EBC
ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ለሥልጣን ጥማቱ መሸሸጊያ አድርጎታል!” - ጌታቸው ረዳ | Getachew Reda | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Title
- ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ለሥልጣን ጥማቱ መሸሸጊያ አድርጎታል!” - ጌታቸው ረዳ | Getachew Reda | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:44
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የህወሓት ቡድን የትግራይን ወጣት የውጭ ኃይሎችን የጥፋት ፍላጎት ማርኪያ ማድረጉን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ በይፋ አስገነዘቡ። አማካሪ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፤ ቡድኑ የትግራይን ሕዝብ ለፖለቲካ ሥልጣን ጥማቱና ለወንጀል ተግባራቱ መሸሸጊያ በማድረግ በአሁኑ ወቅት በወጣቱና በማኅበረሰቡ ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈጸመበት ይገኛል።
#BreakingNews #የትግራይሕዝብ #GetachewReda #TPLFCrisis #ForeignInterference #HumanRightsViolations #CRPPMark #TigrayBroadcasting #BrookTesfaye #EBCWorld#ebcdotstream #news
- Title
- ለበዓለ ሲመት ጊዜ አናባክንም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 0:56
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ለበዓለ ሲመት ጊዜ አናባክንም
➡ https://youtu.be/xiT81u6MhZQ
#PMAbiyAhmed #Ethiopia #parliament #ebcdotstream #news
- Title
- ከጥፋቱ የማይማረው ህወሓት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:05
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ከጥፋቱ የማይማረው ህወሓት
➡ https://youtu.be/3WzBz9GYQXc
#GetachewReda #Tigray #TPLF #ebcdotstream #news
- Title
- እንፍታ እያልን ያለነው ችግር እኛ የፈጠርነው አይደለም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:29
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- እንፍታ እያልን ያለነው ችግር እኛ የፈጠርነው አይደለም
➡ https://youtu.be/xiT81u6MhZQ
#PMAbiyAhmed #Ethiopia #parliament
- Title
- ህወሓት ወጣቱን ለስልጣን ጥሙ ማስታገሻ ሲል እየገበረ የሚገኝ ወንጀለኛ ቡድን ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:08
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ህወሓት ወጣቱን ለስልጣን ጥሙ ማስታገሻ ሲል እየገበረ የሚገኝ ወንጀለኛ ቡድን ነው
➡ https://youtu.be/3WzBz9GYQXc
#Ethiopia #GetachewReda #Tigray #TPLF #ebcdotstream #news
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ምን አሉ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:10
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ምን አሉ
➡ https://youtu.be/xiT81u6MhZQ
#PMAbiyAhmed #Ethiopia #parliament #ebcdotstream #news
- Title
- ህወሓት ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ሳያንስ የትግራይን ወጣት ለጎረቤት ሀገር ጦርነት እየገበረው ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:56
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ህወሓት ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ሳያንስ የትግራይን ወጣት ለጎረቤት ሀገር ጦርነት እየገበረው ነው
➡ https://youtu.be/3WzBz9GYQXc
#GetachewReda #Tigray #TPLF #ebcdotstream #news
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለ ሀገራዊ ምክክር ምን አሉ? | National Dialogue | Ethiopia | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:46
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ለረጅም ዘመናት ችግር ሆነው የቆዩብን ጉዳዮች መፍትሔ የሚገኝበት መድረክ ስለሆነ ዕድሉን ልንጠቀምበት ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#NationalDialogue #Ethiopia #PmAbiyAhmed #ኢትዮጵያ #EthiopiaNews #AmharicNews#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በምክር ቤቱ የሰጡት ምላሽ
- Runtime
- 2:16:54
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው የተለያዩ ሀገራዊ ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። ስለ ሀገር ሰላም፣ የኢኮኖሚ አፈጻጸም፣ ስለ ስንዴ አብዮት፣ ስለ ቱሪዝም እና በቀጣይ መንግስት ስለሚከተላቸው አቅጣጫዎች የሰጡት አጠቃላይ ማብራሪያ ተካትቷል።
- Title
- በበዓለ ሲመት የምናባክነው ጊዜም ሀብትም የለም በቀጥታ ወደ ሥራ እንገባለን - ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:23
