BBC News አማርኛ
የሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዲቀንስ የተደረገው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Title
- የሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዲቀንስ የተደረገው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:00
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- መጀመሪያ የሚሊኒየም ግድብ ተብሎ ነበር። ወዲያውኑ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚል ስያሜ ተሰጠው።
የግድቡ ግንባታ የተጀመረው በ2003 ዓ.ም ነው። ለሕዝብ ይፋ የተደረገውም በዚሁ ዓመት መጋቢት 24 ነበር። አሁን ግንባታው ተገባዷል። በወቅቱ 6 ሺህ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ እንደሚያመነጭ ተነግሮ ነበር። አሁን ግን የሚያመነጨው ከዚህ ያነሰ ነው። ለምን?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩ...
- Title
- የነሐሴ 30/2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሕዳሴ ግድብ ግንባታ 15 ሺህ ሰዎች ሞተዋል?
- ኢትዮጵያ ‘አጥፍተው የሚጠፉ’ ድሮኖች ማምረት ጀመረች
- አይኤምኤፍ የሚነሱበት ትችቶች ምንድን ናቸው?
- የሸገር ኤፍኤም ሁለት ጋዜጠኞች ታሰሩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እ...
- Title
- በሕዳሴ ግድብ ግንባታ "15 ሺህ ሰዎች ሞተዋል" ስለመባሉ የግድቡ የደኅንነት ባለሙያዎች ምን ይላሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:01
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተካሄደባቸው 14 ዓመታት ውስጥ "እስከ 15 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች” መሞታቸው ተነግሯል። ይህ እውነት ነው? ይህንን ቁጥር አረጋግጠዋል የተባሉት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋ "ጥያቄው በተሳሳተ መልኩ ተተርጉሟል" ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቢቢሲ ያነጋገራቸው፤ የቀድሞው "ሳሊኒ ኢምፕሬጂሎ" የደኅንነት አስተባባሪ እና መሃንዲስ ከግንባታ ሥራ ጋር በተያያዘ ይህንን ያህል ሰው ሞቷል መባሉን ውድቅ አድርገዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ ...
- Title
- የነሐሴ 29/2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በቢሾፍቱ የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል?
- አአስቱ አራት ፕሮግራሞቹ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኙ
- ግብፅ እና ሱዳን የሕዳሴው ግድብ "ዘላቂ ስጋት" ደቅኖብናል አሉ
- “የብልጽግና ባለሥልጣናት የሚያካሄዱትን ወታደራዊ ዛቻ ቀጥለዋል”- የማነ ገ/መስቀል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- በአፍሪካ ቀዳሚ ይሆናል የተባለው አዲሱ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 4:42
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በአፍሪካ የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባው አየር ማረፊያ በርካታ መንገደኞችን ታስተናግዳለች።
ባለፈው የአውሮፓውያን ዓመት ወደ 12 ሚሊዮን የሚደርሱ መንገደኞች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መስተናገዳቸው ተነግሯል። አውሮፕላን ማረፊያው የሚያስተናግዳቸው መንገደኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመሆኑ ከአዲስ አበባ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከቢሾፍቱ አቅራቢያ ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እንደሚገነባ ተገልጿል። ለመሆኑ አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ ምን ይዟል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮ...
- Title
- ቀጣይዋ የሰሜን ኮሪያ መሪ?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:56
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የኪም ጆንግ ኡን ተተኪ ልትሆን ትችላለች ስለተባለችው የሰሜን ኮሪያው መሪ ሴት ልጅ ምን እናውቃለን?
12 ዓመቷ እንደሆነ የሚገመተው የኪም ጁንግ ኡን ሁለተኛ ልጅ የወደፊቷ የሰሜን ኮሪያ መሪ ልትሆን እንደምትችል ፍንጮች አሉ። ለመሆኑ ስለ ኪም ጁ አየ ምን የሚታወቅ ነገር አለ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣...
