EBC
እንችላለን ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Title
- እንችላለን ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:36
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- እንችላለን
➡️ https://youtu.be/fTa-MNDhHzE
#Ethiopia #WeCan #PmAbiyAhmed #RiversideDevelopment #ebcdotstream #news
- Title
- ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ ምንድን ነው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ ምንድን ነው?
#etv #ebcdotstream #redsea #SeaAccess #NationalInterest#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- አሳዛኙ የቤልሳ መጨረሻ Rhythm sport | ሪትም ስፖርት | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 35:09
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ቤልሳ ምን አልባትም የመጨረሻ ትልቁ ስራቸዉ የኡራጋይ ብ/ቡድን ሊሆን ይችላል ሳ/አፍሪካ ወደ ሃገሯ ተሸኝታለች
ዲያማንዴ ፔዤን መርጧል #ebcsport #ebc #etv #ebcdotstream #news #ebcsport
- Title
- የበርካቶችን ሕይወት የቀየረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:41
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከቀላል ተግባር ባለፈ፣ ዛሬ ላይ በመላው ሀገራችን የበርካታ አቅመ-ደካሞችን፣ አረጋውያንን እና ህጻናትን ሕይወት በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ታላቅ ሰብአዊ መድረክ ሆኗል። ወጣቶች ክረምቱንና የእረፍት ጊዜያቸውን ተጠቅመው የሚያከናውኑት የቤት እድሳት፣ የአቅመ-ደካሞች ድጋፍ፣ ደም መለገስ እና የማዕድ ማጋራት ተግባር በማኅበረሰቡ ውስጥ ትልቅ ተስፋንና ፈገግታን እየዘራ ይገኛል።
#VolunteerismEthiopia #KiremtVolunteer #HelpingHands #ChangingLives #CommunityService #ProudEthiopians #HumanityFirst #YouthImpact #KindnessMatters #EthiopiaRising#ebcdotstream #news
- Title
- የደንበኞች ምልከታ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 15:06
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ኢሚግሬሽን 21/10/18|የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ደንበኞች በተቋሙ አገልግሎት ላይ ያላቸው ምልከታ
#immigration #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የቀበናን የቀድሞ ገጽታ የሚያውቁት ያውቁታል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:09
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- የቀበናን የቀድሞ ገጽታ የሚያውቁት ያውቁታል
➡️ https://youtu.be/fTa-MNDhHzE
#Ethiopia #ቀበና #PmAbiyAhmed #RiversideDevelopment#ebcdotstream
- Title
- መቆሸሽና መጠልሸት ለኢትዮጵያ አይገባትም - ሰርቶ የማሳየት አዲስ ምዕራፍETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:49
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- መቆሸሽ እኛ አይገባንም፣ መጠልሸት እኛ አይገባንም፣ ማነስ እኛ አይገባንም! ሰርተን እንደምንችል ማሳየት ያስፈልጋል
#PMOEthiopia #EthiopiaDelivers #ebcdotstream #news
- Title
- የጊዮን ሆቴል አካባቢ የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የአዲስ አበባ ወንዞች ለውጥ| Addis Ababa | Riverside Development | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 12:10
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ወንዞች የከተማዋ አዲስ መለያ ሆነዋል። ወንዞችን መሠረት አድርጎ የተሰራው የወንዝ ዳርቻ ልማት የአዲስ አበባን አዲስ መልክና ውበት ፍንትው አድርጎ ገልጧል። ስራው ወንዞችን ለዘመናት ከነበሩበት ከፍተኛ ብክለትና ቆሻሻ ከማውጣት አልፎ፣ ለከተማዋ ነዋሪዎች እጅግ ምቹ፣ ንጹሕና ማራኪ የሆኑ የመኖሪያ እና የመዝናኛ አካባቢዎችን በስፋት ፈጥሯል። ተከታዩ ልዩ ዘገባ በታሪካዊው የጊዮን ሆቴል እና በአካባቢው የተሰራው የወንዝ ዳርቻ ልማት የፈጠረውን አዲስ ማራኪ ገጽታና አረንጓዴ ልማትን ያስቃኘናል።
#AddisAbaba #RiverfrontDevelopment #GhionHotel #UrbanRenewal #GreenCity #PollutionFree #EthiopiaDelivers #EBCWorld #BreakingNews#ebc #etv #ebcdotstrea...
