርነት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስንት ሚሊዮን ዶላር ያጣል?
-በአርሲ ስለተገደሉት ሰዎች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ምን አለ?
-ኢራን እንዴት ዋለች?
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የከፈቱት የተራዘመ ሊሆን ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:12
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላጅ አሊ ኻሜኒ ቅዳሜ ዕለት አሜሪካ እና እስራኤል በጋራ በፈጸሙት ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እየተስፋፋ ነው። ኢራን በበኩሏ በቀጣናው ወደሚገኙ አገራት ሚሳዔሎችን እና ድሮኖችን ተጠቅማ ጥቃት መፈጸም ጀምራለች። ለመሆኑን ይህንን ጦርንት ለመቋጨት አሜሪካ እና እስራኤል ምን አቀዱ? መካከለናው ምስራቅስ ወደ ሁሉን አቀፍ ጦርነት ያመራ ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ...
- Title
- የየካቲት 24፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:38
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ኢራን እንዴት ዋለች?
-‘የሲኦል በሮች በእስራኤልና በአሜሪካ ይከፈታሉ’ ኢራን
-ከኢትዮጵያ የተነሱ ድሮኖች በሱዳን?
-አርሴናል ያሸንፋል? ማንችስተርስ ይሸነፋል? የክሪስ ሰተን ግምቶች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ...
- Title
- በእስራኤል እና በአሜሪካ የወራት ዕቅድ የተገደሉት የኢራኑ ጠቅላይ መሪ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:34
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ከ35 ዓመታት በላይ ኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክን በበላይ መሪነት ሲያስተዳድሩ ቆይተው ቅዳሜ የካቲት 21/2018 ዓ.ም. ግን ነገሮች ተቀያየሩ። አሜሪካ እና እስራኤል በፈጸሙት ጥቃት ጠቅላይ መሪው ጽህፈት ቤታቸው ሳሉ ተገድለዋል። የ1979ኙን የኢራን አብዮት ተከትሎ ሁለተኛው የኢራን መሪ የነበሩት የ86 ዓመቱ አዛውንት አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ለረዥም ዘመን በሥልጣን ከቆዩ መሪዎች አንዱ ናቸው። ለመሆኑ ኻሜኒ እንዴት ጥቃት ተገደሉ? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢ...
- Title
- ኩዌት ውስጥ 3 የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶች ተመትተው ወደቁ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:17
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- በኢራን ላይ በሚካሄደው ዘመቻ ውስጥ ከተሰማሩ የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶች መካከል ሦስት ኤፍ-15 አውሮፕላኖች ኩዌት ውስጥ በራሳቸው ሠራዊት በስህተት ተመትተው ወድቀዋል። በሦስቱምተዋጊ ጄቶች ውስጥ የነበሩት ስድስት አብራሪዎች በፓራሹት በመውጣት በሕይወት መትረፋቸውን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል። ቪዲዮው አንደኛው ተዋጊ አውሮፕላን ሲወድቅ የሚያሳይ ነው። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊ...
- Title
- ኒውካስል ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲን ጨምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- በእንግሊዝ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ከማንቸስተር ዩናይትድ፤ አስቶን ቪላ ከቼልሲ እና ብራይተን ከአርሴናል ጋር የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ትልቅ ግምት ተሰጧቸዋል። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የሊጉ መሪ አርሴናል ያሸንፋል ብሏል። ኖቲንግሃም ፎረሰትን በሜዳው የሚያስተናግደው ማንቸስተር ሲቲ በተመሳሳይ ድል እንደሚቀናው ገምቷል። ሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲስ? ግምታችሁን ጻፉልን https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማ...
- Title
- የየካቲት 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:37
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በአርሲ ከ30 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተገደሉበት ክስተት የዐይን እማኞች ምን አሉ?
-ኢራን እንዴት ዋለች?
-በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን፤ “ገንዘብ ስለሌለን ለመውጣት ተቸግረናል”
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ...
- Title
- የኢራን እና የእስራኤል-አሜሪካ ጦርነት ወዴት ሊያመራ ይችላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:04
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ በጥምረት የፈጸሙት ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ከፍተኛ ቀውስ ፈጥሯል። ኢራን በሰነዘረችው የአጸፋ ጥቃት በርካታ የቀጣናው አገራት ውስጥ የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሰፈሮችን እና እስራኤልን ዒላማ አድርጋለች። አገራቱ ጦርነቱ ሊቀጥል እንደሚችል እየተናገሩ ነው። ወዴት ሊያመራ ይችላል? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- የየካቲት 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት ቆይታ
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ አዘርባጃን ማቅናታቸው ከወቅቱ ፖለቲካዊ ትኩሳት አንጻር ምን ትርጉም አለው?
- በትግራይ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍና የወልቃይ ጠገዴ ኮሚቴ አቤቱታ
- አርሴናል ቼልሲን ያሸንፋል? የክሪስ ሰተን ትንቢቶች
ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የ...