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- በበዓለ ሲመት የምናባክነው ጊዜም ሀብትም የለም በቀጥታ ወደ ሥራ እንገባለን - ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#Inauguration #PmAbiyAhmed #Ethiopia #EBC #ebcdotstream #news
- Title
- ለቡድን ጥቅም የተሰዋ የወጣቶች ሕይወት፣ የትግራይ ሕዝብ ሕልውና አደጋ ላይ መውደቅ፣ የአቶ ጌታቸው ረዳ ቁልፍ መልዕክት | Tigray | Getachew Reda
- Runtime
- 15:20
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- "ይሉኝታ የሌለው የህወሓት ቡድን ለቡድኑና ለጥቂት ግለሰቦች ጥቅም ብቻ ሲል የወጣቶችን ውድ ሕይወት መገበሩን ቀጥሏል፤ የትግራይ ሕዝብን ሕልውናም ከፍተኛ አደጋ ላይ ጥሎታል!" — የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። በትግራይ ክልልና በአጠቃላይ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን በሚደረገው ጥረት ውስጥ፣ የህወሓት ቡድን አሁንም ከግልና ከቡድን ጥቅሙ በላይ ማሰብ እንዳልቻለ አማካሪ ሚኒስትሩ በግልጽ አጋልጠዋል። ቡድኑ የሕዝቡን የሰላም፣ የልማትና የህልውና ጥያቄ ወደ ጎን በመተው፣ ለራሱ የፖለቲካ ዕድሜ ማራዘሚያ ሲል የንጹኃን ወጣቶችን ዕጣ ፈንታ ለከፋ አደጋ አ...
- Title
- ለትግራይ ምኞታችን ልማት ነው ከዛ ውጭ ያለው አይጠቅመንም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- Runtime
- 8:19
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የባንዳዎቹ የመጠላለፍ ባሕል እና የትግራይ ጉዳይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#Ethiopia #PmAbiyAhmed #Tigray #Peace #Democracy
- Title
- የብልፅግና ፓርቲ ከ85 በመቶ ባለፈ ወንበር አይወዳደርም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:33
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የብልፅግና ፓርቲ ከ85 በመቶ ባለፈ ወንበር አይወዳደርም #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡ ጥያቄዎች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 24:28
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡ ጥያቄዎች #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- አረንጓዴ ዐሻራ ከፓርላማ በኋላ ኢትዮጵያን ያለ ልዩነት ማልበስ | Pm Abiy Ahmed | Desalegn Chanie | Green Legacy |
- Runtime
- 1:17
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ችግኝ ተከላ ፤ አረንጓዴ ዐሻራ ከፓርላማ በኋላ ኢትዮጵያን ያለ ልዩነት ማልበስ
#Ethiopia #PmAbiyAhmed #GreenLegacy
- Title
- በአርሲ የታሰበው ሴራ እና የተፈጠረው ምንድነው በሚለው ዙሪያ ጠቅለይ ሚኒስትሩ የሰጡት ማብራሪያ | Pm Abiy Ahmed | Arsi |
- Runtime
- 4:52
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ምርጫውን ለማደናቀፍ በሚል የሃይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ የሞከሩ ሀይሎች አሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#PmAbiyAhmed #Arsi #Ethiopia #Peace #HPREthiopia
- Title
- በ5 አመት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ቤቶች እንገነባለን -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:37
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክርቤት የሰጡት ማብራሪያ
#PmAbiyAhmed #Parliament
- Title
- የአንድ ዓመት ገቢ ከ27 ዓመት የበለጠበት ምስጢር-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
- Runtime
- 6:00
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክርቤት የሰጡት ማብራሪያ #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ክፍል 2
- Runtime
- 51:40
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች፤ የተኙትንም ታነቃለች።
ሊለሙ ፣ ሊበለጽጉ ሲገባቸው ያልገባቸውን እህት እና ወንድሞቿን አንቅታ ወደ ብልጽግና ጎዳና ትወስዳለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Parliament #NationalBudget #Budget2019
- Title
- ለ2019 በጀት ዓመት 2.34 ትሪሊዮን ብር በጀት ፀደቀ | Ethiopia | Budget |
- Runtime
- 18:46
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ለኢትዮጵያ ለ2019 በጀት ዓመት 2.34 ትሪሊዮን ብር በጀት ሆኖ ፀድቋል
#Ethiopia #Economy #Budget #PmAbiyAhmed #Parliamen
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየሰጡ ያለው ምላሽና ማብራሪያ
- Runtime
- 4:33:20
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የመንግሥትን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ነው
#ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ #ኢትዮጵያ #ፓርላማ #በጀት #የሕዝብ_ተወካዮች_ምክር_ቤት #ወቅታዊ_መረጃ #ቀጥታ_ስርጭት
- Title
- የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ክፍል 1
- Runtime
- 1:27:19
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ኢትዮጵያ አትወድቅም፤ የወደቁትን ታነሳለች፤ የተኙትንም ታነቃለች።
ሊለሙ ፣ ሊበለጽጉ ሲገባቸው ያልገባቸውን እህት እና ወንድሞቿን አንቅታ ወደ ብልጽግና ጎዳና ትወስዳለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#Ethiopia #EBC #PMAbiyAhmed #Parliament #NationalBudget #Budget2019
- Title
- ኢትዮጵያ እንደ ግራር ናት-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 2:37
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት የሰጡት ማብራሪያ
#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ህወሃት እንደመጥረቢያ ነው መያዣው እንጨት ሻዕቢያ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- Runtime
- 4:14
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ"መጥረቢያ" ዘይቤ ያብራሩት የህወሓት እና የሻዕቢያ የፖለቲካ
- Title
- የኢትዮጵያ ሰላም አንጻራዊ በሆነ መንገድ ተሻሽሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- Runtime
- 5:58
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- በተደጋጋሚ መንግሥት ለታጠቁ ኃይሎች በሰላም ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመለሱ በተደጋጋሚ ዕድሉን አመቻችቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
#Ethiopia #PmAbiyAhmed #Parilament #Peace
- Title
- የትግራይን ወጣት ታፍሶ ምንም በማያውቀው የሱዳን ጦርነት እየተማገደ መሆኑ በጣም ያሳዝናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
- Runtime
- 6:24
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ትግራይ ውስጥ ካለው ሕዝብ የተሻለ በሌላ የኢትዮጵያ አካባቢ ያለው ትግራዋይ በሰላም እየኖረ ነው። ሕዝቡን ሰላም የነሱት እንታገልልሀለን ያሉት አካላት ናቸው።
#Ethiopia #PmAbiyAhmed #Parilament #Peace #Tigray #Sudan
- Title
- የትግራይን ወቅታዊ ሁኔታ እና የፕሪቶሪያውን ስምምነት አስመልክቶ የቀረበው ጥያቄ | HPR | Ethiopia |
- Runtime
- 16:59
- Date posted
- 4 days ago
- Description
- ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ምላሽ እና ማብራሪያ እንዲሰጥባቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡ ጥያቄዎች
#Ethiopia #EBC #PmAbiyAhmed #HPR #Democracy#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ስለ ኮፕ 32 ከብራዚል ጋር የተደረገው ውይይት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:04
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የኮፕ 32 አለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኮሚቴ፣ ባለፈው ዓመት የኮፕ 30 ጉባኤን ካዘጋጀው የብራዚል የልዑካን ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ውይይት አካሄደ።
በብራዚል የኮፕ 30 ፕሬዝዳንት አንድሪ ኮሪ ዱ ላጎ የተመራው የልምድ አጋሪ ቡድን ከኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዝዳንት ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ እንዲሁም ከብሔራዊ ዝግጅት ኮሚቴ አባላት ጋር መክሯል።
#EBC #COP32 #ClimateAction #breakingnews #GreenDiplomacy #COP30 #Brazil #Ethiopia
- Title
- ነገ ይጸድቃል 2 ነጥብ 34 ትሪሊዮን ብር - በታሪክ ትልቁ የኢትዮጵያ በጀት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:49
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ መዛግብት አስተናግደውት የማያውቁት ታሪካዊና ግዙፍ የ2.34 ትሪሊዮን ብር የ2019 በጀት ዓመት ወሰን ይፋ ሆኗል! ይህ በጀት ዝም ብሎ የሚቆጠር የብር ኖት ሳይሆን በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ውስጥ ሁሉንም የኢኮኖሚ አንቀሳቃሽ አካላት እንደ ሞተር የሚዘውር ነው። ለመሆኑ የዚህ ታሪካዊ በጀት ምስጢር ምንድነው? ትንታኔውን ይከታተሉ
#EthiopianBudget2019 #EthioEconomy #MacroEconomy #TrillionBirr #EconomicReform
- Title
- የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ቤቶች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:03
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ቤቶች /Meded Africa 2026 / ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