- Title
- ማየት ሲቻል ሥራ ይከተላል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:37
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ማየት ሲቻል ሥራ ይከተላል
➡️ https://youtu.be/fTa-MNDhHzE
#Ethiopia #ቀበና #PmAbiyAhmed #RiversideDevelopment
- Title
- የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ምረቃ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት | Riverside Project | PM Abiy Ahmed
- Runtime
- 11:05
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- "አይናችን ግንባር እንዳይሆን፣ አይናችን አይን እንዲሆን ሀገራችንን ማየትና አብልጦ መስራት የሚቻል ነገር እንደሆነ አንዱ ማሳያ ቀበና ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክትን በይፋ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃው ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያውያን ያላቸውን እምቅ አቅም ተጠቅመው ማየትና መስራት እንደሚችሉ በተግባር ያረጋገጠ መሆኑን ገልጸዋል።
#BreakingNews #PMAbiyAhmed #EntotoKebena #RiversideDevelopment #AddisAbabaCorridor #EcologicalWarfare #GreenLegacy #EthiopiaProgress #Urban...
- Title
- የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እና የኢትዮጵያ አዲሶቹ የጉባ ሜጋ ፕሮጀክቶች ብሥራት | GERD Ethiopia | Mega Projects
- Runtime
- 7:10
- Date posted
- 12 days ago
- Description
- ልክ እንደ ሕዳሴ ግድብ ሁሉ ሀገርን ከስር መሠረቱ የሚቀይሩት አዳዲስ ታላላቅ የልማት ምዕራፎች የጉባ ብሥራቶች ኢትዮጵያን ወደ የትኛው ከፍታ ያሽጋግራታል? ታላቁ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የልማት ጉዟችን ማብቂያ ሳይሆን ይልቁንም የኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ መጀመሪያ መሆኑን በተግባር እያሳየ ይገኛል። በታሪካዊው የጉባ ምድር የተመዘገቡት የኃይልና የኢኮኖሚ ድሎች ሀገሪቱን ወደ ፍፁም የብልጽግና ማማ የሚያወጡና ቀጣይ የሜጋ ፕሮጀክቶች መነሻ መሆናቸውን ያረጋገጡ ህያው ምስክሮች ናቸው።
#BreakingNews #GERDCompletion #GubaBlessings #RenaissanceDam #SovereigntyInAction #MegaProjects #GreenEnergy #EthiopiaDelivers #EBCWorld #ebcdotstream #news
- Title
- ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና ለማፅናት ምን አቀደች? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:39
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ጂኦ-ስትራቴጂያዊ ቁመና እና ተሰሚነት በፅኑ መሰረት ላይ ለማቆም፣ የተቀናጀ የድንበር እና የኤርፖርት ደህንነት አስተዳደርን መከተል አማራጭ የሌለው ጉዳይ መሆኑን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ።
የኤርፖርት እና የድንበር አስተዳደር ትራንፎርሜሽን ፕሮግራም የምክክርና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እና የኤርፖርትና ድንበር አስተዳደር ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገራት ጋር ያላት የድንበር ስፋት ከ5 ሺሕ...
- Title
- አቶ ሞገስ ስለ ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ያስተላለፉት መለዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 12:48
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሞገስ ባልቻ ስለ ቀበና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ያስተላለፉት መለዕክት
#AddisAbaba #EntotoKebena #RiverSideDevelopment #UrbanTransformation
- Title
- የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት ምረቃ በምስል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:20
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት ምረቃ በምስል
#AddisAbaba #EntotoKebena #RiverSideDevelopment #UrbanTransformation
- Title
- የከንቲባዋ መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 12:41
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የቀበና ወንዝ ዳርቻ ልማት የከንቲባ አዳነች ማብራሪያ
#AddisAbaba #EntotoKebena #RiverSideDevelopment #UrbanTransformation
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት| PM Abiy Ahmed ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 8:10
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- ገንዘብን፣ እውቀትን፣ ጉልበትን፣ ሀሳብንና የአመራር ብቃትን ስንደምር የሚከሰተው ነገር እንደዚህ ያለው ውበት ይሆናል!" — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንጦጦ እስከ ቀበና የወንዝ ዳርቻን ባስመረቁበት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት
- Title
- የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና ወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ ተመረቀ!
