BBC News አማርኛ
ኃያላኑ ሀገራት የተፈጣጡበት አርክቲክ ለምን ተፈላጊ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Title
- ኃያላኑ ሀገራት የተፈጣጡበት አርክቲክ ለምን ተፈላጊ ሆነ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 10:00
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- አሜሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና በአርክቲክ ዙሪያ እያንዣበቡ ነው። ዓመቱን ሙሉ በረዶ የማያጣው የሰሜኑ ጫፍ በኃያላን ሀገራት መካከል ፍጥጫ እንዲኖር ምክንያት ሆኗል። የሩሲያ እና የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶች በቅርብ ርቀት ሲበሩ ታይተዋል። በርካታ ሀገራት የጦር ልምምድ እና የሚሳኤል መኩራ የሚያደርጉት በአርክቲክ ነው። ቻይናም ሩሲያን ተጠግታ በአርክቲክ አካባቢ እንቅስቃሴ ጀምራለች። ለመሆኑ አርክቲክ ተፈላጊ የሆነው ለምንድነው? እነሆ 5 ምክንያቶች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎ...
- Title
- ኢላን መስክ ከየት ተነስቶ የዓለማችን ሀብታሙ ሰው ሊሆን ቻለ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:02
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- የተወለደው ደቡብ አፍሪካ ነው። ገና 12 ዓመት ሳይሞላው ቤት ውስጥ የተሠራ ቸኮሌት በየቤቱ እያዞረ ንግድ ቢጤ ሞካክሯል። ጎረምሳ ሳይሆን ገና አንዳች የኮምፒውተር ጌም ፈጥሮ ነበር። ከሞገደኛ አባቱ ጋር መግባባት ሲሳነው ደቡብ አፍሪካን ለቀቀ። ለኮሌጅ ትምህርት ካናዳ ተሻገረ። እናቱ ካናዳዊት ናት። ካናዳ ብዙም ሳይቆይ አሜሪካ ገባ። ኤለን መስክ ማን ነው? ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ? እንዴትስ የዓለማችን ቱጃሩ ሰው ለመሆን በቃ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ ...
- Title
- የአርብ፣ መስከረም 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ተከለከለ
- የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት በአፍሪካ ቀንድ የጦርነት መንስኤ ሊሆን ይችላል? '
- 22ኛው የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ...
- Title
- የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #ኢትዮጵያ #epl #arsenal #united #liverpool
- Runtime
- 0:55
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ሱተን የሰባተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት አስቀምጧል። መሪው ሊቨርፑል በቼልሲ ይሸነፋል። ዩናይትድም በሜዳው ሽንፈት ይቀምሳል። አርሰናል እና ሲቲ ግን ድል ይቀናቸዋል ሲል ገምቷል። በሱተን ትንበያ ይስማማሉ? የእርስዎን ግምት ይንገሩን።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- በምንጃር ሸንኮራ በማርያም ቤተክርስትያን የደረሰው አደጋ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:28
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- በሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ አካባቢ በማርያም ቤተክርስትያ በደረሰው አደጋ ቢያንስ 36 ሰዎች ሞተዋል። የሟቾች ቀብር ሐሙስ መስከረም 22/2018 ተፈፅሟል። የ22 ዓመቱ ፍቅሬ ጥላሁን በአደጋው እናቱን ማጣቱን ለቢቢሲ ተናግሯል። "እናትን ማጣት ከባድ ነው፤ በጣም ከባድ" ይላል። እነሆ ሙሉ ታሪኩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- የሐሙስ፣ መስከረም 22፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:57
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኮሪደር ልማትን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" አገራትን ወቀሱ
- በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በአይደር ሆስፒታል ‘ቦቶክስ’ በመጠቀም የተከናወነው ቀዶ ጥገና
- በአረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ነዋሪዎች ምን ይላሉ?
- የነዳጅ ማጣሪያ እና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ በሶማሌ ክልል ተጀመሩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋ...
