EBC
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ኢኮ ፓርክ ምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
- Title
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ኢኮ ፓርክ ምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
- Runtime
- 8:09
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አስኮ አዲስ ሰፈር (ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም) አካባቢ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባውን አዲስ ኢኮ ፓርክ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ስፍራን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ #አዲስ_ኢኮ_ፓርክ #አስኮ_አዲስ_ሰፈር #የሕዝብ_መዝናኛ #ኮሪደር_ልማት #AddisAbaba #MayorAdanech #EcoParkAddis #UrbanGreenery #EBCWorld
- Title
- ቃል በተግባር!Words In Action! |PMOEthiopia |EthiopiaDelivers
- Runtime
- 0:49
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ቃል በተግባር!
Words In Action!
#PMOEthiopia #EthiopiaDelivers
- Title
- ኢራን የአሜሪካን የመደራደሪያ ሐሳቦች እየገመገመች መሆኑን አስታወቀች፤ የትራምፕ ከባድ ማስጠንቀቂያ | Iran Crisis | Trump | Hormuz |
- Runtime
- 5:10
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ኢራን በአሜሪካ የቀረቡላትን የመደራደሪያ ሐሳቦች በትኩረት እየገመገመቻቸው መሆኑን አስታውቃለች። በሌላ በኩል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትክክለኛ ምላሽ ከኢራን ካላገኘን በጣም ከባድ የሆነ ወታደራዊ እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። በዚህ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥም ኢራን የፈቀደችላቸው ነዳጅ ጫኝ መርከቦች በሆርሙዝ ሰርጥ ማለፋቸውን መቀጠላቸው ታውቋል።
#አሜሪካ #ኢራን #ዶናልድ_ትራምፕ #የሆርሙዝ_ሰርጥ #ነዳጅ_ጫኝ #ማስጠንቀቂያ #የመካከለኛው_ምስራቅ #Trump #IranConflict #StraitOfHormuz #MiddleEast #MilitaryTension #EBCWorld
- Title
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:04:19
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም |EBC |ETV | EBCDOTSTREAM | ZENA
- Runtime
- 1:04:04
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም
#ethiopia #ebc #etv #ebcdotstream #ኢትዮጵያ
- Title
- ሁሉንም እኩል የሚያስተናግደው የኢትዮጵያዊነት ሰፊ ምኅዳር | Medemer Idea | National Unity |
- Runtime
- 3:47
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የመደመር እሳቤ ዜጎችን ከነጣጣይ የታሪክ ወጥመድ አውጥቶ የነገዋ ኢትዮጵያ የጋራ ባለቤቶች አድርጎ እየቀረጸ ይገኛል። በዚህም ኢትዮጵያዊነት ሁሉንም እኩል የሚያስተናግድ ሰፊ ምኅዳር መሆኑ በተግባር ታይቷል።
#ኢትዮጵያ #የመደመር_እሳቤ #ኢትዮጵያዊነት #ሀገራዊ_አንድነት #የትውልድ_ግንባታ #ታሪክ #Medemer #EthiopianUnity #NationalIdentity #FutureGeneration #EthiopiaRising #EBCWorld
- Title
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በቲክቶክ በሚያቀርባቸው ዜናዎች ተወዳጅ የሆነው ዲለን ፔጅ አዲስአበባ ገብቷል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:01
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- በዓለም አቀፍ ደረጃ በቲክቶክ በሚያቀርባቸው ዜናዎች ተወዳጅ የሆነው ዲለን ፔጅ አዲስአበባ ገብቷል #daylanpage #dylannews #ethiopia #addisbaba #tiktok
- Title
- ዜና ኢትዮጵያ … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም |EBC |ETV | EBCDOTSTREAM | ZENA
- Runtime
- 56:14
