EBC
The New Village Changing Rural Life ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Title
- The New Village Changing Rural Life ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:16
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- The New Village Changing Rural Life
#ebcdotstream #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከትሪሊዮኑ የቱሪዝም ገበያ የኢትዮጵያ ድርሻ ስንት ነው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:24
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ፣ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት እና በብዝኀ-ሕይወት የበለጸገች ሀገር ብትሆንም፤ ለዘመናት ከዓለም አቀፉ የቱሪዝም ገበያ የሚገባትን የኢኮኖሚ ጥቅም ሳታገኝ ቆይታለች። አሁን ግን ይህ ታሪክ እየተቀየረ ነው! መንግስት ቱሪዝምን ከደጋፊ ዘርፍነት አውጥቶ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ከሚያንቀሳቅሱ አምስት ቁልፍ ምሰሶዎች አንዱ አድርጎታል።
#Ethiopia #EthiopianTourism #GebetaLeHager #AddisAbabaCorridor #EthiopianEconomy #Fasilides #VisitEthiopia #AbiyAhmed #AfricanTourism
- Title
- የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጋሞ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:52
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጋሞ
- Title
- ኢቢሲ የሚጀምራቸው አዳዲስ የቴክኖሎጂ ኘሮግራሞች | ኢትዮ-ስታርትአኘ እና ቴክኢት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 13:53
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኢቢሲ ሁለት አዳዲስ የቴክኖሎጂ ኘሮግራሞችን በዚህ ሳምንት ይጀምራል።
ኢትዮ-ስታርትአኘ የሶፍትዌር ቴክኖሎጂ እና የቢዝነስ ፈጠራ ውድድር
ቴክኢት የዲጂታል ኢትዮጵያ ዳሰሳና የቴክኖሎጂ ትምህርታዊ ኘሮግራም
#DigitalEthiopia2030 #Startup #DigitalEBC
- Title
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስደናቂ ስኬት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:39
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስደናቂ ስኬት
- Title
- የገጠሩን ኑሮ የቀየረው አዲሱ መንደር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:51
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የገጠሩን ኑሮ የቀየረው አዲሱ መንደር
- Title
- በባሩድ ጢስ ያልታፈነው ሪፎርም | ኢትዮ መልሕቅ | Ethio Melhik | Tourism | Ethiopia | Pm Abiy Ahmed |
- Runtime
- 18:08
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የዓለማችን የቱሪዝም ዘርፍ ከ12 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ይንቀሳቀስበታል። አንዳንድ ሀገራት ሀገራዊ ገቢያቸው ከዘርፋ የሚያገኙት ገቢ ብቻ የሆኑ ሀገራት አሉ። አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔንና መሠል ሀገራት ከቱሪዝም ዘርፋ ሰፊ ገቢን ያጋብሳሉ። እንደ ማሌዥያና ኢንዶኔዥያ ያሉ ሀገራትም የቱሪዝም በራቸውን ክፍት በማድረጋቸው ምክንያት ከፍተኛ ገቢን የሚያገኙ ሀገራት ሆነዋል። ኢትዮጵያ ባለፋት ስምንት ዓመታት ለዘርፋ በሰጠችው ልዩ ትኩረት አስደናቂ ውጤትን አስመዝግባለች። በቱሪርዝም ካርታው ላይ ኢትዮጵያ ልዩ ናት። ኢትዮጵያን መጎብኘት በአንድ ቪዛ አለምን የመጎብኘት ያክል ነው የሚሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አ...