- Title
- ኢላን መስክ ማነው? ከየት ተነስቶ የዓለማችን ሀብታሙ ሰው ሊሆን ቻለ?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:48
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- የተወለደው ደቡብ አፍሪካ ነው። ገና 12 ዓመት ሳይሞላው ቤት ውስጥ የተሠራ ቸኮሌት በየቤቱ እያዞረ ንግድ ቢጤ ሞካክሯል። ጎረምሳ ሳይሆን ገና አንዳች የኮምፒውተር ጌም ፈጥሮ ነበር። ከሞገደኛ አባቱ ጋር መግባባት ሲሳነው ደቡብ አፍሪካን ለቀቀ። ለኮሌጅ ትምህርት ካናዳ ተሻገረ። እናቱ ካናዳዊት ናት። ካናዳ ብዙም ሳይቆይ አሜሪካ ገባ። ኤለን መስክ ማን ነው? ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ? እንዴትስ የዓለማችን ቱጃሩ ሰው ለመሆን በቃ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ ...
- Title
- በሰሜን ሸዋ የደረሰው አደጋ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:11
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስትያን ለግንባታ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ ቢያንስ 36 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። የማርያምን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በሥፍራው የተገኘው ምዕመን እየተሠራ ያለውን ቤተክርስትያን እየጎበኘ ባለበት ወቅት ነው አደጋው የደረሰው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ...
- Title
- የረቡዕ፣ መስከረም 21፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአማራ ክልል ለቤተክርስቲያን ግንባታ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ
- በወንዶ ገነት ከሴቶች አለባበስ ጋር በተያያዘ ምንድን ነው የተፈጠረው?
- ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለ...
- Title
- በ54 ዓመታቸው 17ኛ ልጅ የተገላገሉት ሕንዳዊት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:24
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- በሕንድ የ54 ዓመቷ ሬካሃ ባኢ በቅርቡ 17ኛ ልጃቸውን ተገላግለዋል። ቤተሰቡ የሚተዳደረው የወዳደቁ ብረታ ብረቶችን ሰብስቦ በመሸጥ በሚያገኙት ገቢ ነው። ከአሁን በፊት 16 ልጆቿ ወልደዋል። ከእነዚህ መካከል ሰባቱ ወንዶች ሲሆኑ፣ አራቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው። አምስት ልጆች ገና በጨቅላነታቸው ሞተውባቸዋል። ሬካህ ሰሞኑን 17ኛ ልጃቸውን ተገላግለዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- የማክሰኞ፣ መስከረም 20፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በተፈጸመ የድሮን ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ
-ግብፅ "የግድቡን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት እወስዳለሁ" ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች
- ትራምፕ እና ኔታንያሁ በጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ ተስማሙ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባ...
- Title
- በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ የተፈጠረው ምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:16
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- በቅርቡ የተመረቀውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ንግግር ያደረጉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ገራቸው ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት እንደምትወስድ ተናግረዋል። በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ተወካይ ዮሴፍ ካሳዬ ለግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰጡት ምላሽ፤ "ግብፅ ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያደረገችው ንግግር መሠረት አልባ እና አሳሳች ነው" ሲሉ አጣጥለዋል። ለመሆኑ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ የተፈጠረው ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለ...
- Title
- የሰኞ፣ መስከረም 19፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ ክልል በተከሰተ የኮሌራ በሽታ 11 ሰዎች ሞቱ
- የአሜሪካ መንግስት ስለ ኮሪደር ልማት ምን አለ?
- በዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊቷ ጽጌ ካህሳይ ከአፍሪካ አንደኛ ወጣች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴ...
- Title
- በብስክሌት ውድድር ከአፍሪካ አንደኛ የሆነችው ኢትዮጵያዊት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:03
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ፅጌ ኪሮስ በሩዋንዳ መዲና ኪጋሊ በተካሄደው የዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና ከዓለም 7ኛ ወጥታለች። በዚህም ከአፍሪካ ምርጧ ብስክሌተኛ ተብላ ተሰይማለች። በርካታ አፍሪካዊያን አትሌቶች ውድድሩን መጨረስ ሲሳናቸው ፅጌ ምርጥ 10 ውስጥ ገብታለች። ዓለም አቀፉ የብስክሌት ማኅበር ፕሬዝደንት ፅጌ ወደፊት ተስፋ የሚጣልባት ናት ብለዋል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ...