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ዜና ኢትዮጵያ … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም
#ethiopia #ebc #etv #ebcdotstream #ኢትዮጵያ
- Title
- የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 25:20
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 13/2018 ዓ.ም #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የኢትዮጵያ አዲሱ የትስስር ምስጢር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:35
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ አዲሱ የትስስር ምስጢር
#Ethiopia #EBC #newway #road #Infrastructure#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ የባለ አምስት ወለል ሕንፃዎችን አስተላለፉ፤ አዲሱን ታላቅ ኢኮ ፓርክ መርቀው ከፈቱ | Adanech Abiebie | Addis Ababa |
- Runtime
- 6:36
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ያሉትን ባለ አምስት ወለል ሕንፃ ለተጠቃሚዎች አስተላልፈዋል። በሌላ በኩል፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብርጭቆ ኮንዶሚኒየም አካባቢ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተገነባውን አዲስ የኢኮ ፓርክ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ስፍራን መርቀው ከፍተዋል።
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤ #ኢኮ_ፓርክ #የመኖሪያ_ቤት #ኮሪደር_ልማት #AddisAbaba #MayorAdanech #EcoPark #UrbanRenewal #AddisAbabaRising #EBCWorld
- Title
- ከ3.4 ቢሊዮን ዶላሩ የባቡር መስመር እስከ ኬንያው የኃይል ማስተላለፊያ፤ የፖለቲካ ትኩሳቱን የቀየረው ታላቅ ስኬት | Horn of Africa |
- Runtime
- 2:58
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የአፍሪካ ቀንድ የዘመናት የጂኦፖለቲካዊ ውጥረት ምዕራፍ በኢትዮጵያ የትስስር ዲፕሎማሲያዊ መስመር ወደ አዲስ የጋራ ብልጽግና ታሪክ እየተሸጋገረ ይገኛል። ከ3.4 ቢሊዮን ዶላሩ የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር መስመር እሰከ 1 ሺህ 45 ኪሎ ሜትሩ የኬንያ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር የተዘረጉት መሠረተ ልማቶች፣ የቀጠናውን የፖለቲካ ትኩሳት ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት እየቀየሩት መሆኑ ተገልጿል።
#HornOfAfrica #InfrastructureDiplomacy #EthioDjibouti #RegionalIntegration #EthiopiaRising #EBCWorld #ኢትዮጵያ #የአፍሪካ_ቀንድ #የመሠረ_ኢትዮጵያ #የአፍሪካ_ቀንድ #የመሠረተ_ልማት_ትስስር #ኢትዮ_ጂቡቲ_ባቡር #ኬንያ_ኃይል #ጂኦፖለቲካ #ኢትዮ_ጂቡቲ_ባቡር
- Title
- ቀጠናውን የጋራ ብልጽግና ማዕከል የማድረግ አስፈላጊነት፤ የውጭ ኃይሎች ፉክክርና የመሠረተ ልማት ትስስር | Horn of Africa | Medemer
- Runtime
- 3:54
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የአፍሪካ ቀንድን አለመረጋጋትና የውጭ ተፅዕኖ ለመቀልበስ፣ ኢትዮጵያ በጋራ ተጠቃሚነትና በመሠረተ ልማት ትስስር ላይ ያተኮረ የመደመር ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እያደረገች ይገኛል። የአፍሪካ ቀንድን ለውጭ ኃይሎች ፉክክር የዳረገውን ታሪካዊ መጠራጠር በመቀየር፣ ቀጠናውን የጋራ ብልጽግና ማዕከል ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
#HornOfAfrica #Medemer #RegionalIntegration #Geopolitics #EthiopiaRising #EBCWorld
#ኢትዮጵያ #የአፍሪካ_ቀንድ #መደመር #ዲፕሎማሲ #መሠረተ_ልማት #ቀጠናዊ_ሰላም
- Title
- አዲስ ቀን .... ግንቦት 13/2018 ዓ.ም
- Runtime
- 1:28:31
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- አዲስ ቀን ... ግንቦት 13/2018 ዓ.ም
#etv #EBC #ebcdotstream #አዲስቀን #newday
- Title
- ትብብር ሲባሉ ጦርነት የሚሉ የቀጣናው ኃይሎች… በጂግጂጋ የተሰበሰቡት የአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ምሁራን | JIGJIGA Forum |