- Runtime
- 3:16
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የእንጦጦ-ቀበና የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር በይፋ ተመርቋል
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ቆይታ ቱሪዝምን ለሀገር ኩራት የማብቃት ስኬት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:47
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ቆይታ ቱሪዝምን ለሀገር ኩራት የማብቃት ስኬት
#pmabiyahemedali #Tourism #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- ህገ-መንግስቱ ይቀደድ እና አይነካም የሚሉት ፅንፎች ፊት ለፊት ይገናኛሉ | ዓርማ ፖድካስት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 52:53
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- ዓርማ ፖድካስት ከሀገራዊ ምከክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ኘሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጋር | ምክክር | National Dialogue | Mesfin Araya | Ethiopia |
ዓርማ ፖድካስት ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 10
- Title
- የከተሞችን የኢኮኖሚ አቅም ያሳደገው የአረንጓዴ ልማት እና ስኬቱ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:07
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ፣ ውብ እና ጽዱ ማድረግ የመደመር መንግስት የከተማ ልማት እቅዱ ዋነኛ ማዕከል ነው።
ይህም በበርካታ የኢትዮጵያ ከተሞች በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን የከተሞችን የኢኮኖሚ አቅም ከፍ እያደረገ ነው።
በከተሞች ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል፣ የህዝብ ተሳትፎ፣ ፈጠራ እና አረንጓዴ ልማትም ትልቅ ትኩረት አግኝተዋል።
#Ebc #Ethiopia #UrbanDevelopment #Infrastructure #GreenDevelopment
- Title
- ህውሓት ከስልጣን ጥሙ የተነሳ የገባበት አዲስ አዘቅት እና የትግራይ ህዝብ ተቃውሞ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:16
- Date posted
- 13 days ago
- Description
- ኃላ ቀሩ የህውሀት ቡድን ከስልጣን ውጭመኖር የማይችል ነው።
ቡድኑ ከባላንጣው የሻዕቢያ መንግስት ጋር በመጣመር ጦርነት ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ ሲሆን ለዚህ እንዲረዳው የግዳጅ ውትድርናን በከፋ መልኩ ትግራይ ውስጥ እየተገበረ ነው ::
የትግራይ ህዝብ የህውሃትን የእብደት መንገድ እየተቃወመ የሚገኝ ሲሆን በርካቶችም ክልሉን ለቀው እየወጡ ነው ::
#Ebc #Ethiopia #Eritrea #TPLF #GetachewReda #EthiopianPolitics #Shaebia #HornOfAfrica #EthioEritrea #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የኢትዮጵያ ተስፋዎች ባለ ማዕረግ ተመራቂዎች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ተስፋዎች ባለ ማዕረግ ተመራቂዎች
#AAUGraduation2026 #AAUAutonomy #EthiopianEducation #HigherEducation #ebcdotstream
- Title
- ከኩረጃ ነፃ የሆነው አዲሱ ትውልድ! የትምህርት ዘርፉ ስብራት መጠገን ያመጣው አስደናቂ ፍሬ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:08
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- በለውጡ ማግሥት የተጀመረው የትምህርት ዘርፉን ስብራት የመጠገን ሰፊ ሪፎርም ኩረጃን ከሥሩ ነቅሎ፣ በራሱ ሙሉ በሙሉ የሚተማመን አዲስ ትውልድ እንዲፈጠር የማድረጉ ጉዞ አበረታች ፍሬዎችን እያፈራ ይገኛል። ዛሬ ላይ ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው የሚወጡት ወገኖቻችን ሥራ ጠባቂ ብቻ ከመሆን ወጥተው፣ ራሳቸው ሥራ ፈጣሪ በመሆን ከሀገራዊ የዲጂታል አብዮቱ ጋር እኩል ለመሮጥ ሙሉ ዝግጁነታቸውን እያሳዩ ነው።
#EthiopianEducationReform #DigitalRevolution #JobCreators #QualityEducation #NoCheating #AcademicExcellence #TechEthiopia #FutureOfEthiopia #InnovationNation #የትምህርትሪፎርም #ሥራፈጣሪዎች #ዲጂታልአብዮት #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ራሳችንን ለመለወጥ፣ ማኅበረሰቡን ለመካስ ተዘጋጅተናል የቀድሞው ታጣቂዎች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:48
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና የሀገሪቱን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎችን የጦር መሣሪያ የመቀበል፣ የማሰልጠን እና ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ሰፊ ተግባር እያከናወነ ይገኛል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እንዳስታወቁት፣ እስካሁን በ4 ክልሎች ውስጥ የነበሩ 90 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል። እነዚህ ወገኖች በማኅበረሰቡ ውስጥ የለውጥ ፋና ወጊ እና የሰላም አምባሳደር እንዲሆኑም አሳስበዋል።
#NationalRehabilitationCommission #TemesgenTilahun #OromiaPeace #DDRProcess #PeaceAmbassadors #EthiopiaNationalSecurity #Disarmament #Job...