- Title
- በስለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተሰጠው ፊሊፒኖ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:55
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዳንቴ አሎንሶ ካህን ናቸው። አገልግሎታቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። ተወልደው ያደጉት በሩቅ ምሥራቋ አገር ፊሊፒንስ ነው። ልጃቸውን በስለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሰጥተዋል። ልጃቸው ዮሐንስ አሎንሶ አሁን ዲያቆን ነው። መዝሙር ይዘመራል። ከበሮ ይመታል። እነሆ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ቆይታ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የአርብ፣ መስከረም 16፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:05
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የባለፈው ሳምንት የወታደራዊ መኮንኖች ሹመት ተጨማሪ ግዳጅ እና ተልዕኮን ታሳቢ ያደረገ ነው ተባለ
- ኢትዮጵያ ልትገነባው ያቀደችው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ምንድን ነው?
- የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ለተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት ይቅርታ ጠየቀ
- ነገ ስለሚከበረው የቦሮ ሺናሻ አዲስ ዓመት
- ስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው...
- Title
- በስለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ተሰጥቶ ዲያቆን የሆነው ፊሊፒኖ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:31
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዳንቴ አሎንሶ ካህን ናቸው። አገልግሎታቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። ተወልደው ያደጉት በሩቅ ምሥራቋ አገር ፊሊፒንስ ነው። ልጃቸውን በስለት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሰጥተዋል። ልጃቸው ዮሐንስ አሎንሶ አሁን ዲያቆን ነው። መዝሙር ይዘመራል። ከበሮ ይመታል። እነሆ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ቆይታ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የ6ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:48
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- አርሰናል ወደ ኒውካስል ሜዳ ተጉዞ ያደረጋቸውን ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች ተሸንፏል። ለመሆኑ በዘንድሮው ግጥሚያ ይሳካለት ይሆን? የቢቢሲ ስፖርት ተንታኙ ክሪስ ሱተን ድል ከመድፈኞቹ ጋር ናት ብሏል። ሊቨርፑል ደግሞ ነጥብ ይጥላል ሲል ግምቱን አስቀምጧል። የስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምትን እዚህ ያገኙታል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- የሐሙስ፣ መስከረም 15፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ግብፅ የኬንያው ፕሬዝዳንት በሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ በመገኘታቸው ቅር መሰኘቷን ገለጸች
- ለ26 ሺህ ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረው ወጣቱ ቢሊየነር እስራኤል ደገፋ
- በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት አምስት ልጆችን በአንድ ጊዜ ተገላገሉ
- ከሪክ ማቻር መከሰስ በኋላ ደቡብ ሱዳን ወደ እርስ በርስ ጦርነት ትመለስ ይሆን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- “ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራችን ውስጥ እንዲዋጉ አንፈቅድም” | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:07
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ ምርጫ አከናውናለች። ከኮቪድ በፊት የሀገሪቱ ፕሬዝደንት የነበሩት ሙታሪካ ድጋሚ ወደ ሥልጣን መጥተዋል። ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ውጤቱን አምነው በመቀበል ለተቀናቃኛቸው እንኳን ደስ አለዎት የሚል መልዕክት አስተላለፈዋል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባ...
- Title
- የረቡዕ፣ መስከረም 14፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራቸው ውስጥ እንዲዋጉ እንደማይፈቅዱ ተናገሩ
- ኤችአይቪን የሚከላከል መድኃኒት በአነስተኛ ዋጋ ሊቀርብ ነው
- በምስራቅ ባሌ ዞን 50 ሄክታር የሚሸፍን ደን በእሳት ወደመ
- ከህወሓት በወጡ አመራሮች አዲስ ሁለተኛ ፓርቲ ተቋቋመ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔ...
- Title
- የሶማሊያው ፕሬዝደንት፡ “ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራችን ውስጥ እንዲዋጉ አንፈቅድም” | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:45
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ ምርጫ አከናውናለች። ከኮቪድ በፊት የሀገሪቱ ፕሬዝደንት የነበሩት ሙታሪካ ድጋሚ ወደ ሥልጣን መጥተዋል። ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ውጤቱን አምነው በመቀበል ለተቀናቃኛቸው እንኳን ደስ አለዎት የሚል መልዕክት አስተላለፈዋል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባ...