- Runtime
- 47:28
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ከሰሞኑ የአፍሪካ ቀንድ ምሁራን ምክክር በጂግጂጋ ተደርጓል፡፡ የጂግጂጋ ፎረም የሚል ስያሜ ያገኘውና ቀጣይነት ያለው ይህ የቀጣናው ሃገራት ምሁራን ምክክር የአፍሪካ ቀንድን ዕጣ ፈንታ በራስ ዐቅም ለመወሰን እንዲሁም ለመሪዎች ውሳኔ የሚበጁ የፖለሲ አቅጣጫዎችን የሚያልም ነው፡፡ ጂግጂጋ ላይ የተገኘው የሀገር ጉዳይ ከፎረሙ ባሻገር ያሉ የቀጣናውን መልኮችና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች በጥልቀት ፈትሿል፡፡
#JIGJIGAForum #RedSea #GulfPoliticsandRegionalSecurity #የሀገርጉዳይ
- Title
- የፖለቲካ ፓርቲዎች በሲዳመኛ ቋንቋ ያደረጉት ክርክር | ራስን በራስ ማስተዳደር | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |
- Runtime
- 1:47:17
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ራስን በራስ ማስተዳደርን በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሲዳመኛ ቋንቋ ያደረጉት የምርጫ ክርክር
#SidamaDebates #SelfDetermination #EthiopiaElection2026 #Sidama
- Title
- ከአዲስ አበባ በአምስት አቅጣጫዎች የሚገነቡት የፍጥነት መንገዶች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:36
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ከለውጡ መንግሥት ወዲህ የተጀመረው የ"መደመር" ፍልስፍና የመንገድ ግንባታ ታሪክን እንዴት እንደቀየረውና ሀገራችንን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ስላለው ሌት ተቀን ትግል አስገራሚ መረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
#EthiopianRoads #Infrastructure #Connectivity #LAPSSET #Expressway #BeltAndRoad #EthiopiaForward
- Title
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 21:00
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆችን ለተጠቃሚዎች አስተላለፉ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 8:07
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ዛሬ በአደስ ከተማ ክፍለ ከተማ ገብስ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ቁጥር 3 የበጎነት መንደር የተገነባውን 44 የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ያሉት ባለ አምስት ወለል ህንጻ ለተጠቃሚዎች አስተላልፈናል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
- Title
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM |
- Runtime
- 20:52
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM|
- Runtime
- 28:13
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- ኢቲቪ 57 … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 51:06
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ኢቲቪ 57 … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- በምክክር ከመፍታት እስከ ሕዝበ ውሳኔ…መንግሥት የሰጠው ዋስትና… የኢትዮጵያ ችግር በአንድ ጊዜ አይፈታም፤ ሂደቱ ግን ተጀምሯል | ዳጉ
- Runtime
- 44:50
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የሀገራዊ ምክክሩን ዋና ጉባኤ ሰኔ ውስጥ ለማካሄድ እየሰራ እንደሆነ የገለጸው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጊዜ የመውሰዱ ዋነኛ ምክንያት በሚቻለው አማራጭ ሁሉ ሂደቱን አሳታፊና አካታች ለማድረግ እንደሆነ ያስረዳል፡፡ በመንግሥት በኩል ያለው የኮሚሽኑን ነፃነት የማክበርና ለውጤቱ ተገዥ የመሆን ፍላጎት ለምክክሩ ጉልበት መሆኑንም ያነሳል፡፡ የኮሚሽኑ የሥራ ጊዜ ከአንዴም ሁለቴ ተራዝሟል ስለዚህ አሁን በተቀመጠው ጊዜ መጨረስ አለበት ለሚሉ ሐሳቦች አክብሮት ቢኖረውም የጊዜ ገደቡን ብቻ አስቤ የለብ ለብ ሥራ መስራት አልፈልግም የሚል አመክንዮ ያቀርባል፡፡ ይልቁንም ምክክሩ ለኢትዮጵያ ዋነኛ ችግሮች መግባባትን ከፈ...