- Title
- ከታሪክ መማርና ለነገ መፍትሔ መሆን አለባችሁ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 12:11
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- እንደ ሀገር ከትናንት ታሪካችን ተምረን የዛሬውን ተጨባጭ እውነት ተረድተን ለነገው መፍትሔ እንድንሆን እውነታውን መጋፈጥ ይኖርብናል ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተመራቂዎች ያስተላለፉት መልዕክት
#ProfBerhanuNega #AddisAbabaUniversity #AAUGraduation2026 #EthiopianEducation #HigherEducation #NationBuilding #FacingReality #EthiopianPolitics #AcademicExcellence #EthiopiaRising#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- መልሶ የከፈለኝ ሥራ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:07
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- መልሶ የከፈለኝ ሥራ
#PMAbiyAhmed #ebcdotstream #ai #tech #DigitalEthiopia
- Title
- እንቅልፍ ማጣቱ በምርቃት ተተካ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:02
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- እንቅልፍ ማጣቱ በምርቃት ተተካ
#ebcdotstream #AddisAbabaUniversity #AAUGraduation2026 #EthiopianEducation
- Title
- "የሚሉትን ብትሰሙ ኖሮ እንዲህ ባልሆናችሁ" - መሐመድ አልአሩሲ | ስለሀገር Ethiopia | EBC | Dotstream |
- Runtime
- 43:00
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- ስለሀገር
"የሚሉትን ብትሰሙ ኖሮ እንዲህ ባልሆናችሁ" - መሐመድ አልአሩሲ
#Ethiopia #EBC #ebcdotstream #silehager
- Title
- "ኢትዮጵያን የመዝጋት ስውር ስትራቴጂ! ቀጠናዊ ተሰሚነታችን እነማንን አስደነገጠ?" ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:21
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በቀጠናው ያላት ተሰሚነት እና ሁለንተናዊ ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ስጋት የገባቸው የውስጥ እና የውጭ ታሪካዊ ጠላቶች፣ የሀገሪቱን የባሕር በር ጥያቄ ለማደናቀፍ ሌንና ቀን እየሠሩ ይገኛሉ።ከ130 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በግፍ እና በጠላቶች ስውር ሴራ በር ተዘግቶባቸው በየብስ መኖሪያ ውስጥ እየኖሩ ሳለ፣ የሀገር ውስጥ ተላላኪ ባንዳዎች የራሳቸውን ጥቅም በማስቀደም ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በማበር አገራዊ ጥቅማችንን አደጋ ላይ ለመጣል በመተባበር ላይ ይገኛሉ። ሆኖም ግን ይህ ሁሉ የተቀናጀ ሴራ፣ የውስጥ ክህደት እና የውጭ ጫና ኢትዮጵያን ፍትሐዊና ስልታዊ ከሆነው የባሕር በር...