- Title
- የነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምሕረቱ በፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን ለቀቁ
- ፌስታል እየሸጡ ለግድቡ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ቦንድ የገዙት ወ/ሮ አሰለፈች
- ሰመራ ዩኒቨርስቲ የሕግ እና አስተዳደር ትምህርት ክፍሉን በታዋቂው ዳኛ ፍራንክ ካፕሪዮ ሰየመ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- አሜሪካ ልታጠፋው የተሳናት፤ አፍሪካዊያን እንደ ጀግና የሚቆጥሩት ፊደል ካስትሮ ማን ነበር? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:30
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኮሚኒዝምን ለአገሬው ሰው አስተዋውቋል፣ ለዓመታት ከአሜሪካ ጋር ሌባና ፖሊስ ተጫውቷል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የግድያ ሙከራዎቹን አምልጧል። በሁለት ዓመታት የሽምቅ ውጊያ የጨበጠውን ስልጣን ግማሽ ክፍለ ዘመን ለሚጠጋ ጊዜ አጽንቷል። ይህ ሰው ዓለም ብዙ ያወራለት ፊደል አሌሃንድሮ ካስትሮ ሩዝ ይባላል። ለመሆኑ የኩባው ዝነኛ መሪ ፊደል ካስትሮ ማን ነው? ከየት ተነስቶስ ዓለምን የናኘ የዝና ማማ ላይ ሊወጣ ቻለ? አሜሪካ ያደረገቻቸው የግድያ ሙከራዎችስ የትኞቹ ናቸው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ት...
- Title
- የነሐሴ 27 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:44
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- "የቀይ ባሕር ስህተት. . . ነገ ይታረማል" - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
- ፐርፐዝ ብላክ በፍርድ ቤት ክርክር ተሸነፈ
- በክረምት ወቅት ምን መመገብ ይመከራል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይ...
- Title
- አሜሪካ ልታጠፋው የተሳናት፤ አፍሪካዊያን እንደ ጀግና የሚቆጥሩት ፊደል ካስትሮ ማን ነበር? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 9:23
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኮሚኒዝምን ለአገሬው ሰው አስተዋውቋል፣ ለዓመታት ከአሜሪካ ጋር ሌባና ፖሊስ ተጫውቷል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የግድያ ሙከራዎቹን አምልጧል። በሁለት ዓመታት የሽምቅ ውጊያ የጨበጠውን ስልጣን ግማሽ ክፍለ ዘመን ለሚጠጋ ጊዜ አጽንቷል። ይህ ሰው ዓለም ብዙ ያወራለት ፊደል አሌሃንድሮ ካስትሮ ሩዝ ይባላል። ለመሆኑ የኩባው ዝነኛ መሪ ፊደል ካስትሮ ማን ነው? ከየት ተነስቶስ ዓለምን የናኘ የዝና ማማ ላይ ሊወጣ ቻለ? አሜሪካ ያደረገቻቸው የግድያ ሙከራዎችስ የትኞቹ ናቸው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ት...
- Title
- የነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በጌዴኦ ዞን በደረሱ ሁለት የመሬት መንሸራተት አደጋዎች 26 ሰዎች ሞቱ
- ኢትዮጵያ አሁንም በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመነጋገር በሯ ክፍት እንደሆነ ተገለጸ
- በሶማሊላንድ ኢትዮጵያውያን ወከባ እንደደረሰባቸው ተናገሩ
- ሊቨርፑል አሌክሳንደር ኢሳክን በ125 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተስማማ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆ...
- Title
- ኤአይ የምንጠጣው ውሀ ላይ ስጋት ጥሏል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #ኢትዮጵያ
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በየቀኑ አንድ ቢሊዮን ጥያቄዎች ወደ ቻትጂፒቲ ይላካሉ። ይህ የቻትጂፒቲ ቁጥር ነው። ጄሚናይ፣ ዲፕሲክ እና ክላውድ እንዲሁም ሌሎችም መገመት ነው። የኤአይ አብዮት እየተቀጣጠለ ነው። እነቻትጂፒቲ የምንጠጣው ውሀ ላይ የደገኑት አደጋ አሳሳቢ ሆኗል። በርካታ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማትም ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። ይህን ያስተዋሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በማደግ ላይ ወዳሉ ሀገራት እየመጡ ነው። ለመሆኑ ኤአይ የመጠጥ ውሀ ላይ የጣለው ስጋት ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታ...
- Title
- የነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ፋኖ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ንግግር ማድረጋቸውን አስተባበሉ
- የኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት “እየቀዘቀዘ አይደለም” ተባለ
- የደቡብ ትግራይ ዞን ውጥረት ወዴት ያመራል?