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ የነበራቸው ቆይታ
- Runtime
- 3:37
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ የነበራቸው ቆይታ
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ የነበራቸው ቆይታ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:31
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርባ ምንጭ የነበራቸው ቆይታ
- Title
- የባሕር በሩ ጥያቄ የኤርትራም ሊሆን ይገባል | 2 ወደብ ይዘን አልተጠቀምንበትም | Red Sea | EBC |
- Runtime
- 35:11
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኤርትራዊው ባሕርተኛ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ? የባሕር በሩ ጥያቄ የኤርትራም ሊሆን ይገባል | 2 ወደብ ይዘን አልተጠቀምንበትም የኢሳያስ ጣልቃ ገብነትና ሥልጣን ማራዘም….የኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝቦች ትስስርና ዕጣ ፈንታ
- Title
- የባሕር በሩ ጥያቄ የኤርትራም ሊሆን ይገባል | 2 ወደብ ይዘን አልተጠቀምንበትም | Red Sea | EBC |
- Runtime
- 35:30
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኤርትራዊው ባሕርተኛ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ? የባሕር በሩ ጥያቄ የኤርትራም ሊሆን ይገባል | 2 ወደብ ይዘን አልተጠቀምንበትም የኢሳያስ ጣልቃ ገብነትና ሥልጣን ማራዘም….የኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝቦች ትስስርና ዕጣ ፈንታ
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀማሳ ሞዴል መንደር ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት | Pm Abiy Ahmed | Tourism |
- Runtime
- 5:42
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀማሳ ሞዴል መንደር ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
መንደሩ የአርሶ አደሩን ኑሮና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያግዙ ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የባዮ ጋዝ እና የንብ ቀፎዎች የተሟሉለት በመሆኑ ለነዋሪዎች ሁለንተናዊ ብልጽግናን ያረጋግጣል።
ይህ ሞዴል መንደር የገጠሩን ማህበረሰብ ክብር፣ ምቾት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ የሪፎርማችን ህያው ፍሬ ነው።
#EthiopiaEconomy #LocalProduction #ImportSubstitution #GamoZone #PMAbiyAhmed #IndustrialGrowth
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀማሳ ሞዴል መንደር ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:42
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀማሳ ሞዴል መንደር ምርቃት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
መንደሩ የአርሶ አደሩን ኑሮና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያግዙ ዘመናዊ የመታጠቢያ ክፍሎች፣ የእንስሳት ማደሪያ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የባዮ ጋዝ እና የንብ ቀፎዎች የተሟሉለት በመሆኑ ለነዋሪዎች ሁለንተናዊ ብልጽግናን ያረጋግጣል።
ይህ ሞዴል መንደር የገጠሩን ማህበረሰብ ክብር፣ ምቾት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ የሪፎርማችን ህያው ፍሬ ነው።
#EthiopiaEconomy #LocalProduction #ImportSubstitution #GamoZone #PMAbiyAhmed #IndustrialGrowth #EconomicSovereignty #EthiopianBroadcastingCorporation #EBCWorld #EthiopiaDelivers
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋሞ ዞን የ 'ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ያደረጉት ጉብኝት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:28
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የሀገር ውስጥ ምርትን በራስ አቅም ማሳደግ የኢኮኖሚ ነጻነት እና የሉዓላዊነት መሰረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጋሞ ዞን በመገኘት በወርሃ ነሐሴ 2017 ዓ.ም ሥራ የጀመረውን ግዙፉን የ'ዮ ሆልዲንግ’ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በይፋ ጎብኝተዋል። ይህ የልማት ተቋም የኢንዱስትሪዎችን የኃይል ፍላጎት በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት፣ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬን ከማዳን ባለፈ ለአካባቢው ነዋሪዎች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉ ተገልጿል።
#EthiopiaEconomy #LocalProduction #ImportSubstitution #GamoZone #PMAbiyAhmed #IndustrialGrowth #EconomicSovereignty #EthiopianBroadcastingCorporation #EBCWorld #EthiopiaDelivers
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአባያ ወረዳ ያደረጉት ጉብኝት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:31