- Title
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ታሪክ ሰራ! የራስ ገዝነት ሽግግር እና የ76ኛው ዙር ደማቅ ምረቃ
- Runtime
- 11:11
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 76ኛውን የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እና የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ አክብሯል። በዚሁ ታሪካዊ መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ተቋሙ ለበርካታ ዓመታት ሲያደርገው የነበረውን የራስ ገዝነት (Autonomy) አስተዳደር ሽግግር በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አብስረዋል፡፡
#AddisAbabaUniversity #AAUGraduation2026 #AAUAutonomy #EthiopianEducation #HigherEducation #ExitExamEthiopia #DiamondJubilee #AfricaTopUniversities #DrSamuelKifle #GraduationDay #EthiopiaRising #አዲስአበባዩኒቨርሲቲ #የምረቃበዓል
- Title
- ቀረጥ እንዴት ይሰላል? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 25:05
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- ከራስ ለራስ/ሰኔ 20/2018- በኢትዮጵያ የቀረጥ ስሌትና አወሳሰንን የተመለከተ ዝግጅት
#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ አርሰናል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 31:55
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- ብሩኖ ጉማሬሽ ወደ አርሰናል የሚጠበቀው ዝውውር
*
አርሰናል የአማካይ ክፍሉን ይበልጥ ለማጠናከር የኒውካስሉን ኮከብ ብሩኖ ጉማሬሽ (Bruno Guimarães) ለማስፈረም በፅኑ እየሰራ ይገኛል። የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በብራዚላዊው አማካይ ላይ እይታቸውን የጣሉ ሲሆን፣ ክለቡ ዝውውሩን እውን ለማድረግ ስልታዊ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
አርሰናል ይህንን ዝውውር ለመጨረስ ምን ያህል ተቃርቧል? የአርቴታ የታክቲክ ዕቅድስ ከጉማሬሽ አሰላለፍ ጋር እንዴት ይጣጣማል? ሙሉ መረጃውን እና ወቅታዊውን የስፖርት ዘገባ በቪዲዮው ይከታተሉ!
#Rhythm sport | ሪትም ስፖርት
#Arsenal #BrunoGuimara...
- Title
- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6,417 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:57
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- የአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች ደማቅ የምረቃ ስነ-ስርዓት። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 417 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ይገኛል፡፡
#AAUGraduation2026 #AddisAbabaUniversity #ClassOf2026 #EthiopianEducation #AAU #GraduationDay #Ethiopia #CongratsGraduates #UniversityGraduation #HigherEducationEthiopia #AddisAbaba #EthiopianNews #አዲስአበባዩኒቨርሲቲ #ምረቃ2018#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለተመራቂ ተማሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 22:33
- Date posted
- 14 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የተማሪዎች ምረቃ መርሃግብር #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ግዙፍ የኢኮኖሚ እቅድ እና የአዲስ አበባው ምክክር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:51
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላቸውን የኢኮኖሚ እና የጂኦፖለቲካዊ ትስስር ይበልጥ ለማሳደግ ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
በምክክሩ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የፖሊሲ አጥኝዎችና የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።
#Ebc # Ethiopia #UAE #Ethiopia #AddisAbaba #Africa #UAEEconomy #UAEAfrica #Geopolitics #EconomicForum #AfricaNews
- Title
- በሀገራዊ ምክክር የቀረቡ አጀንዳዎችን ተግባራዊ በማድረግ ሰላማዊት ሀገርን ለትውልድ ማውረስ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:16
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- በሃገራዊ ምክክር የቀረቡ አጀንዳዎችን ተግባራዊ በማድረግ ሰላማዊ እና የጋራ መግባባት ያለት ሀገርን ለትውልድ ማውረስ ይገባል።
አጀንዳዎችን ተግባራዊ በማድረግ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት ይኖርበታል።
#Ebc #Ethiopianews #NationalDialogue #Ethiopia #Peace #NationalConsultation #NationBuilding #AddisAbaba #Unity #FutureGeneration
- Title
- የኢትዮጵያ ዳግም ማንሰራራት ምስጢር | Medemer | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:15
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ዳግም ማንሰራራት እና የኢኮኖሚ ጡንቻ ግንባታ ሚስጥር
ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የተፈጥሮ ጸጋ እና የተበታተነ አቅም በመደመር መርህ በማሰባሰብ፣ ወደ ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጡንቻ የመቀየር ሰፊ ስራ ውስጥ ትገኛለች።
#Ethiopia #Medemer #AddisAbaba #EthiopianEconomy #CorridorDevelopment #MegaProjectsEthiopia #EthiopiaRising #GreenLegacy
- Title
- የኢትዮጵያ አሻራ በዓለም ገበያ፤ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለአምራች ዘርፉ የፈጠረው ትልቅ አቅም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:55
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የአምራች ዘርፉን እና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንተን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል፡፡
ይህ ትልቅ መዋቅራዊ ሽግግር የኢንዱስትሪውን ክንድ በማፈርጠም የኢትዮጵያን አሻራ በዓለም ገበያ ላይ በኩራት እንዲያርፍ ያደረገ ሆኗል።
#Ebc #Ethiopia #EconomicReform #Ethiopianews #Manufacturing #EthiopianEconomy #InvestInEthiopia #GlobalMarket #IndustryGrowth #Ethiopia #StructuralTransformation #Breakingnews
- Title
- ከአየር ንብረት ለውጥ እስከ ምግብ ዋስትና የአረንጓዴ አሻራ | EBC
- Runtime
- 3:04
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ያስቻለን ሀገራዊ ስኬት ነው አሉ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ሀሳብ ያዘጋጀውን የአረንጓዴ ዓሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ዛሬ ማለዳ ላይ አከናውኗል።
በችግኝ ተከላው የተሳተፉት የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ በዓለም አቀፍ ደረጃ አርዓያ መሆን የቻለችበትን ታላቅ ስኬት አብራርተዋል።
#Ebc Ethiopia #Ethiopianews #አረንጓዴዐሻራ #GreenLegacy #GreenLegacyEthiopia #8BillionSeedlings #ClimateAction #Food...