- Title
- ትብብር ሲባሉ ጦርነት የሚሉ የቀጣናው ኃይሎች… በጂግጂጋ የተሰበሰቡት የአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ምሁራን | Horn Dialogue
- Runtime
- 47:34
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ከሰሞኑ የአፍሪካ ቀንድ ምሁራን ምክክር በጂግጂጋ ተደርጓል፡፡ የጂግጂጋ ፎረም የሚል ስያሜ ያገኘውና ቀጣይነት ያለው ይህ የቀጣናው ሃገራት ምሁራን ምክክር የአፍሪካ ቀንድን ዕጣ ፈንታ በራስ ዐቅም ለመወሰን እንዲሁም ለመሪዎች ውሳኔ የሚበጁ የፖለሲ አቅጣጫዎችን የሚያልም ነው፡፡ ጂግጂጋ ላይ የተገኘው የሀገር ጉዳይ ከፎረሙ ባሻገር ያሉ የቀጣናውን መልኮችና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች በጥልቀት ፈትሿል፡፡
#የሀገርጉዳይ #ebc #redsea # GulfPolitics # RegionalSecurity # JIGJIGAForum
- Title
- ኢትዮጵያ በመረጃ ሉዓላዊነት ያስመዘገበችው ድል | የኤግዚብሽኑ አስገራሚ ትዕይንቶች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:40
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ ሉዓላዊነት ያስመዘገበችውን ታላቅ ስኬት የሚዳስሰው እና "የመረጃ ሉአላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ልዩ ጉባኤና ኤግዚብሽን በበርካቶች እየተጎበኘ ይገኛል። በዘርፉ ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገቻቸው እና ዘመኑን የዋጁ ዘመናዊ አሰራሮች ለጎብኚዎች ለእይታ ቀርበዋል።
#DataSovereignty #EthiopiaDigitalStrategy #EthiopianNews
- Title
- ምርጫውን ለማጠልሸት ሌት ተቀን የሚሰሩ አካላት አሉ-መለሰ ዓለሙ የብልፅግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ | ETV | EBC
- Runtime
- 6:53
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የብልፅግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ፤ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዳይጠናቀቅ ሌት ተቀን የሚሰሩ አካላት መኖራቸውን በግልጽ ተናግረዋል! አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሂደቱን ሆን ብለው ለማጠልሸት እና ለማበላሸት እየተንቀሳቀሱ ነው ሲሉ ከባድ ክስ ሰንዝረዋል።
#EthiopianElection #EthiopianNews #ProsperityParty #election
- Title
- የ80 ሀገራት አምባሳደሮችና ዓለምአቀፍ የልማት አጋሮች ጉብኝት በኢትዮጵያ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:02
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኢንቨስትመንት ቁልፍ መዳረሻ እየሆነች ነው? ከ80 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ኤምባሲዎች እና ዓለምአቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያለውን አስገራሚ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በቅርበት ተመልክተዋል። የውጭ ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ያደረገው የሀገሪቱ አዲስ ስልት ምንድነው? ይህ ጉብኝት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምን ትርጉም አለው? ዝርዝር መረጃውን ይዘንላችሁ ቀርበናል
#Ethiopia #InvestInEthiopia #FDI #EthiopianEconomy
- Title
- ሩሲያና ቻይና በአንድ ወገን ተፅዕኖ ላይ በጋራ ለመቆም ተስማሙ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:27
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቤጂንግ ባደረጉት ታሪካዊ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት "የማይናውጥ" ሲሉ ገልጸውታል። ቤጂንግና ሞስኮ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ የሚታየውን የአንድ ወገን የበላይነትና ተጽዕኖ ለመቋቋም የሚያስችል የተቀናጀ ስራ ለመስራት መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል።