አፍሪካዊያን በአብሮነት፣ ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራና አመራርን በመጠቀም በጤናው ዘርፍ የሚገጥሙ አፍሪካዊ ችግሮችን መፍታት እንደሚችሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ።
የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ቤቶች /Meded Africa 2026 ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
#Ebc #MededAfrica2026 #Ethiopia #AddisAbaba
#AfricanSolutions #HealthcareInnovation #news #AfricaHealth #MedicalEducation
- Title
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተረከባቸው 4ቱ የገበታ ፕሮጀክቶች -ከአቬሽን መሪነት ባሻገር ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 17:13
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአቪዬሽን ዘርፍ ባሻገር የሀገሪቱን የቱሪዝም ስትራቴጂ በከፍተኛ ደረጃ እየመራ ይገኛል! ሰሞኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመረቀውን የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ጨምሮ አየር መንገዱ የሚያስተዳድራቸው የገበታ ፕሮጀክቶች አራት ደርሰዋል። ይህ እርምጃ ለሀገሪቱ የቱሪዝም እድገት ምን ትርጉም አለው? ሙሉ ቪዲዮውን ይከታተሉ
#EthiopianAirlines #FlyEthiopian #EthiopianTourism #GegbetaProjects #BishoftuAirport #ArbaMinchResort #EthiopianEconomy
- Title
- "ከሚያድግ ሀገር ጋር አትጣላ..." | ኢትዮ መልሕቅ | Ethio Melhik | Ethiopia | Pm Abiy Ahmed |
- Runtime
- 17:20
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- ይህ ሀገር እያደገ ነው። ኢትዮጵያ ለውጥን እያስተናገደች ነው። ባለፋት ስምንት አመታት የሀገር በቀል እሳቤን መሠረት ያደረጉ ስራዎች ከፍተኛ የሆነ ለውጥን አዋልደዋል።ያውም የሚታይ የሚጨበጥ። የለውጡ ትልቁ ስኬት ሀገር በቀል እሳቤን የማንበሩ ጉዳይ ነው።በራስ ሀሳብ ከሀገሪቱ እውነት የተቀዱ እሳቤዎች ለውጥን አዋልደዋል። ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ በዝርዝር ይመለከተዋል።
- Title
- The City That Proved Them Wrong | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 1:26
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- The City That Proved Them Wrong | #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- በምክር ቤቱ የፀደቁ አዋጆችና የአምስት ዓመት ጉዞ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:20
- Date posted
- 5 days ago
- Description
- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባለፉት 5 አመታት የስራ ዘመን በኢትዮጵያ በርካታ መዋቅራዊ ለውጦች የታዩበት ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል።
ከታሪካዊና መዋቅራዊ የህግ ማውጣት ስራዎች እስከ ለሀገር ሰላምና ደህንነት የተወሰኑ ውሳኔዎች ተላልፈውበታል።
#ebcdotstream #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ለአፍሪካ የተረፈው የኢትዮጵያ ሞዴል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 5:16
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- "በገበታ ለትውልድ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአፍሪካ ምሳሌ ቢሆኑም፣ ካለን እምቅ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ሀብት አንፃር የሰራነው ገና ጅምር ነው
#GebetaLeTiwulid #PMAbiyAhmed #EthiopiaRising #AfricanModel #TourismEthiopia #SelfReliance #NationalPride #GreenLegacy #BeautifulEthiopia #MegaProjectsEthiopia #ገበታለትውልድ #ዶክተርዐቢይአሕመድ #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የጋራ ትርክቶች እና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች የተጣለባቸው ታሪካዊ ኃላፊነት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:54
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ኢትዮጵያውያን በጋራ የሚጽፏቸው አዎንታዊና አስተሳሳሪ ትርክቶች፣ ዘላቂና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት ያላቸው ሚና እጅግ የጎላ ነው!"ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ማዕበሎችና ፈተናዎች ውስጥ አልፋ እዚህ የደረሰችው በጥንካሬዎቿና በልጆቿ መስዋዕትነት ነው። ዛሬ ላይ ደግሞ ከመለያየትና ከክፍፍል ትርክቶች ወጥተን፣ ሁላችንንም በጋራ የሚያስተሳስረንን ብሔራዊ ታሪክና የጋራ እሴቶችን የምንገነባበት አዲስ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። በዚህ የታሪክ ሂደት ውስጥ በተለይ ወጣቱ ትውልድ ያለፉትን የታሪክ ስህተቶችና እውነታዎች በጥልቀት በመመርመር፣ በመማርና በማወቅ ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ጉዞ የመምራት የትውልድ ...