- Title
- ትራምፕ 'አደገኛ' ነው ያሉት ፓራሲታሞል ለእርጉዞች አይመከርም? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #health #trump #autism
- Runtime
- 1:26
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እርጉዝ ሴቶች ታይሎኔል የተባለውን ፓራሲታሞል ያለበት መድኃኒት እንዳይወስዱ አሳስበዋል። ይህን ያሉት መድኃኒቱ ሕፃናት ላይ ኦቲዝምን ያስከተላል በሚል ነው። ለመሆኑ ፓራሲታሞል ለኦቲዝም ምክንያት ነው? የትራምፕ ምክርስ ውሀ ያነሳል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- የማክሰኞ፣ መስከረም 13፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:00
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በዩኬ በወሲባዊ ጥቃት የተከሰሰው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ የ12 ወራት እስራት ተፈረደበት
- በትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ አንድ ጨቅላ ህጻን በጅብ መበላቱ ተነገረ
- ካሜሩን እና ኤርትራ ለፍልስጤም የአገርነት ዕውቅና ያልሰጡት ለምንድን ነው?
- ድል ለራቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስፖርት መፍትሄው ምንድን ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመ...
- Title
- ከስኮትላንድ ጫካ እንዲወጣ የታዘዘው ‘የኩባላ ኪንግደም’ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:45
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ራሳቸውን ‘የኩባላ መንግሥት’ ብለው የሚጠሩ የአፍሪካ ጎሳዎች ከስኮትላንድ ድንበር እንዲለቁ ታዘዋል። ይህ የአፍሪካ ነገድ ስኮትላንድ ውስጥ የሕዝብ መሬት ላይ ነው ያለው በሚል የስኮትላንድ መንግሥት እንዲነሱ ለፍርድ ቤት ጥያቄ አቅርቧል። የኩባላ መንግሥት ግን “ሁሉም መሬት የኩባላ ነው” በማለት እምቢኝ ብለዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይ...
- Title
- የሰኞ፣ መስከረም 12፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ሂዩማን ራይትስ ዎች መንግሥት ጋዜጠኞች ላይ "የሚያደርገው አፈና አጠናክሯል" አለ
- አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ለምን ቋሚ ውክልና የላትም?
- በኢትዮጵያ ወታደራዊ ማዕረግ እንዴት ይሰጣል?
- በፓሪስ የሚካሄደው የባለንዲዮር ሽልማት ተጠባቂ ዕጩዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖ...
- Title
- የእስራኤል እና የፍልስጤም የሁለት አገርነት መፍትሄ ምን ማለት ነው? እስራኤልስ ትቀበለዋለች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:49
- Date posted
- 12 months ago
- Description
- ዩናይትድ ኪንግደም እና ፈረንሳይ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ሰጥተዋል። ለፍልስጤም ዕውቅና በመስጠት የመጀመሪያዎቹ የቡድን 7 አባል አገራትም ሆነዋል። ይህ ውሳኔ ኔታኒያሁን አስቆጥተዋል። አሜሪካም ደስተኛ አይደለችም። ለመሆኑ ኃይላን ሀገራት ለፍልስጤም እውቅና መስጠታቸው ፋይዳው ምንድነው? እስራኤልስ ልትቀበለው ትችላለች?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎ...
- Title
- የዓርብ፣ መስከረም 09/2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:07
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ለብሔራዊ ባንክ ገዥነት እና ለኮሚዩኒኬሽን ሚኒስትርነት የተሾሙት ዶ/ር እዮብ እና እናታለም ማን ናቸው?
- በዱባይ የሴቶችን ብዝበዛን እና የወሲብ ንግድን የሚያንቀሳቅሰው ግለሰብ ማን ነው?
- አሜሪካ በጋዛ ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ጥሪ ውድቅ ስለማድረጓ
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገ...