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት-
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳ...
- Title
- ሰው ሰራሽ አስተውሎት የምንጠጣው ውሀ ላይ የጣለው ስጋት ምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:02
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በየቀኑ አንድ ቢሊዮን ጥያቄዎች ወደ ቻትጂፒቲ ይላካሉ። ይህ የቻትጂፒቲ ቁጥር ነው። ጄሚናይ፣ ዲፕሲክ እና ክላውድ እንዲሁም ሌሎችም መገመት ነው። የኤአይ አብዮት እየተቀጣጠለ ነው። እነቻትጂፒቲ የምንጠጣው ውሀ ላይ የደገኑት አደጋ አሳሳቢ ሆኗል። በርካታ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማትም ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። ይህን ያስተዋሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በማደግ ላይ ወዳሉ ሀገራት እየመጡ ነው። ለመሆኑ ኤአይ የመጠጥ ውሀ ላይ የጣለው ስጋት ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #epl #arsenal #liverpool
- Runtime
- 0:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሑድ ይከናወናሉ። ለዋንጫው ትልቅ ግምት የተሰጣቸው ሊቨርፑል እና አርሰናል እሑድ የሚያከናውኑት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል። የጨዋታዎቹን ውጤት የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን እንደሚከተለው ገምቷል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ...
- Title
- የነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጷግሜ 4 እንደሚመረቅ ተገለጸ
- በጌዴኦ ዞን በደረሰ የመሬት መንሸራተት የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ
- በ2018 ዓ. ም. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ ይጀመራል
- የመጀመሪያው የማዳበሪያ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ሊገነባ ነው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ።...
- Title
- በዩናይትድ ኪንግደም ቁጣ እና ተቃውሞ የቀሰቀሰው የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ክስ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:27
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ከገባ ከቀናት በኋላ በታዳጊ ሴቶች ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ ፈጽሟል ተብሎ የተከሰሰው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ በአገሬው ዜጎች ዘንድ ቁጣ እና ተቃውሞን ቀስቅሷል። ያረፈበት ሆቴልም እንዲዘጋ ተደርጓል።
ሀዱሽ ገብረሥላሴ ቅባቱ የተባለው ግለሰብ ኤሲክስ በተባለችው ከተማ ውስጥ ከሚኖርበት የስደተኞች መጠለያ ሆቴል አቅራቢያ በሁለት ቀናት ውስጥ ፈጸመው ተብሎ የተጠረጠረበት የወሲባዊ ጥቃት ክስ በፍርድ ቤት እየታየ ነው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻ...
- Title
- እነዚህን የዋይት ሀውስ እውነታዎች ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #whitehouse #ዋይትሀውስ #አሜሪካ #america
- Runtime
- 1:31
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች መኖሪያ የሆነው ዋይት ሀውስ፤ በዓለማችን ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው ኪነ ህንጻዎች አንዱ ነው። ክፍለ ዘመናትን ስላስቆጠረው ይህ ቤተ መንግሥት ዘጠኝ እውነታዎችን በዚህ ቪድዮ አቅርበንላችኋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤ...
- Title
- የነሐሴ 21 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የጤና ባለሙያዎች የሚታከሙባቸው ክሊኒኮች እንዲዘጋጁ ተወሰነ
- ከ80 ዓመት አዛውንት 10 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ተወገደ
- በዩኬ ቁጣ የቀሰቀሰው የኢትዮጵያዊው ስደተኛ ክስ
- የኢንግሊሽ ሊግ ካፕ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክ...
- Title
- አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ የሚባለው ቶማስ ሳንካራ ማነው? | BBC News አማርኛ #thomassankara #burkinafaso #africa #ሳንካራ
- Runtime
- 1:18
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አፍሪካዊውን ቼ ጉቬራ ማን ገደለው የሚለው ከ34 ዓመታት በኋላም ትክክለኛ ምላሽ አግኝቶ ፍርድ አልተሰጠበትም።
ደጋፊዎቹ ሕዝቡን ይወዳል። አገሩን ይወዳል። አፍሪካን ይወዳል ሲሉ ስሙን እያነሱ ያዜሙለታል። የድሆች ፕሬዝደንትም ነው ይባልለታል።
ይህ የእሱ ትክክለኛው መገለጫው አይደለም የሚሉት ተቺዎቹ፤ ተቃዋሚዎቹን ለማናገርና የማይፈልግ ሊያዳምጣቸው ዕድል የማይሰጥ ሲሉ ይገልጹታል። ሳንካራ ምዕራባዊያን ተቋማትን ይጠየፍ ነበር። ከሊቢያው ሞሐመድ ጋዳፊ ጋር የነበራቸው ጥምረት ምዕራባዊያንን አስግቶም ነበር።
ቼ ጉቬራን ከልቡ እንደሚያደንቅ የሚነግረለት ቶማስ ሳንካራ ማን ነው? ማንስ ገደለው?