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምዕራብ አባያ ወረዳ ያደረጉት የገጠር ኮሪደር ጉብኝት
#RuralCorridor*#PmAbiyAhmed#WestAbaya#SouthEthiopia
#EthiopiaDevelopment#Medemer
#Ethiopia
- Title
- የከተሞች ፈጣን ዕድገት የሀገርን ኢኮኖሚ እንዴት እየቀየረው ነው? | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:11
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የከተሞችን ልማት የሚያፋጥኑ የሕግ ማዕቀፎችና አዋጆች ወጥተዋል ።
ከተሞች ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ያላቸው ድርሻ እየጨመረ ነው
ከተሞችን ፅዱ ውብና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ ለማድረግ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ይገኛል ።
#Ebc #Ethiopia #UrbanDevelopment #CityGrowth #UrbanPlanning#Urbanization #EthiopianEconomy #BeautifulCities #SmartCity
- Title
- የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሰባበረው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ከፍታ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:35
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ የውጭ ጣልቃ ገብነትን በጽናት መክታለች
የብሪክስ ስብስብ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፋዊ ተሰሚነት አረጋግጧል
የአፍሪካ ኅብረት በቡድን-20 ቋሚ መቀመጫ እንዲያገኝ ግንባር ቀደም ሚና ተጫውታለች
በተፃራሪ ጎራ ያሉ የዓለም ኃያላን በጋራ ጥቅም የሚሰባሰቡባት የዲፕሎማሲ ማዕከል ሆናለች
የዲፕሎማሲ ተፅዕኖን ለማስቀጠል የውስጥ አንድነትና ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት ወሳኝ ነው
#Ebc #Ethiopia #Diplomacy #BRICS #G20 #EthiopianNews #ForeignPolicy #AfricanUnion
- Title
- ከአራዳ እስከ ፒኮክ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |አራዳ ፓርክ |ፒኮክ መናፈሻ |Addis ababa
- Runtime
- 20:37
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ልማት ገፀ-በረከቶች ከአራዳ ፓርክ እስከ ፒኮክ መናፈሻ #ebc #etv #ebcdotstream #news #አራዳፓርክ #ፒኮክመናፈሻ #Addisababa
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አርባምንጭ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:48
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አርባምንጭ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል #pmabiyahemed #ebcdotstream #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የተሳኩ የኢትዮጵያ ሕልሞች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:45
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- የተሳኩ የኢትዮጵያ ሕልሞች
#Ethiopia #Tourism #DiscoverEthiopia #LandOfOrigins #PMAbiyAhmed #Medemer #EBC
- Title
- የኢትዮጵያ አዲሱ የቱሪዝም ጉልበት እና ቱሪዝምን ከቅርስነት ወደ ቁርስነት የቀየረው አገራዊ ራዕይ| MICE Tourism Ethiopia |
- Runtime
- 5:48
- Date posted
- 10 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የዓለም አቀፍ ታላላቅ ስብሰባዎችንና ኮንፈረንሶችን በከፍተኛ ደረጃ የምትስብበት እጅግ ግዙፍ የቱሪዝም ጉልበትና መሠረተ-ልማት አግኝታለች። የታላቁ "መደመር" መንግሥት ቱሪዝምን፣ የሕዝብ የዕለት ተዕለት ቋንቋና የሥራ ዕድል በመፍጠር ከቅርስነት ወደ "ቁርስነት" (ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም) ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል። በመላው ሀገሪቱ ለዘመናት ትኩረት ተነፍጓቸው፣ አቧራ ለብሰውና ተረስተው የነበሩ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ዕንቆችን በሙሉ በጥራት አራግፎና አድሶ ለዓለም ማሳያና ለአይን አብቅቷል። ይህ አዲሱ አገራዊ ምዕራፍ የሀገሪቱን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ፣ ከታችኛው ማኅበረሰብ ጀምሮ እስከ ትላ...
- Title
- ለቱሪዝም የተከፈለው ዋጋ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:50
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ማንኛውም ታላቅ ለውጥ ያለ ከባድ ዋጋና ድካም አይመጣም። ሀገራችን ኢትዮጵያ የተዳፈኑ የቱሪዝም እና የተፈጥሮ ጸጋዎቿን ወደ ላቀ ብሔራዊ ኩራት እና የኢኮኖሚ ሀብትነት ለመቀየር ስትነሳ፣ በመጀመሪያ የነበረው ሂደት በአቧራ፣ በድካም እና በፈተና የተሞላ ነበር። ነገር ግን ያንን ሁሉ አልፎ በተሰራው ቁርጠኝነት የተሞላበት ስራ፣ ዛሬ በ"ገበታ ለሀገር"፣ በታላላቅ የኮሪደር ልማቶች እና በዘመናዊ የወንዝ ዳርቻ ፓርኮች ግንባታ አማካኝነት የታሪክ አሻራው በግልጽ ፈክቶ መታየት ጀምሯል።የትናንቱ አቧራማና የተረሱ መንገዶች ዛሬ የዓለም አቀፍ ቱሪስቶች ቀዳሚ መዳረሻ በመሆን የሀገሪቱን ገፅታ እንዴት እንደቀየሩት፣ ይህ ...