- Title
- የሕወሓት አዋጅ...የጄኔራሉ ሃቆች...ግብፅ የፈጠረቻት ሀገር- "በኢትዮጵያ ሞት ኤርትራ ትኑር" ግብፅ | የሀገርጉዳይ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 59:14
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- ከሃገረ መንግሥቱ ምስረታ ጀምሮ ኢትዮጵያን የማዳከም ስልትን በሚከተለው ሻዕቢያና መሪው ኢሳያስ አፈወርቂ እንዲሁም ከጀርባ በምትዘውረው ግብፅ የሚታዘዘው የሕወሓት ቡድን ፈጠርነው የሚሉት ጥምረት እንዳሰቡት ባይሳካም ኢትዮጵያን ደጋግሞ በግጭት ውስጥ የመከላከያ ቆየት ህልም ያለው ነው። የሀገር ጉዳይ በዛሬ ቆይታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ያዘጋጀውን ዓመታዊ የብሔራዊ ደኅንነት ጉባኤን እና የሕወሓት ቡድን የጦርነት እንቅስቃሴን መለስ ብሎ ከታሪክና አሁናዊ አሰላለፎች አንፃር እየቃኘ ሐሳብ ያዋጣል።
- Title
- የቢሊዮን ዶላሮች ምስጢር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የቢሊዮን ዶላሮች ምስጢር #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ያልተቀየረው የህወሓት እኔ ካልመራኋት የሚል የፅንፈኝነት አባዜ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 14:18
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ "የኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች" በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ዓመታዊ የምክክር ጉባዔ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ኃላፊ ጀነራል አለምእሸት ደግፌ ያስተላለፉት መልዕከት
#Ebc #Ethiopia #NationalDialogue
#PeaceForEthiopia #Ethiopian National Defense #EthiopianArmy
- Title
- ቴክኖሎጂው የመሰከረው እውነት የአረንጓዴ አሻራ በሳይንሳዊ መንገድ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:57
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- በኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ስኬት በሳይንሳዊ መንገድ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ ውሎል።
በዘንድሮው ዓመት የታቀደውን የ500 ሺህ ሄክታር መሬት የችግኝ ተከላ ዝግጅት፣ የቦታ ልየታ፣ የችግኞችን የፅድቀት ደረጃና የደን ሽፋኑን እድገት የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ እንዴት እየተቆጣጠረው ይገኛል ።
#Ebcdotstream #Ethiopia #GreenLegacy #SpaceScience #EBC #Dotstream #Tech#8BillionSeedlings #ClimateAction #FoodSecurity
- Title
- የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት እና የምሽት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዲሱ የጤና ባህል| Addis Ababa Corridor Lifestyle | Ethiopia |
- Runtime
- 4:54
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የከተማዋ ነዋሪዎች ጤናቸውን እንዲጠብቁ የተመቻቸ መሰረተ ልማት ሆኗል። በአሁኑ ወቅት ከወጣት እስከ ጎልማሳ የከተማው ነዋሪ በየአካባቢው ባለ ክፍት ቦታዎች እና ውብ በሆኑት የኮሪደር መንገዶች ላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ይህ ዘመናዊ መሠረተ ልማት ከተማዋን ውብ ከማድረግ ባለፈ፣ ለነዋሪዎች ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ምቹና ማራኪ የምሽት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ ታላቅ ዕድል ፈጥሯል።
#BreakingNews #AddisAbaba #CorridorDevelopment #NightFitness #HealthyLifestyle #SmartCity #UrbanRenewal #EthiopiaDelivers #EBCWorld
- Title
- የዲፕሎማቶች ምስክርነት ስለ 7ኛው የኢትዮጵያ ምርጫ | ለአፍሪካ አዲስ ተስፋ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:44
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ በቅርቡ ያካሄደችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፉ ማህበረሰብና በዲፕሎማቶች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል!