- Title
- የነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:43
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በምሥራቅ ሐረርጌ የአንድ ቤተሰብ ቤት በመግባት ሰው ላይ ጉዳት ያደረሰ አነር በአካባቢው ሰዎች ተገደለ
- በኖርዌይ የ34 ዓመቷን ኢትዮጵያዊ በተደጋጋሚ በስለት ወግቶ የገደላት ግለሰብ በሽብርተኝነት እንደሚከሰስ ተዘገበ
- እስራኤል በኻን ዩኒስ በፈጸመችው ጥቃት 20 ፍልስጤማውያን ተገደሉ - ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የተስተዋለው የጋዜጠኞች አስገድዶ ስወራ አሳሳቢ መሆኑን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ተናገሩ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻ...
- Title
- አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ የሚባለው ቶማስ ሳንካራ ማነው? ማንስ ገደለው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 7:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- አፍሪካዊውን ቼ ጉቬራ ማን ገደለው የሚለው ከ34 ዓመታት በኋላም ትክክለኛ ምላሽ አግኝቶ ፍርድ አልተሰጠበትም።
ደጋፊዎቹ ሕዝቡን ይወዳል። አገሩን ይወዳል። አፍሪካን ይወዳል ሲሉ ስሙን እያነሱ ያዜሙለታል። የድሆች ፕሬዝደንትም ነው ይባልለታል።
ይህ የእሱ ትክክለኛው መገለጫው አይደለም የሚሉት ተቺዎቹ፤ ተቃዋሚዎቹን ለማናገርና የማይፈልግ ሊያዳምጣቸው ዕድል የማይሰጥ ሲሉ ይገልጹታል። ሳንካራ ምዕራባዊያን ተቋማትን ይጠየፍ ነበር። ከሊቢያው ሞሐመድ ጋዳፊ ጋር የነበራቸው ጥምረት ምዕራባዊያንን አስግቶም ነበር።
ቼ ጉቬራን ከልቡ እንደሚያደንቅ የሚነግረለት ቶማስ ሳንካራ ማን ነው? ማንስ ገደለው?
- Title
- የነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ስርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:46
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በዓለማችን ዝቅተኛ ሰላም ካለባቸው አገራት ተርታ ተመደቡ
- በአማራ ክልል ከ3ኛ ክፍል ጀምሮ የግዕዝ ቋንቋ ትምህርት ሊጀምር ነው
- በትግራይ ክልል ዛሬ ንጋት ላይ በተከሰተ የመኪና አደጋ 13 ሰዎች ሞቱ
- የሁለተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትን...
- Title
- የአማዞን ጫካው ጺማኔ ማኅበረሰብ | BBC News አማርኛ #bbcamharic #documentary #amazonforest #ዘጋቢ
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ጺማኔዎች ከተቀረው ዓለም ተነጥለው ነው የሚኖሩት። ብዙዎቹ የጎሳው አባላት ዕድሜያቸውን አያውቁትም። በግምት ነው የሚናገሩት። የጎሳው አዛውንት በጥንካሬያቸው ይታወቃሉ። ምግባቸውን አድነው ነው የሚበሉት። ቢቢሲ ወደ ጎሳው መኖሪያ መንደር እንዲገባ ተፈቅዶለታል። ዘጋቢውን ፊልም ዩቲዩብ ገፃችን ላይ ያገኙታል
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች ...