- Title
- ከሕዳሴ ግድብ ይስተካከላል የተባለው የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ምንድን ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:32
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በቅርቡ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ መገንባት እንደምትጀምር ተናግረዋል። ይህ ግንባታ “የሕዳሴ ግድብን የሚተካከል እና ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ የሚውል” እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳውቀዋል። ለዚህ ግንባታ እና ለሌሎች ፕሮጀክቶች 30 ቢሊዮን ዶላር መመደቡንም ጠቅሰዋል። ለመሆኑ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- አርሰናል ከሲቲ - የጨዋታ ግምት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በአምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ማንቸስተር ሲቲን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። ማንቸስተር ዩናይትድ ከቼልሲ እና ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያከናውኗቸው ጨዋታዎችም ከፍተኛ ትኩረት አግኝተዋል።
የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን እነዚህን ጨምሮ የአምስተኛ ሳምንት የሊጉን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ገምቷል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ ...
- Title
- የዛሬ ሐሙስ፣ መስከረም 08/ 2018 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:18
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሰሜን ወሎ ዞን በሠልጣኝ ሚሊሻዎች ካምፕ ላይ ስለተፈፀመው ጥቃት
- ከትምህርት ቤቶች ውጪ በተማሪዎች መካከል የሚፈጠሩ ግጭቶች ተበራክተዋል - ኢሰመኮ
- የፈረንሳይዋ ቀዳማዊት እመቤት የጾታ ማረጋጋጫ የሚያቀርቡት ለምንድን ነው?
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካ...
- Title
- 'ሞት በዱባይ' - የዱባይ ፖርታፖቲ ምርመራ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:46
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አንድ ሰሞን ከወደ ዱባይ የሚመጡ ዜናዎች አስደናጋጭ እና አስፀያፊ ነበሩ። በማኅበራዊ ሚድያ ‘ዱባይ ፖታ ፓርቲ’ የተሰኘ ስም የተሰጠው ይህ ክስተት ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። የዱባይ ሀብታሞች ሴቶች ላይ ሲፀዳዱ የሚያሳዩ ቪድዮዎች ወጥተዋል። ይህ ቪድዮ ከወጣባቸው ሴቶች መካከል ሁለቱ ከፎቅ ራሳቸውን ወርውረው ሞተዋል። ለመሆኑ ይህን ‘የዱባይ ፖታ ፓርቲ’ የሚያንቀሳቅሰው ማነው? ሴቶችን አማልሎ የሚወስደውስ እንዴት ነው? ይህ የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ ምላሽ ይዟል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትን...
- Title
- የረቡዕ፣ መስከረም 07፣ 2018 ዓ.ም. የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:16
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- - የቀይ ባሕር አጀንዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መቀንቀኑ ምን ያመለክታል?
- የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ወላጆች ምን ይላሉ?
- አንዲት ሴትን በጠለፉ ዘጠኝ ወንዶች ላይ የተሰጠ ብይን
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤...
- Title
- በዱባይ የሚካሄደውን የሴቶች ብዝበዛ እና የወሲብ ንግድ የሚያንቀሳቅሰው ማነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 14:44
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አንድ ሰሞን ከወደ ዱባይ የሚመጡ ዜናዎች አስደናጋጭ እና አስፀያፊ ነበሩ። በማኅበራዊ ሚድያ ‘ዱባይ ፖታ ፓርቲ’ የተሰኘ ስም የተሰጠው ይህ ክስተት ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። የዱባይ ሀብታሞች ሴቶች ላይ ሲፀዳዱ የሚያሳዩ ቪድዮዎች ወጥተዋል። ይህ ቪድዮ ከወጣባቸው ሴቶች መካከል ሁለቱ ከፎቅ ራሳቸውን ወርውረው ሞተዋል። ለመሆኑ ይህን ‘የዱባይ ፖታ ፓርቲ’ የሚያንቀሳቅሰው ማነው? ሴቶችን አማልሎ የሚወስደውስ እንዴት ነው? ይህ የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ ምላሽ ይዟል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትን...
- Title
- አዶለሰንስ፡ በዕድሜ ነንሹ የኤሜ አሸናፊ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:38
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኦዌን ኩፐር፤ አዶለሰንስ በተባለው ተከታታይ ፊልም ላይ ባሳየው ብቃት የኤሚ ተሸላሚ መሆን ችሏል። የ15 ዓመቱ ታዳጊ በዕድሜ ትንሹ የኤሚ አሸናፊ በመሆን ታሪክ ፅፏል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ...