- Title
- በጎ ፈቃድ የኢትዮጵያ አዲሱ መገለጫ | ዳጉ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 41:35
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- በጎ ፈቃድ የኢትዮጵያ አዲሱ መገለጫ #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የጠላትን ዘመቻ ያከሸፈው የኢትዮጵያ የልማትና የቱሪዝም ዘርፍ የማይገታ ጉዞ | የሀገር ጉዳይ | Pm Abiy Ahmed | Tourism |
- Runtime
- 59:00
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- የጠላትን ዘመቻ ያከሸፈው የኢትዮጵያ የልማትና የቱሪዝም ዘርፍ የማይገታ ጉዞ | የሀገር ጉዳይ | Pm Abiy Ahmed | Tourism |
- Title
- በአጫጭር እውነታ ገላጭ የማኀበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎች ስብርብሩ የወጣው የውጭ ሚዲያዎች የዘመናት የሃሰት ፕሮፓጋንዳ | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 7:07
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ለዘመናት የአንድን ሀገር ገጽታና ክብር የመወሰን ሥልጣን በጥቂት ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እጅ ላይ ወድቆ የቆየ ቢሆንም፣ ዛሬ ላይ ግን ታላላቆቹ የዓለም ሚዲያዎች የዓለምን የአስተሳሰብ ሚዛን ሲመሩ ከነበረበት መድረክ እየወረዱ ነው። እነርሱ ለዓመታት የገነቡት አሉታዊ ትርክት በአጭር የዩቲዩብ ቪዲዮ ወይም በ60 ሰከንድ የቲክቶክ ምስል ስብርብሩ እየወጣ ነው! በአሁኑ ወቅት የሀገራት ገጽታ ግንባታ (Nation Branding) ከትላልቅ ተቋማት እጅ እየወጣ ወደ ግለሰባዊ ተሞክሮ እየተሸጋገረ ይገኛል። ኢትዮጵያም ይህንን ዘመናዊ አካሄድ በመገንዘብ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮች ያፈሩ ዓለም አቀፍ የጉዞ ብሎገሮችን ወደ ሀገር ውስጥ በመ...
- Title
- 50.16 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:34
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- 50.16 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች
#PMAbiyAhmed #EthiopianHistory #TourismEthiopia #ebcdotstream
- Title
- የጠላትን ዘመቻ ያከሸፈው የኢትዮጵያ የልማትና የቱሪዝም ዘርፍ የማይገታ ጉዞ | የሀገር ጉዳይ | Pm Abiy Ahmed | Tourism | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 59:13
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- "የማያብለጨልጭ ወርቅ የለም!" የኢትዮጵያን ብሔራዊ ክብርና ገጽታ ለማጠልሸት፣ ልማቷን ለማደናቀፍና የቱሪዝም ዘርፏን ለማበርገግ የተነሱ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የተቀናጀ ዘመቻ ያላስቆመው ታላቅ ሀገራዊ ጉዞ በከፍተኛ ፍጥነት እየቀጠለ ይገኛል። ጠላቶች "ጦርነትና አለመረጋጋት እስኪቆም፣ ጠመንጃ እስኪዘቀዘቅ ድረስ ልማትና ቱሪዝም ይቁም፤ አርፎ መቀመጥ ይሻላል" የሚል ተስፋ አስቆራጭና አፍራሽ ምክር ሲለግሱና አጀንዳ ሲቀርጹ ከርመዋል። ይሁን እንጂ የ"መደመር" መንግሥት ይህንን የጠላት ወጥመድና ስልታዊ ሴራ በቆራጥነት በማክሸፍ፣ በአንድ እጅ ሀገርን የመከላከል በሌላ እጅ ደግሞ ታላላቅ የቱሪዝም፣ የኮሪደር እ...
- Title
- 204 ኢንተርናሽናል ኮንፈረንሶች በኢትዮጵያ ተካሂደዋል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:15
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- 204 ኢንተርናሽናል ኮንፈረንሶች በኢትዮጵያ ተካሂደዋል
➡ https://youtu.be/5UyyrcjM8lA
#PMAbiyAhmed #EthiopianHistory #balemauntain #TourismEthiopia #ebcdotstream
- Title
- የባሌ ድንቅ ውበት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት ሲገለጽ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:36
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ታሪካዊዋ እና ተፈጥሮ በልዩ ጥበቧ ያሸለመቻት የባሌ ምድር፣ ዛሬ በመደመር መንግሥት አነሳሽነት ወደ ላቀ ብሔራዊ ኩራት እና የኢኮኖሚ ሀብትነት እየተቀየረች ትገኛለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ መድረኮች ላይ የባሌን ልዩ ጸጋዎች ያወደሱ ሲሆን፣ በተለይም የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ብዝሃ-ሕይወት፣ ድንቅ የዱር እንስሳትን (እንደ ቀይ ቀበሮ) እና ታሪካዊውን የሶፍ ዑመር ዋሻን በመጥቀስ የሀገራችን መንፈሳዊና ተፈጥሯዊ የቱሪዝም ማዕከል መሆን እንደምትችል በስፋት ገልጸዋል
#BaleZone #PMAbiyAhmed #BaleMountains #SofOmarCave #TourismEthiopia #LandOfOrigins #GebetaLeHager #GreenLegacy #BeautifulEthiopia #NationalPride #ባሌ#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የኢራን ተወካዮች ወደ ዶሃ ለድርድር አንሄድም ማለታቸውን ተከትሎ፣ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን አዲስ ዘመቻ ለመጀመር እያሰቡ ነው
- Runtime
- 5:22
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- የኢራን ተወካዮች ወደ ዶሃ ለድርድር አንሄድም ማለታቸውን ተከትሎ፣ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ አዲስ ማዕቀብና ወታደራዊ ዘመቻ ለመጀመር እያሰቡ ነው!"በመካከለኛው ምሥራቅ እየተቀጣጠለ የመጣው የፖለቲካ ውጥረት አዲስ ምዕራፍ ይዟል። የኢራን ልዑካን ቡድን በኳታር ዋና ከተማ ዶሃ ሊደረግ በታሰበው የሰላምና የዲፕሎማሲ ንግግር ላይ እንደማይሳተፉ በይፋ አስታውቀዋል። ይህንን የኢራን ውሳኔ ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቴህራን ላይ ጠንካራና አዲስ የፖለቲካ እንዲሁም የኢኮኖሚ ዘመቻ ለመክፈት እየተዘጋጁ መሆኑ ታውቋል።
#IranVsUSA #DonaldTrump #DohaTalks #MiddleEastGeopolitics #USIranTension #RedSeaSecurity #BreakingNews #Globa...