#RussiaChina #WorldPolitics #america #trump #putin #XiJinping
- Title
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:03:26
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#Ethiopia #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:03:18
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#Ethiopia #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- አርሰናል ለ14ኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ ሻንፒዮን ሆነ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:38
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- መድፈኞቹ የ22 ዓመታት ረጅም እና አድካሚ የዋንጫ ጥማቸውን በመቁረጥ የፕሪሚየር ሊጉን ዘውድ በክብር ደፍተዋል! ይህ ታሪካዊ ድል ለአርሰናል 14ኛው የሊግ ዋንጫቸው ሲሆን፣ መላውን የለንደን ደጋፊዎች በደስታ እያስጨፈረ ይገኛል።
#Arsenal #PremierLeagueChampions #Arteta #MikelArteta #ArsenalFC #EPL #Gunners
- Title
- ዜና ኢትዮጵያ … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 55:23
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ዜና ኢትዮጵያ … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#Ethiopia #EBC #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 23:17
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#Ethiopia #EBC #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- እኔ ካልመራሁ አገር ትፍረስ — የኢትዮጵያን የፖለቲካ ቁማር የሰበረው አዲሱ የመደመር እሳቤ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:16
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለዘመናት የቆየውና "እኔ ካልመራሁ አገር ትፍረስ" የሚለው አውዳሚ አካሄድ እንዲሁም በጥርጣሬ ላይ የተገነቡ ትርክቶች ሀገራችንን ለብዙ ፈተናዎች ዳርገዋት ቆይተዋል። ይህንን አደገኛ አካሄድ ሙሉ በሙሉ ለመቀየር "መደመር" አዲስ እና አማራጭ የፖለቲካ እሳቤ ሆኖ ቀርቧል።
ይህ እሳቤ ታሪክን የጭቆና ማስታወሻ ብቻ አድርጎ ከመሳል የጥፋት መንገድ ወጥቶ፣ ያለፉ የቆዩ ስብራቶችን በብስለት በመጠገን ላይ ያተኩራል።
#Medemer #EthiopianPolitics #PolicyIndependence #DataSovereignty
- Title
- 320 ሚሊየን ተከታይ ያላቸው የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ? | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:26
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ አዲሱ ገፅታ፣ ውበት እና የዲጂታል ንቅናቄ በድምሩ ከ320 ሚሊየን በላይ ተከታይ ባላቸው ታዋቂ የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እና የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት አመንጪዎች (Influencers & Content Creators) ዘንድ ከፍተኛ ውዳሴና አድናቆትን አትርፏል!
ይህ ታላቅ ክስተት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲን ከተለመደው የጠረጴዛ ዙሪያ ድርድር እና ንግግር ባለፈ፣ በእንግዶች ልብ እና ስሜት ላይ መገንባት እንደምትችል ያሳየችበት ማረጋገጫ ነው። ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡት እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ ያዩትን እውነታ እና ያስመዘገበችውን የልማት ስኬት ለዓለም በማጋራት ላይ ይገኛሉ።
#AddisAbaba #EthiopiaDigitalization #AfricanInfluencers #EthiopiaDipl...