- Title
- ከተቀረው ዓለም ተነጥሎ የሚኖረው የአማዞን ጫካ ማኅበረሰብ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 14:22
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአማዞን ጫካው ጺማኔ ማኅበረሰብ አባላት ከተቀረው ዓለም ተነጥለው ነው የሚኖሩት። ብዙዎቹ የጎሳው አባላት ዕድሜያቸውን አያውቁትም። በግምት ነው የሚናገሩት። የጎሳው አዛውንት በጥንካሬያቸው ይታወቃሉ። ምግባቸውን አድነው ነው የሚበሉት። ቢቢሲ ወደ ጎሳው መኖሪያ መንደር እንዲገባ ተፈቅዶለታል። እነሆ ዘጋቢው ፊልም
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠ...
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራዲዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ግብፅ የሕዳሴ ግድብን በሚመለከት ከአፍሪካ አገራት ጋር ምን ተወያየች?
- በአፋር የተገኘው ቅሪተ አካል ስለሰው ልጅ አመጣጥ ምን ይነግረናል?
- የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል እና ሻደይ በዓል እንዴት እየተከበረ ነው?
- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- ኒውካስል ከሊቨርፑል፡ ማን ያሸንፋል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #ፕሪምየር_ሊግ #EPL #arsenal #united
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ሁለተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ ይከናወናሉ። ቅዳሜ ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው ቶተንሃምን የሚያስተናግድ ሲሆን ሰኞ ደግሞ ሊቨርፑል ወደ ኒውካስል ያቀናል። አርሰናል ከሊድስ፤ ዩናይትድ ደግሞ ከፉልሀም ይጫወታሉ።
የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ጨዋታዎቹን እንደሚከተለው ገምቷል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምር...
- Title
- በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ወይስ የነዳጅ መኪና ያዋጣል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #habesha #ኢትዮጵያ #EV #electricvehicle
- Runtime
- 1:24
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ኢትዮጵያ የነዳጅ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ካገዱ ሀገራት ቀዳሚዋ ሆናለች። በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የኤሌክትሪክ መኪናዎች ሲንፈላሰሱ ማየት እየተለመደ መጥቷል። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የትኛው ያዋጣል? የኤሌክትሪክ ወይስ የነዳጅ? የኤሌክትሪክ መኪናዎች ጥቅምና ጉዳታቸውስ ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራዲዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የገቡበት ስላልታወቀው ጋዜጠኞች
- ትራምፕ ቋጨኋቸው ያሏቸው ጦርነቶች የትኞቹ ናቸው?
- በኦሮሚያ ክልል አርሲ የተከሰተው ጎርፍ ስላስከተለው ጉዳት
- ሕልፈታቸው ስለተሰማው “የዓለማችን መልካሙ ዳኛ”
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ምን ያህል ዝግጁ ናት? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 8:59
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- በኢትዮጵያ የቱ መኪና ያዋጣል? የኤሌክትሪክ ወይስ የነዳጅ?
የኤሌክትሪክ መኪና በመላው ዓለም በስፋት ጥቅም ላይ መዋል ጀምሯል። ኢትዮጵያም የነዳጅ መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ካገዱ ሀገራት ቀዳሚዋ ሆናለች። የአውሮፓው ሀገራትም በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ከነዳጅ መኪና ጋር ሊቆራረጡ ቃል ገብተዋል። በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የኤሌክትሪክ መኪናዎች ሲንፈላሰሱ ማየት እየተለመደ መጥቷል። ለመሆኑ በኢትዮጵያ የትኛው ያዋጣል? የኤሌክትሪክ ወይስ የነዳጅ? የኤሌክትሪክ መኪናዎች ጥቅምና ጉዳታቸውስ ምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
00:00 መግቢያ
01:13 የኤሌክትሪክ መኪና ምርት ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራዲዮ ሥርጭት ፦ | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:45
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በሰሜን ጎንደር የሰው ሕይወት ካለፈበት የቀይ መስቀል ሠራተኞች እገታ የተለቀቁት ሐኪም ስለተፈጠረው ይናገራሉ
- ከአንዲት ታዳጊ ላይ በቀዶ ሕክምና ስለተወገደው ከጀርባ እስከ ጉልበት የሚደርስ እጢ
- የብራይተኑ የክንፍ መስመር ተጫዋች ያንኩባ ሚንቴህ የእግር ኳስ ሕይወት
- ኡጋንዳ እና ሆንዱራንስ ከአሜሪካ የሚባረሩ ስደተኞችን ለመቀበል ስለመስማማታቸው
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው።...