- Title
- ወደ ሰሜን ብትሄድ ክርስትናን ወደ ባሌ ብታቀና እስልምናን መረዳት ትችላለህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:24
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት የሀይማኖት እኩልነትና የመቻቻል ተምሳሌት ሆና የኖረች ታላቅ ምድር ናት። ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ብታቀኑ የአክሱም ጽዮንን፣ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን እና የክርስቲያናዊ ስልጣኔን ጥልቅ ታሪክ መረዳት ትችላላችሁ። በተቃራኒው ወደ ደቡብ ምስራቅ፣ ወደ ታሪካዊው የባሌ ምድር ስታቀኑ ደግሞ የሶፍ ዑመር ዋሻን ጨምሮ የእስልምናን ታሪክ፣ መንፈሳዊ እሴትና ስልጣኔ በግልጽ ማጥናት ይቻላል።ይህ በመደመር እሳቤ በመንግሥት አነሳሽነት እየለማና ወደ ላቀ ብሔራዊ ኩራት እየተቀየረ ያለው የመንፈሳዊ ቱሪዝም ፀጋችን፣ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ተመራማሪዎችና የጎብኚዎች ቀዳሚ መ...
- Title
- የዓለምን አስተሳሰብ የቀየረው የኢትዮጵያ አዲሱ የቱሪዝም አብዮት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 7:33
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ዓለም ላይ ረሃብ በብዙ ቦታዎች ቢኖርም፣ የቅኝ ገዥዎችን ትረካ ለማመቻቸትና "ከገዛናቸው ሀገራት ይልቅ ያልገዛናት ኢትዮጵያ የከፋ ደረጃ ላይ ትገኛለች" የሚለውን የሀሰት ምስል ለመገንባት፣ ለዘመናት የኢትዮጵያ ችግሮች ብቻ ተለይተው ሲጎሉ ቆይተዋል። ይህ ሁሉ የትረካ ዘመቻ ግን ከእውነት የራቀ መሆኑን ዛሬ ኢትዮጵያ በተግባር እያሳየች ነው።ዛሬ ዓለም የኢትዮጵያን አስደናቂ የቱሪዝም ዕድገት፣ ተፈጥሯዊ ጸጋዎቿን እና የተዳፈኑ ሀብቶቿን በ"ገበታ ለሀገር" እና በኮሪደር ልማቶች አማካኝነት እየተመለከተ ይገኛል። ለዘመናት የነበረው የተሳሳተ ዓለም አቀፍ አስተሳሰብም በአዲሱ የውበትና የልማት ታሪካችን እየተቀየረ ...