- Title
- ከስንዴ እስከ አረንጓዴ አሻራ ዓለምን ያስደመሙት የስኬት ምስጢሮች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:19
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በሀገራዊ ለውጡ አመታት ስሟ በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍ ብሎ እንዲጠራ ያስቻሉ በርካታ የልማት ስኬቶችን አስመዝግባለች። እነዚህ ታላላቅ ስኬቶች ሊመዘገቡ የቻሉት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቁርጠኛ አመራር ሰጪነት እና አርቆ አሳቢነት ነው።
#PMAbiyAhmed #EthiopiaDevelopment #AIEthiopia #EthiopiaTourism
- Title
- አዲስ ቀን .... ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
- Runtime
- 1:20:17
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- አዲስ ቀን ... ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
#etv #EBC #ebcdotstream #አዲስቀን #newday
- Title
- የመረጃ ሉዐላዊነትን ማረጋገጥ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:07
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- በዲጂታሉ ዓለም የሀገርን ሉዐላዊነት እንዴት እናስጠብቅ?
መልሱን በተከታዩ ሊንክ ያገኙታል - https://youtu.be/ocGZX5Vv-LI
#ኢትዮጵያ #የዲጂታል_ድንበር #የመረጃ_ሉዓላዊነት #ቴክኖሎጂ #ሳይበር_ደህንነት #ኃይል_ሽግግር #DataSovereignty #DigitalFrontier #CyberSecurity #DigitalEthiopia #TechRevolution #EBCWorld #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የሰው ልጅ ታሪክ የኃይል ሽግግር ታሪክ ነው፤ የኢትዮጵያ ‘የዲጂታል ድንበር’ የት ላይ ነው? | Data Sovereignty | Digital Frontier
- Runtime
- 7:17
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ነዳጅና የኒውክሌር መሣሪያዎችን የተካው አዲሱ የዓለም ቁልፍ ምንድነው? መረጃዎቻችን የት ነው የሚቀመጡት? የእኔ፣ የእርስዎ፣ የሀገር ኢኮኖሚ፣ የሀገርና የመንግሥት ምስጢር... የት ነው የሚቀመጠው? ማንስ ነው የሚቆጣጠረው? የኢትዮጵያ 'የዲጂታል ድንበር' የት ላይ ነው? ይህን አስገራሚ ትንታኔ ይከታተሉ።
#ኢትዮጵያ #የዲጂታል_ድንበር #የመረጃ_ሉዓላዊነት #ቴክኖሎጂ #ሳይበር_ደህንነት #ኃይል_ሽግግር #DataSovereignty #DigitalFrontier #CyberSecurity #DigitalEthiopia #TechRevolution #EBCWorld
- Title
- 13 ቀናት ብቻ ቀረው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:14
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- 13 ቀናት ብቻ ቀረው
#ምርጫ #election #ethiopia #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማርሽ ቀያሪ ውሳኔ | ኢትዮ መልሕቅ | PM Abiy Ahmed | Term Limit | Ethiopian Politics | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 19:22
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ሀገር በምክር ትጸናለች። በተቋማቶቿ ጉልበት ትበረታለች። የመሪዎች ማርሽ ቀያሪ ውሳኔዎች የሀገራት የታሪክ የእጥፋት ነጥብ ሆኖ የጉዞ አቅጣጫዎችን ሲወስኑ ቆይቷል። የሀያላን ሀገራት ምስጢር ከዚህ የተለየ አይደለም።ከራስ ስሜት ይልቅ ሀገርን ያስቀደመ ውሳኔ፣ ከግለሰብ ትከሻ ይልቅ ተቋማት ትከሻ ላይ ያረፈ ሀገር ብርቱና ጽኑ ለዜጎችም ምቹ ሆነው ይታያሉ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "የጠቅላይ ሚኒስትሩ" ስልጣን ገደብ ይኑረው ሲሉ ፍላጎታቸውን ገልጸዋል። ኢትዮ መልሕቅ ይህ ሀሳብ ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ለሀገረ መንግሥቱ ግንባታ ሂደት ምን ማለት ነው? የሚለውን ይመለከታል።
#ኢትዮጵያ #ዐቢይ_አ...