- Title
- “በአማራ ክልል የሚካሄደው የውክልና ጦርነት ነው” አቶ ጋሻው መርሻ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:56
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሕዝብ ግንኙነት አቶ ጋሻው መርሻ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በአማራ ክልል ስለሚካሄደው ግጭት፣ ፓርቲው ውስጥ ስላለው ክፍፍል፣ ስለቀጣዩ ምርጫ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ከሞላ ጎደል ምላሽ ሰጥተዋል። ነገር ግን ቃለ መጠይቁን ሳያጠናቅቁ በብስጭት ስልክ አቋርጠዋል። ምክንያታቸው ምን ነበር? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- አርሴናል ከቼልሲ ማን ያሸንፋል? የሌሎች ጨዋታዎች ግምትስ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:46
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በለንደን ደርቢ የሊጉ መሪ አርሴናል በሜዳው ቼልሲን ያስተናግዳል።
ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ ከሊድስ የሚያደርጉትም ፍልሚያም ይጠበቃል። ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል እና ቶተንሃምስ ምን አነይት ውጤት ያስመዘግባሉ? የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የጨዋታዎቹን ግምት እንዲህ አስቀምጧል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- የየካቲት 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ይበልጥ የሚጠበቀው ከማን ብትወዳጅ ነው? ከቱርክ ወይስ ከእስራኤል?
-ከአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጋሻው መርሻ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ
-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ “ጊዜያዊ ዕገዳ“ አሳለፈ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታ...
- Title
- የፕሬዝዳንት ትራምፕ እና የኢልሃን ኦማር ፍጥጫ በአሜሪካ ምክር ቤት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአሜሪካ ምክር ቤት በታሪክ ረጅሙን ንግግር ባደረጉበት ጊዜ ከኢልሃን ኦማር ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደተለመደው በርካታ አወዛጋቢ ጉዳዮችን አንስተው የተናገሩ ሲሆን፣ በተለይ ስለ ስደተኞች ያደረጉት ንግግር የምክር ቤት አባላትን አስቆጥቷል። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- የየካቲት 18፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
-ጥንታዊቷን ደብረ ታቦር ከተማ ለዓመታት ወደኋላ መልሷታል የተባለው ውድመት
-ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው በዋስ ሲወጡ ማረሚያ ቤት በር ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው
-አዲስ ስታንዳርድ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አንድም ጊዜ ማስጠንቀቂያ እንዳልደረሰው ተናገረ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይ...
- Title
- ወሲብ ንግድ የሚተዳደሩ ሠራተኞች የተሰጣቸው መብት ምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:56
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ቤልጂየም በወሲብ ንግድ የሚተዳደሩ ሴቶች ከሌሎች ሥራዎች እኩል የሠራተኛ መብት እንዲኖራቸው የሚያደርግ ሕግ ያፀደቀች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች። በዚህም የጤና ዋስትና፣ የጡረታ ክፍያ፣ የህመም እና የወሊድ ፈቃድ የማግኘት መብት ይኖራቸዋል። ሙያው በአንዳንድ አገራት ሕጋዊ ቢደረግም ግን የሥራ መብቶችን በመስጠት ረገድ ብራስልስ ቀዳሚ ሆናለች። ለመሆኑ የቤልጂየም እርምጃ ምን ማለት ይሆን? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ የካቲት 17/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:03
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ከፍተኛ ውዝግብ ባስነሳው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ላይ ማን ምን አለ?
- በቲክቶክ እና በእኩዮቿ ጫና ራሷን ያጠፋችው ታዳጊ አባት ስለተፈጠረው ይናገራሉ።
- እየተካረረ የመጣው የኢራን እና የአሜሪካ ፍጥጫ
- የአዲስ ስታንዳርድ የሥራ ፈቃድ ለምን ተሰረዘ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ የካቲት 16/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአማራ እና ትግራይ አወዛጋቢ ቦታዎች ላይ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈው ውሳኔ እና ከትግራይ የገጠመው ተቃውሞ
- አዲሱ የትራምፕ ታሪፍ በኢትዮጵያ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረዋል?
- አሜሪካ የ15 ሚሊዮን ሽልማት ያቀረበችበት ኤል ሜንቾ እንዴት ተገደለ?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ...
- Title
- አሜሪካ የ15 ሚሊዮን ሽልማት ያቀረበችበት ኤል ሜንቾ እንዴት ተገደለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:38
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የአደገኛ ዕፅ አዘዋዋሪ ቡድን መሪ የሆነው ኤል ሜንቾ መገደሉን ተከትሎ ሜክሲኮ በተቃውሞ እየታመሰች ነው። ኤል ሜንቾ ለዓመታት በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ሲታደን የኖረ ሲሆን፣ እጅግ አደገኛ የሚባል የዕፅ አዘዋዋሪዎች ቡድን መሪ ነበር። አሜሪካም ኤል ሜንቾን ለሚጠቁም 15 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አቅርባ ነበር። https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎ...
- Title
- የአርብ ምሽት፣ የካቲት 13/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ፕሮግራም፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን የወለጋ ጉብኝት ለምን ተቃወመ?
- የኢትዮጵያ ቡና አምራች እና ላኪዎችን ከጣሊያን ጋር ስላስተሳሰረው ስምምነት
- ተጠናክሮ የቀጠለው የኢራን እና የአሜሪካ ፍጥጫ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- ፑቲን እንዴት የኃያሏ አገር መሪ ሆኑ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:09
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- የኃያሏ ሩሲያ መሪ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ ያልተጠበቀ እና ብዙዎች ልብ ያላሉት ነው። በአሁኑ ወቅት በዓለማችን ላይ ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑት መሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ፑቲን ወደ ሥልጣን የመጡት እንዴት ነበር? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖ...
- Title
- ቶተንሀም ከአርሰናል፤ ማን ያሸንፋል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 7 months ago
- Description
- በ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሀም የሊጉን መሪ አርሰናል ያስተናግዳል።
ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ሲቲ ከኒውካስል የሚያደርጉትም ፍልሚያም ይጠበቃል። ሱተን የጨዋታዎቹን ግምት እንዲህ አስቀምጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረ...