- Title
- አስገራሚው የቱሪዝም ዕድገት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM|LandofOrigins |EthiopiaTourism
- Runtime
- 1:57
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- በኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ የታየው አስገራሚ ለውጥ፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር መጨመር
#LandofOrigins #EthiopiaTourism #TourismGrowth #PMAbiyAhmed
- Title
- የኢትዮጵያ አዲሱ የቱሪዝም አብዮት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:01
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ ለዘመናት በቸልተኝነት የተዳፈኑ እና የተሸፈኑ የቱሪዝም ሀብቶቿን፣ ዛሬ በመደመር መንግሥት አነሳሽነት ወደ ላቀ ብሔራዊ ኩራት እና የኢኮኖሚ ሀብትነት እየቀየረች ትገኛለች። ቀደም ሲል ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ፀጋዎቻችንን ለዓለም በሚገባ ማሳየት ባለመቻላችን ሳይጎበኙ የኖሩ በርካታ እምቅ ስፍራዎች፣ ዛሬ በ"ገበታ ለሀገር"፣ በኮሪደር ልማቶች እና በዘመናዊ ፓርኮች ግንባታ አማካኝነት የዓለም አቀፍ ቱሪስቶች ቀዳሚ መዳረሻ እየሆኑ ነው።
#TourismEthiopia #LandOfOrigins #GebetaLeHager #MedemerProjects #EthiopianTourism #EcoTourismAfrica #BeautifulEthiopia #AddisAbabaParks #EconomicGrowth #NationalPride#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከባህር ዛፍ ወደ እንጆሪ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |PMAbiyAhmed |Strawberry |Entoto
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ቀደም ሲል በባህር ዛፍ ደን ብቻ ይታወቅ የነበረው ታሪካዊው የእንጦጦ ተራራ፣ ዛሬ ለገበያ ከፍተኛ እሴት ያለው እና ለሥነ-ምግብ ጠቃሚ የሆነው እንጆሪ በስፋት የሚመረትበት ስፍራ መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል።
#Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Strawberry #Entoto
- Title
- How MICE Tourism is Changing Addis Ababa Forever|Ethiopia |MICETourism |PmAbiyAhmed |AddisAbaba
- Runtime
- 1:04
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- How MICE Tourism is Changing Addis Ababa Forever
#Ethiopia #MICETourism #PmAbiyAhmed #AddisAbaba
- Title
- የኢትዮጵያ ቱሪዝም አዲስ ምዕራፍ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:03
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ቱሪዝም ዘርፉ እና ስለ 'ማይስ (MICE) ቱሪዝም
#EthiopiaTourism #TourismGrowth #PMAbiyAhmed #MICETourism
- Title
- የሉዓላዊነት እና የፍትሃዊነት ጥያቄ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:36
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- የባህር በር ማጣት እና በአንድ ወደብ ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን ያስከተለው የፖለቲካ፣ የደህንነት እና የኢኮኖሚ ተፅዕኖ!"ኢትዮጵያ ከ130 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ያላት ግዙፍ ሀገር ብትሆንም፣ ላለፉት አሥርት ዓመታት የወደብ አማራጭ በማጣቷ ምክንያት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና እና የዲፕሎማሲ ተጋላጭነት ሲያጋጥማት ቆይቷል። በአንድ ወደብ ላይ ብቻ መወሰን ለወደብ ኪራይ ከሚወጣው ቢሊዮን ዶላር ባለፈ፣ በሀገሪቱ የደህንነት እና የንግድ ዋስትና ላይ የራሱ የሆነ የፖለቲካ ጫና ማሳረፉ አልቀረም።
#SeaPortAccess #EthiopianDiplomacy #RedSeaGeopolitics #HornOfAfrica #EconomicSovereignty #NationalSecurity #RegionalIntegration #MaritimeSecurity #InternationalLaw #EthiopiaRising #የባህርበር #የወ...
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ አደራ - ከታክሲ ሾፌሮች እስከ ሆቴሎች የኢትዮጵያን ትክክለኛ መልክ የመግለጥ ኃላፊነት | TourismEthiopia| PM Abiy Ahmed
- Runtime
- 4:20
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ወደ ሀገራችን የሚመጡ እንግዶችን መጀመሪያ ከሚያገኟቸው የቪዛ ባለሙያዎችና የታክሲ ሾፌሮች ጀምሮ እስከ ትላልቅ ሆቴሎችና አስጎብኚዎች ድረስ፤ የሀገራችንን ትክክለኛ፣ ውብና ሳቢ መልክ የማሳየት ትልቅ የዜግነት ኃላፊነት አለብን ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ እያገገመና የዓለምን ቀልብ በከፍተኛ ደረጃ እየሳበ ባለበት በዚህ ታሪካዊ ወቅት፣ የቱሪዝም ትንሣኤው ዘላቂ እንዲሆን የመሠረተ-ልማት ግንባታ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
#Tourism #EthiopiaDelivers #CivicResponsibility #HospitalityEthiopia #PMOEthiopia #AbiyAhmed #TaxiDrivers #HotelIndustry #NationalPride #EBCWorld#ebc #etv #ebcdotstream ...