- Title
- ከአይኤምኤፍ መበደር ዕዳ ወይስ ምንዳ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ በቅርቡ ለኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ብድር ማፅደቁ ይታወሳል። አይኤምኤፍ ስሙ በበጎም በክፉም ተደጋግሞ ይነሳል። ከተቋሙ ብድር ወስደው ዕዳ ያለባቸው አገራት 91 ናቸው። ለመሆኑ አይኤምኤፍ እንዴት ተመሰረተ? የሚነሱበት ቅሬታዎች እና ድጋፎችስ ምንድናቸው? https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ነሐሴ 13/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በደቡብ ትግራይ፣ መኾኒ የተፈጠረው ምንድን ነው?
- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ ለምን እስር ተፈረደባቸው?
- በኦሮሚያ ክልል፣ ባሌ ዞን አንዲት ሴትን በደቦ በደፈሩ ግለሰቦች ላይ ስለተላለፈው ፍርድ
- ሳትፈርስ ተነቅላ ስለምትጓጓዘው የስዊድኗ ጥንታዊት ቤተክርስትያን
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና...
- Title
- ከጋምቢያ አሸዋ ሜዳ እስከ ብራይተን - የያንኩባ ሚንቴህ አስደናቂ የእግር ኳስ ሕይወት | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:08
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የብራይተኑ የክንፍ መስመር ተጫዋች ያንኩባ ሚንቴህ ተወልዶ ያደገው ከጋምቢያ መዲና ባንጁ ራቅ ብላ በምትገኝ መንደር ነው። ኳስ መጫወት የጀመረው አሸዋማ ሜዳ ላይ ነበር። ሕይወቱን ለመቀየር ከሀገር መውጣት እንዳለበት ራሱን ያሳመነት ገና በለጋነቱ ነው። ሚንቴህ እንዴት ለእንግሊዙ ብራይተን ሊፈርም ቻለ? እነሆ አስደናቂ የእግር ኳስ ሕይወቱ ከራሱ አንደበት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊል...
- Title
- ፕሬዝደንት ዜሌንስኪ አሜሪካዊውን ጋዜጠኛ በቀልድ ወርፈዋል | BBC News አማርኛ #bbcamharic #trump #zelensky #ukraine #america
- Runtime
- 0:32
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዜሌንስኪ ባለፈው ጥር መጨረሻ ዋይት ሐውስን በጎበኙበት ወቅት ‘ሱፍ አላደረጉም” ሲል የወቀሳቸው ጋዜጠኛ አሁን ግን አድናቆቱን ገልጿል። ጋዜጠኛውን ያስታወሱት ዜሌንስኪ በበኩላቸው አሜሪካዊውን ግለሰብ በቀልድ አዋዝተው ወርፈውታል። ትራምፕና ዜሌንስኪ በዩክሬን ጉዳይ ከአውሮፓውያን መሪዎች ጋር መክረዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ነሐሴ 12/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ለመንግሥት ሠራተኞች ስለተደረገው የደመወዝ ጭማሪ
- እስካሁን ያሉበት ስለማይታወቀው ጋዜጠኞች
- አርቲስት ደበበ እሸቱ እንዴት ይታወሳል?
- የስፖርት ዘገባ
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮ...
- Title
- ሀገራት ከአይኤምኤፍ መበደራቸው ያዋጣቸዋል? ተቋሙ የሚነሳበት ቅሬታስ ምንድነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 11:07
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ በቅርቡ ለኢትዮጵያ በቢሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ብድር ማፅደቁ ይታወሳል። አይኤምኤፍ ስሙ በበጎም በክፉም ተደጋግሞ ይነሳል። ከተቋሙ ብድር ወስደው ዕዳ ያለባቸው አገራት 91 ናቸው። ለመሆኑ አይኤምኤፍ እንዴት ተመሰረተ? የሚነሱበት ቅሬታዎች እና ድጋፎችስ ምንድናቸው? በዚህ ቪዲዮ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የም...