በዚህ ቪዲዮ፤ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ታዛቢዎች ስለ ምርጫው ሂደት የሰጡትን ታሪካዊ ምስክርነት በዝርዝር እንቃኛለን።
#EthiopiaElection #Ethiopia #AfricanDemocracy #Diplomacy #EthiopianPolitics #BreakingNewsEthiopia
- Title
- በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ መርከቦችን የማስወጣት ስራ ተቋረጠ! (ዓለም አቀፍ ስጋት) | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:25
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ የተፈጠረው አዲስ ቀውስ ዓለምን እያሰጋ ነው!
በኢራን እና በአሜሪካ መካከል የተደረሰውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፥ በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ ተጀምሮ የነበረው መርከቦችን የማስወጣት ስራ በድንገት መቋረጡ ተሰማ።
#StraitOfHormuz #IranUS #Geopolitics #BreakingNews #MaritimeSecurity #MiddleEastCrisis
- Title
- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ምን ወሰነ? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:30
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ምን ወሰነ? #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ለትውልድ የሚተርፍ ምግብና ጥላ የ8 ቢሊዮን ችግኞች ታሪካዊ አሻራ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:52
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- በኢትዮጵያ ችግኞችን መትከል ባሕል እየሆነ መጥቷል
ለ8ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሐግብር 8 ቢሊዮን ችግኞች ተዘጋጅተዋል
አብዛኞቹ ችግኞች ሀገር በቀልና ለምግብነት የሚውሉ ናቸው
የችግኝ ተከላ መርሐግብር በርካታ ዕፅዋት ተተክለዋል ።
#Ebc Ethiopia #Ethiopianews #አረንጓዴዐሻራ #GreenLegacy #GreenLegacyEthiopia #8BillionSeedlings #ClimateAction #FoodSecurity
- Title
- 116 ሚሊዮን ፓውንድ? የሲቲው አዲስ ፈራሚ ኤሊየት አንደርሰን የሚያዋጣ ዝውውር ወይስ ኪሳራ? Rhythm sport | ሪትም ስፖርት | ETV | EBC
- Runtime
- 33:16
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- የማንቸስተር ሲቲ አዲሱ የ116 ሚሊዮን ፓውንድ ፈራሚ! ኤሊየት አንደርሰን (Elliot Anderson) ወደ ኢቲሃድ ማምራቱን ተከትሎ በርካታ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ይህ ግዙፍ የገንዘብ መጠን ለማሬስካ ስብስብ የሚያዋጣ ኢንቨስትመንት ነው ወይስ የክለቡ ትልቅ ኪሳራ?
#worldcup2026 #ሪትምስፖርት #manchestercity #elliotanderson #premierleague #Rhythmsport
- Title
- የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂ ከሕዳሴ ግድብ እስከ ብሪክስ የተመዘገቡ ዲፕሎማሲያዊ ድሎች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:33
- Date posted
- 15 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ ሚዛናዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በመገንባት ብሔራዊ ጥቅሟን እያስከበረች ነው።
በጥቂት አገራት ላይ ብቻ ተወስኖ የነበረውን የውጭ ግንኙነት በመቀየር የአጋር ብዝኃነት ስትራቴጂን ተግባራዊ አድርጋለች።
ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማጠናቀቅ እስከ ብሪክስ አባልነት የዲፕሎማሲ ስኬቶች ተመዝግበዋል።
#Ebc #News #Ethiopia #GERD #BRICS #EthiopianDiplomacy #EthiopianNews #GrandEthiopianRenaissanceDam #Diplomacy