- Title
- የኢትዮጵያ አዲሱ የውበት ማማ! የዓለምን ቀልብ የሳቡት ታላላቅ የቱሪዝም ሜጋ ፕሮጀክቶች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:14
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘመናት በቸልተኝነት የተዳፈኑ እና የተሸፈኑ የቱሪዝም ሀብቶቿን፣ ዛሬ በመደመር መንግሥት አነሳሽነት ወደ ላቀ ብሔራዊ ኩራት እና የኢኮኖሚ ሀብትነት በከፍተኛ ፍጥነት እየቀየረች ትገኛለች። ቀደም ሲል ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ፀጋዎቻችንን ለዓለም በሚገባ ማሳየት ባለመቻላችን ሳይጎበኙ የኖሩ በርካታ እምቅ ስፍራዎች፣ ዛሬ በ"ገበታ ለሀገር" (ወንጪ፣ ጎርጎራ፣ ኮይሻ)፣ በታላላቅ የኮሪደር ልማቶች እና እንደ ቀበና ወንዝ ዳርቻ ባሉ ዘመናዊ ፓርኮች ግንባታ አማካኝነት ኢትዮጵያን እንደ አዲስ እያሞሸሯት ይገኛሉ፡፡
#TourismEthiopia #LandOfOrigins #GebetaLeHager #MedemerProjects #EthiopianTourism Revolution #EcoTourismAfrica #BeautifulEthiopia #Addis...
- Title
- ፍራንስን የሚያቆማት ይኖራል? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 31:51
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- የፍራንስ የአጥቂ መስመር ሁሉም የጎል አስተዋጽኦ ያደረጉበት ፈረንሳይ አይምሬነቷን ያሳየችበት ጨዋታ ነበር አይቮሪኮስት አሳዛኝ ተሸናፊነት የታየበትና ሃላንድ ሪከርዶችን የሰባበረበት ጨዋታ ዮናይትድ ፈርናንዴዝን አጥቷል ሌላስ ወደ ማን ይዞራል? #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከ35 በላይ ቅርሶች ተመልሰዋል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:35
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- ከ35 በላይ ቅርሶች በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ወጥተው የነበሩ ተመልሰዋል
#Ethiopia #EBC #PmAbiyAhmed #Tourism
- Title
- አስደማሚው የአርባምንጭ ፕሮጀክት - የMICE ቱሪዝም እና የተፈጥሮ ውበት መገናኛ አዲሱ የኢኮኖሚ ማዕከል |ETV |ArbaMinchProject
- Runtime
- 1:08
- Date posted
- 11 days ago
- Description
- አስደማሚው የአርባምንጭ ፕሮጀክት - የMICE ቱሪዝም እና የተፈጥሮ ውበት መገናኛ አዲሱ የኢኮኖሚ ማዕከል
#ArbaMinchProject #TourismEthiopia #MICETourism #Ethiopia
- Title
- አስደማሚው የአርባምንጭ ፕሮጀክት - የMICE ቱሪዝም እና የተፈጥሮ ውበት መገናኛ አዲሱ የኢኮኖሚ ማዕከል | Arba Minch | MICE Tourism |
- Runtime
- 4:13
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ እያከናወነቻቸው ባሉ ግዙፍ ስራዎች መካከል የአርባምንጭ ከተማን የዓለም አቀፍ ስብሰባዎችና የኮንፈረንስ (MICE) ቱሪዝም ማዕከል የሚያደርገው አዲሱ አስደማሚ ፕሮጀክት በይፋ ተገንብቶ ተጠናቋል። ከኤርፖርት በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት፣ ልዩና ዘመናዊ የተሽከርካሪ ሬስቶራንት ያካተተ ሲሆን፤ በሀገር ወዳዱ፣ እንግዳ ተቀባዩ የአርባምንጭ ሕዝብ እና በሚያምረው የተፈጥሮ እምብርት መካከል ማረፊያውን አድርጓል። በአባያ እና ጫሞ ሀይቆች፣ በነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክ እንዲሁም በ40ዎቹ ምንጮች በከበበው በዚህ ውብ መልክዓ-ምድር ላይ የተገነባው ይህ ፕሮጀክት፤ የሀገራችንን የቱሪዝ...