- Title
- የማክሰኞ፣ መስከረም 06፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:47
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና ስለመታመማቸው
- በቶክዮ ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ለምን ድል ራቃቸው?
- እስራኤል በጋዛ የዘር ማጥፋት ፈፅማለች - የተባበሩት መንግሥታት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴ...
- Title
- ውዝግብ ያሰነሳው የግዝእ ቋንቋ ትምህርት ጉዳይ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:39
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአዲሱ የትምህርት ዘመን ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ በሁሉም የአንደኛ እና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የግእዝ ትምህርት እንደሚሰጥ አስታውቋል። ሆኖም የግእዝ ቋንቋን ከታች ክፍል ጀምሮ የማስተማር አስፈላጊነትን በተመለከተ በርካቶች የተለያየ አቋም ይዘው እየተነጋገሩበት ይገኛሉ። ቢቢሲ የክልሉን ነዋሪዎች እና የቋንቋ ባለሙያዎችን አናግሯል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻ...
- Title
- የሰኞ፣ መስከረም 05፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- 591 ነጥብ ያስመዘገበው የዶዶላው ኻሊድ በሽር 'ፈተናው ቀላል ነበር' ይላል።
- መድረክ ተደርምሶ የተጎዱት ልጆች - እስከአሁን የምናውቀው
- ግዕዝን ማስተማር ወደፊት ለመሻገር ወይስ ወደ ኋላ ለመመለስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ...
- Title
- በዓልን የታካሚዎችን እግር በማጠብ እና ስጦታ በመስጠት የምታሳልፈው ሲስተር| BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #ኢትዮጵያ #habesha
- Runtime
- 1:38
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሲስተር ኤልሳቤጥ ትባላለች። ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው የምትሰራው። ከስድስት ዓመታት በፊት በአዲስ ዓመት መባቻ ለታካሚዎች ቡና እና ሻይ ይዛ ስትመጣ የነበረውን ደስታ ታስውሳለች። ከዚያን ጊዜ በኋላ አዲስ ዓመት ሲጠባ ጉዝጓዝ ጎዝጉዛ፤ ቡና አፍልታ በዓሉን የምታሳልፈው ከታካሚዎች ጋር ነው። የታካሚዎችን እግርም ታጥባለች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- ዓመት በዓልን የታካሚዎችን እግር በማጠብ እና ስጦታ በመስጠት የምታሳልፈው ሲስተር | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:47
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሲስተር ኤልሳቤጥ ትባላለች። ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው የምትሰራው። ከስድስት ዓመታት በፊት በአዲስ ዓመት መባቻ ለታካሚዎች ቡና እና ሻይ ይዛ ስትመጣ የነበረውን ደስታ ታስውሳለች። ከዚያን ጊዜ በኋላ አዲስ ዓመት ሲጠባ ጉዝጓዝ ጎዝጉዛ፤ ቡና አፍልታ በዓሉን የምታሳልፈው ከታካሚዎች ጋር ነው። የታካሚዎችን እግርም ታጥባለች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃ...
- Title
- የዓርብ፣ መስከረም 02፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:49
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በኖርዌይ ለብሔራዊ ፓርላማ የተወዳደረው የቀድሞው የኦፌኮ አባል
- አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ 90 ዓመት ደፈነ። የድሮ ጋዜጠኞች ምን ይላሉ?
- ማንችስተር ሲቲ ዩናይትድን 2-1 ያሸንፋል? አርሴናልስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና ...
- Title
- የረቡዕ፣ ጷጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 20:05
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በአላማጣ ከተማ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ አራት ሰዎች ሞቱ
- ግብፅ ለፀጥታ ምክር ቤት አቤቱታ አቀረበች
- ግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከህዳሴ ግድቡ ምረቃ ጋር ተያይዞ ለምን ስጋት ገባቸው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴ...
- Title
- ግምት - የማንቸስተር ደርቢን ማን ያሸንፋል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #football #epl
- Runtime
- 0:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የማንቸስተር ደርቢ ኢትሃድ ላይ በሲቲ እና በዩናይትድ መካከል ይከናወናል። ለመሆኑ ደርቢውን ማን በአሸናፊነት ያጠናቅቃል?