- Title
- የትናንት ሕልም የዛሬ ተግባር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:51
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ቃል በተግባር ኢትዮጵያን በዳታ (መረጃ) ትንታኔ መሠረት የምትሠራ እና የምትለወጥ የማድረግ ያልተናወጠ ጉዞ ከትናንት እስከ ዛሬ
#DigitalEthiopia #Data #DataSovereignty #የመረጃ_ሉዓላዊነት #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 39:53
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 40:32
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- ኢቲቪ 57 … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 50:08
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ኢቲቪ 57 … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 25:48
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና … ግንቦት 11/2018 ዓ.ም
#ebcdotstream #etv #ethiopia #etv57
- Title
- አዲሷ የኢቢሲ አንከር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:37
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የዳታ ሉዐላዊነት ማብራሪያ በመጀመሪያዋ የኢቢሲ AI አንከር ንጋት
#ኢትዮጵያ #ኤአይ_አንከር #ንጋት #ዳታ_ሉዓላዊነት #ቴክኖሎጂ #የባሌ_ስንዴ #AIAnchor #Nyat #DataSovereignty #DigitalTransformation #EthiopiaTech #EBCWorld #EBCDotsrim #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ክላውድ እና AI፡ የለውጥ ቁልፎች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:36
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ዛሬ የቴክኖሎጂዎች ውህደት (Convergence) ዘመን ላይ ነን። ቀድሞ ሳምንታት ይፈጅ የነበረው የመረጃ ትንተና እና ውሳኔ አሰጣጥ፣ አሁን በክላውድ እና በAI አማካኝነት በሰከንዶች ውስጥ እውን ሆኗል።
#Ethiopia #DigitalEthiopia #AbiyAhmed #CloudComputing #AI #Technology #Innovation#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማርሽ ቀያሪ ውሳኔ | ኢትዮ መልሕቅ | PM Abiy Ahmed | Term Limit | Ethiopian Politics | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 18:11
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ሀገር በምክር ትጸናለች። በተቋማቶቿ ጉልበት ትበረታለች። የመሪዎች ማርሽ ቀያሪ ውሳኔዎች የሀገራት የታሪክ የእጥፋት ነጥብ ሆኖ የጉዞ አቅጣጫዎችን ሲወስኑ ቆይቷል። የሀያላን ሀገራት ምስጢር ከዚህ የተለየ አይደለም።ከራስ ስሜት ይልቅ ሀገርን ያስቀደመ ውሳኔ፣ ከግለሰብ ትከሻ ይልቅ ተቋማት ትከሻ ላይ ያረፈ ሀገር ብርቱና ጽኑ ለዜጎችም ምቹ ሆነው ይታያሉ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "የጠቅላይ ሚኒስትሩ" ስልጣን ገደብ ይኑረው ሲሉ ፍላጎታቸውን ገልጸዋል። ኢትዮ መልሕቅ ይህ ሀሳብ ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ለሀገረ መንግሥቱ ግንባታ ሂደት ምን ማለት ነው? የሚለውን ይመለከታል።
#ኢትዮጵያ #ዐቢይ_...
- Title
- በአፋር ክልል የተገነቡ የመጠጥና የመስኖ ውሃ ፕሮጀክቶች የአርብቶ አደሩን ሕይወት እየታደጉ ነው | Water Project | Afar Region |
- Runtime
- 4:13
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- በአፋር ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የተገነቡ ንጹህ የመጠጥ እና የመስኖ ውሃ ፕሮጀክቶች የአርብቶ አደሩን ሕይወት በመታደግ አይነተኛ ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ። ፕሮጀክቶቹ በመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሥር የተገነቡ ሲሆን፣ በርካታ አርብቶ አደሮችንና ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ችለዋል።
#AfarRegion #WaterIsLife #IrrigationGrowth #LowlandResilience #EBCWorld #ኢትዮጵያ #አፋር #አሚባራ #የመጠጥ_ውሃ #መስኖ #ቆላማ_አካባቢ #የኑሮ_ማሻሻያ