- Title
- ከጎንደር እስከ ሐረር በተጠገኑ ቅርሶች የተገኘው ደስታ፣ ኩራት እና ምስጋና ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:14
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ከጎንደር እስከ ሐረር በተጠገኑ ቅርሶች የተገኘው ደስታ፣ ኩራት እና ምስጋና https://www.youtube.com/watch?v=5UyyrcjM8lA
#Ethiopia #Tourism #PmAbiyAhmed #EBC
- Title
- የኢኮኖሚው አዲስ ሞተር ቱሪዝም - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት | Tourism | Ethiopia | PM Abiy Ahmed |
- Runtime
- 4:43
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ የጀመረቻቸው ግዙፍና ስልታዊ የልማት ስራዎች አሁን ላይ በተጨባጭ ፍሬ ማፍራትና አገሪቱን በከፍተኛ ደረጃ መክፈል ጀምረዋል። "የድካማችን ፍሬ መልካም ነው" ሲሉ የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ እስካሁን በዘርፉ የተደረጉ ኢንቨስትመንቶች አገራዊ ገጽታን ከመገንባት ባለፈ የኢኮኖሚው ዋና አንቀሳቃሽ መሆን መጀመራቸውን አስገንዝበዋል። ይሁን እንጂ በተገኘው ስኬት ሳንረካ፣ ከተመዘገበው ውጤት በላይ ይበልጥ ለመስራትና ዘርፉን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከሆቴል ባለቤቶች፣ ከ አስጎብኚዎች፣ ከየአካባቢው ማህበረሰብና ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ምን ይጠበቃል? የሀገራችንን ...
- Title
- የታሪክ ማደስ ስራዎች፣ የቅርስ ማስመለስ ዲፕሎማሲ፣ የኮሪደር ልማት እውነታዎችና የአገር መልኮች ግንባታ | PM Abiy Ahmed
- Runtime
- 6:53
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- "እኛ ቅርስ የምናስመልስ፣ የምንጠብቅ ነን እንጂ የምናፈርስ አይደለንም" — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የኢትዮጵያን ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ከመጠበቅ፣ በውጭ ሀገራት የተዘረፉ ቅርሶችን በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ከማስመለስ፣ እንዲሁም አሮጌና የፈረሱ ታሪካዊ ቦታዎችን መልሶ በማደስ ረገድ መንግስት እያከናወናቸው ያሉትን ዘርፈ-ብዙ ስራዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥልቀት አብራርተዋል።
#HeritageProtection #Ethiopia #PMOEthiopia #AbiyAhmed #HistoricPreservation #Restoration #CorridorDevelopment #NationalIdentity #EBC
- Title
- ኢትዮጵያ አንድ ቪዛ፣ ዓለም በውስጧ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ዘርፍን አስመልክቶ የሰጡት ማብራሪያ | Pm Abiy Ahmed |
- Runtime
- 1:15:53
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ቀደም ሲል ትኩረት ተነፍጎት የቆየው የቱሪዝም ዘርፍ፣ አሁን ላይ የኢትዮጵያን ገጽታ በዓለም አቀፍ መድረክ ከመቀየሩ ባለፈ ከሀገሪቱ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት አንቀሳቃሽ ሞተሮች አንዱ በመሆን እየጎላ መጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት ለመሳብ፣ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና የኢኮኖሚ ሽግግሩን ለማፋጠን የዘርፉን ሰፊ አቅም እንዴት እየተጠቀመችበት እንደሆነ ያብራራሉ።
#Tourism #EthiopiaDelivers #Ethiopia #PMOEthiopia #LandOfOrigins #AbiyAhmed #EconomicGrowth #EcoTourism #GreenLegacy #EBCWorld
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቱሪዝም ዘርፍ ዙሪያ ያደረጉት ቃለ መጠይቅ | Pm Abiy Ahmed | Tourism | Ethiopia |
- Runtime
- 1:16:05
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ቀደም ሲል ትኩረት ተነፍጎት የቆየው የቱሪዝም ዘርፍ፣ አሁን ላይ የኢትዮጵያን ገጽታ በዓለም አቀፍ መድረክ ከመቀየሩ ባለፈ ከሀገሪቱ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዕድገት አንቀሳቃሽ ሞተሮች አንዱ በመሆን እየጎላ መጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት ለመሳብ፣ ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና የኢኮኖሚ ሽግግሩን ለማፋጠን የዘርፉን ሰፊ አቅም እንዴት እየተጠቀመችበት እንደሆነ ያብራራሉ።
#Tourism #EthiopiaDelivers #Ethiopia #PMOEthiopia #LandOfOrigins #AbiyAhmed #EconomicGrowth #EcoTourism #GreenLegacy #EBCWorld
- Title
- ነገን በሕብረት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 20:39
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት ለሃገር ኢኮኖሚያዊ እድገት እያበረከቱ ያሉትን አስተዋፅኦ የተመለከተ ዝግጅት
#የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን #ebc #etv #News#ebcdotstream #news