ሱተን ይህንን ጨምሮ የሳምንቱን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ገምቷል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ...
- Title
- የሐሙስ፣ መስከረም 01፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:23
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ረቡዕ ዕለት የተገደለው ወግ አጥባቂው ቻርሊ ከርክ ማን ነው
- የኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ የበዓል ትውስታ
- ለስድስት ዓመት እንቁጣጣሽን ከታካሚዎች ጋር ያከበረችው ነርስ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ...
- Title
- ሞቃታማ የአየር ንብረት ደራሽ ጎርፍ ያስከትላል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 2:11
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- እውን የአየር ንብርት ሲሞቅ ቅጽበታዊ ጎርፍን ያስከትላል? በደቡባዊ እስያ ክስተቱ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል። ቀጠናው ታይቶ ከማይታወቅ የሙቅ ማዕበል እጅግ አስከፊ ጉዳት ወዳስከተለ ክረምት እየተሸጋገረ በሁለት የአየር ጸባይ ጽንፎች ሲዋልል ተስተውሏል። ዓለም አቀፉ የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ይህ ክስተተ እጅግ አሳሳቢ የሆነው የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ ግልጽ ምልክት ነው ብሏል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ...
- Title
- የማክሰኞ፣ ጷጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 18:25
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢንጂነር ስመኘው ከቢቢሲ ጋር ያደረጉት የመጨረሻ ቃለ ምልልስ ሲታወስ
- ኢትዮጵያ የኒውኩሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ልትጀምር ነው
- “ግድቡ 233 ቢሊዮን ብር ፈጀ፤ 223 ቢሊዮን ብሩ የተገኘው ከንግድ ባንክ ነው”
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳ...
- Title
- የሰኞ፣ ጷጉሜ 3፣ 2017 ዓ/ም፣ የቢቢሲ የቀጥታ ሥርጭት፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:57
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዲቀንስ የተደረገው ለምንድን ነው?
- በገዛ ባሏ በአደባባይ ስትደበደበው በምትታየውን ሴት ጉዳይ አቃቢ ሕግ ምን ይላል?
- በ18 ወራት 40 የጭነት መኪና አሽከርካሪዎች ስለመገደላቸው
- የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለ...
- Title
- በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያነሷቸው 3 ነጥቦች | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:10
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሕዳሴ ግድብ ማክሰኞ፣ ጳጉሜ 4/ 2017 ዓ.ም የጎረቤት አገራት መሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት በ30 ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክቶች እንደሚጀመሩ አስታውቀዋል። አክለው ግድቡ ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ሆኖ የሚቆይ ነው ብለዋል። ለግብፅና ለሱዳንም መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካሰሙት ንግግር ዋና ዋና ነጥቦችን እነሆ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላች...
- Title
- የግድቡ የማመንጨት አቅም ለምን ቀነሰ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- መጀመሪያ የሚሊኒየም ግድብ ተብሎ ነበር። ወዲያውኑ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚል ስያሜ ተሰጠው።
የግድቡ ግንባታ የተጀመረው በ2003 ዓ.ም ነው። ለሕዝብ ይፋ የተደረገውም በዚሁ ዓመት መጋቢት 24 ነበር። አሁን ግንባታው ተገባዷል። በወቅቱ 6 ሺህ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ እንደሚያመነጭ ተነግሮ ነበር። አሁን ግን የሚያመነጨው ከዚህ ያነሰ ነው። ለምን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩ...
- Title
- አዲሱ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ኢትዮጵያ
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በአፍሪካ የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባው አየር ማረፊያ በርካታ መንገደኞችን ታስተናግዳለች።
ባለፈው የአውሮፓውያን ዓመት ወደ 12 ሚሊዮን የሚደርሱ መንገደኞች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መስተናገዳቸው ተነግሯል። አውሮፕላን ማረፊያው የሚያስተናግዳቸው መንገደኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሆኑ ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እንደሚገነባ ተገልጿል። ለመሆኑ አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮ...