- Title
- "በቀጣይ ሞስኮ እንገናኝ" ፑቲን ለትራምፕ ያቀረቡት ጥሪ | BBC News አማርኛ #bbcamharic #putin #trump #ukraine
- Runtime
- 0:55
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ወደ አሜሪካ መጥተው ከፕሬዝደንት ትራምፕ ጋር ተገናኝተዋል። ሁለቱ መሪዎች በአላስካ ግዛት ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተሰምቷል። ፑነን "በቀጣይ ሞስኮ እንገናኝ" ሲሉ ለትራምፕ ግብዣ አቅርበዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰ...
- Title
- የዓርብ ምሽት፣ ነሐሴ 09/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:59
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ ታግቶ የተገደለው ሕፃን እናት ስለሆነው ሁሉ ትናገራለች
- በወንጌል አማኞች ላይ ጠንካራ ትችት ከሚሰነዝረው ዮናስ ጎርፌ ጋር የተደረገ ቆይታ
- የትራምፕ የአላስካ ጉዞ
- የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተ...
- Title
- የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት | BBC News አማርኛ #ethiopia #ኢትዮጵያ #premierleague #እግርኳስ #ፕሪምየር_ሊግ
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የዓመቱ የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ መርሃ ግብር ሲጀመር የአምናው ሻምፒዮፒን ሊቨርፑል በሜዳው ቦርንመዝን ያስተናግዳል።
ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በሁለተኝነት ያጠናቀቀው አርሰናል ከሜዳው ውጪ ማንቸስተር ዩናይትድን ይገጥማል። ቼልሲ የኤፍ ኤ ካፕ ሻምፒዮኑን ክሪስታል ፓላስን ሲያስተናግድ፤ ማንቸስተር ሲቲ ከሜዳው ውጪ ከዎልቭስ ጋር ይጫወታል።
ሱተን እንደተለመደው በዚህ ዓመትም የሁሉንም ጨዋታዎች ግምት አስቀምጧል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ ...
- Title
- የሐሙስ ምሽት፣ ነሐሴ 08/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:35
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ከሳምንት በላይ ስለተዘጋው የአዲስ አበባ - ባሕር ዳር መንገድ
- እስከ ዛሬ ምን ያህል የትግራይ ኃይሎች ትጥቅ ፈቱ? ቀሪዎቹስ ለምን አልፈቱም?
- "ልጆቻችን እያየናቸው እየሞቱ ነው" የሱዳን እናቶች
- የቢትኮይን ማይኒንግ ኩባንያዎች ኢትዮጵያን ለምን ይመርጧታል?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ...
- Title
- ኢትዮጵያ ለቢትኮይን ማይኒንግ ለምን ተመራጭ ሆነች? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 5:24
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ የሩሲያ የቢትኮይን ማይኒንግ ኩባንያ ተከፍቷል። በቢትኮይን ማይኒንግ እንዲሰማሩ ከተፈቀደላቸው 27 የውጭ ድርጅቶች መካከል ነው። የኃይል ምንጭ የሚያገኘው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ነው። ነገር ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ የክሪፕቶ ማይኒንግ የሚፈጀው የኤሌክትሪክ ኃይል ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። ለመሆኑ ቢትኮይን እንዴት ነው የሚሠራው? ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የቢትኮይን ማይኒንግ ድርጅቶች ተመራጭ የሆነችውስ ለምንድነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪ...
- Title
- 14 ሺህ ብር የሀገሪቱ ከፍተኛ ግብር ሊጣልበት የሚገባ ደመወዝ ነው? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #ኢትዮጵያ #ግብር
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የብር የመግዛት አቅም እና የሠራተኞች ደመወዝ ይመጣጠናል? የኢትዮጵያን የገቢ ግብር ምጣኔ ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲነጻጸርስ ምን ይመስላል?
በዚህ ቪዲዮች እነዚህ ጥያቄዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዳስሰናል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን ...
- Title
- የረቡዕ ምሽት፣ ነሐሴ 07/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:51
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- የግብጹ ፕሬዚደንት ስለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምን አሉ?
- የአሜሪካ መንግሥት ስለኢትዮጵያ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር
- ከእመጌቶች ትያትር ደራሲ መዓዛ ወርቁ ጋር የተደረገ ቆይታ
- ዓለም አቀፍ የግራኞች ቀን፡ ግራኝነት ልምድ ወይስ ተፈጥሮ?
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እ...
- Title
- አዲሱ የገቢ ግብር የሰራተኛውን ደመወዝ ከግምት ያስገባ ነው? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 6:14
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- 14 ሺህ ብር የሀገሪቱ ከፍተኛ ግብር ሊጣልበት የሚገባ ደመወዝ ነው?
https://bbc.in/3HI4JVI
ከዘጠኝ ዓመታት በኋላ የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ ከሐምሌ አንስቶ መተግበር ጀምሯል። አዋጁ ጠንካራ አስተያየቶች ቢሰጥበትም ለፓርላማ በቀረበ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጸድቋል።
አዲሱ አዋጅ ምን ያህል ፍትሐዊ ነው? የብር የመግዛት አቅም እና የሠራተኞች ደመወዝ ይመጣጠናል? የኢትዮጵያን የገቢ ግብር ምጣኔ ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲነጻጸርስ ምን ይመስላል?
በዚህ ቪዲዮች እነዚህ ጥያቄዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ዳስሰናል።
00:00 መግቢያ
01:01 በአዲሱ አዋጅ ላይ ምን ተሻሻለ?
03:09 የብር የመግዛት አቅም
03:54 የዋጋ ግሽ...
- Title
- የማክሰኞ ምሽት፣ ነሐሴ 06/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:50
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- በትግራይ ታጣቂዎች መካከል ስለተከሰተው ግጭት ‘’ወዲ አንጥሩ’’ ለቢቢሲ ምን አሉ?
- ባለፈው ምርጫ ያልተሳተፈው ኦፌኮ በቀጣዩ ምርጫ መሳተፍ የፈለገበት ምክንያት ምንድነው?
- የብልፅግና ምክር ቤት ላወጣው መግለጫ የኤርትራ ምላሽ
- ሌሎችም ዘገባዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲ...
- Title
- በእስራኤል ጥቃት የተገደለው የአል-ጀዚራው ጋዜጠኛ አናስ ማነው?| BBC News አማርኛ
- Runtime
- 1:31
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የአል-ጀዚራ ጋዜጠኛ የነበረው አናስ አል-ሻሪፍ በእስራኤል ጥቃት ተገድሏል። አናስ ብቻ ሳይሆን ሌሎች የሥራ ባልደረቦችም በጥቃቱ ሞተዋል። እስራኤል ጋዜጠኛው የሐማስ አመራር ነበር ትላለች። አል-ጀዚራ ይህን ክስ ውድቅ አድርጎታል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰ...
- Title
- የሰኞ ምሽት፣ ነሐሴ 05/ 2017 ዓ. ም. የቢቢሲ አማርኛ ቀጥታ የራድዮ ሥርጭት:- | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 19:48
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- ዋና ዋና ዜናዎች
- ኤርትራዊያን ስደተኞች ከፈረንሳይ ወደ ዩኬ ለመግባት በጥብቅ የሚሹት ለምንድ ነው?
- በጎጃም መስመር የፈረሰው ድልድይ መቼ ይጠገናል?
- በኦሮሚያ በመንግሥት ኃይሎች ተገደለች ስለተባለችው ነፍሰ ጡር
- የፕሪምየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ ...
- Title
- ዶ/ር ደብረጽዮን ከኤርትራ ጋር ስላለው ግንኙነት ምን አሉ? | BBC News አማርኛ
- Runtime
- 3:22
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የሕወሃቱ ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረጽዮ ንገብረ ሚካኤል ከኤርትራ ጋር ያለውን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሊቀ መንበሩ በትግራይ ክልል እና በኤርትራ በኩል የፌደራል መንግሥት ያልሰራውን ሥራ እየሠራን ነው ብለዋል። የፌደራል መንግሥት ግን "ልትወጉኝ እየተዘጋጃችሁ ነው" የሚል ክስ እንዳቀረበባቸው ገልጸዋል።
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገ...
- Title
- የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይነሳል? መገመትስ ይቻላል? | BBC News አማርኛ #bbcamharic #ethiopia #habesha #earthquake
- Runtime
- 1:20
- Date posted
- 1 year ago
- Description
- የመሬት መንቀጥቀጥን ለመተንበይ ሶስት ነገሮች ያስፈልጋሉ። የመጀመሪያው የት ይከሰታል የሚለው ነው። ለሰዎች ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ይጠቅማል። ቀጥሎ መች ሊከሰት ይችላል የሚለው ነው. . .
https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮ...