- Title
- 830 ፋብሪካዎችን ከውድቀት የታደገው የፖሊሲ ለውጥ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:09
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ብዙዎች "የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ያበቃለታል" ብለው በደመደሙበት ወቅት፣ ሀገሪቱ ታሪካዊ የተባለለትን የኢንዱስትሪ መዋቅራዊ ሽግግር እያደረገች መሆኑን ያውቃሉ? ለዘመናት ጥሬ ዕቃን በርካሽ እየሸጠች፣ ያለቀላቸውን ምርቶች በውድ ዋጋ የመግዛት አዙሪት ውስጥ የነበረችው ኢትዮጵያ፣ ዛሬ ያንን የታሪክ ስብራት ወደ ትልቅ ዕድል ቀይራዋለች።
ይህ ቪዲዮ በ"ኢትዮጵያ ታምርት" ብሔራዊ ንቅናቄ ዙሪያ ያሉ አነጋጋሪ እውነታዎችን ይፋ ያደርጋል
#AbiyAhmed #EthiopianEconomy #InvestInEthiopia #EthiopianManufacturing #dollar #madeinethiopia#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከፉክክር ወደ ትብብር! የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን የዲሞክራሲ ስርዓት ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገሩበት ታሪካዊ ውሳኔETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 4:36
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- "በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተወካዮችና በክልል ምክር ቤቶች ወንበር ያገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ካለፈው የፉክክር ምዕራፍ ወጥተው በቀጣዩ የመንግስት መዋቅር ውስጥ በትብብርና በንቁ ተሳትፎ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን በይፋ ገለጹ!"
#EthiopianElection7 #PoliticalCooperation #DemocracyInEthiopia #NationalConsensus #EthiopianPolitics #ParliamentEthiopia #PeaceBuilding #MultipartySystem #EthiopiaRising #BreakingNewsEthiopia #7ኛውጠቅላላምርጫ #የፖለቲካፓርቲዎች #ሀገራዊመግባባት#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- የኢትዮጵያ ታላቁ ስልታዊ ዝላይ እና ለድርድር የማይቀርበው ብሄራዊ ጥቅም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 8:06
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- በአንድ ገመድ ብቻ የታሰሩ ሀገራት፣ ያ ገመድ ሲበጠስ አብረው ይወድቃሉ። የሀገር ጥንካሬ የሚለካው አስገዳጅ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ፣ አማራጭ መንገዶችን ይዞ የመገኘት አቅም ላይ ነው፡፡
የቀዝቃዛው ጦርነት መንፈስ በከረመበት የዓለም ሥርዓት ውስጥ፣ የአንድ ወገን ጥገኝነት የአንድን ሀገር የራሷን ዕጣ ፈንታ የመወሰን መብት እንደሚቀማ የጂኦፖለቲካ ጠበብት ይነግሩናል። ዛሬ ኢትዮጵያ የምትከተለው ዲፕሎማሲ መነሻውም መድረሻውም ብሔራዊ ጥቅም ነው። በአንድ በኩል የBRICS አባል መሆን፣ በሌላ በኩል ከምዕራባውያኑ ጋር የጠበቀ ወዳጅነትን ማስቀጠል
#pmabiyahimed #nationalinterest #DiplomaticPragmatism #BRICS #IMF #NationalSecurity #EconomicResilience #Eth...
- Title
- የከንቲባዋ ልመልዕክት፡ 30ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ እና የስራ ዕድል ማዕከል ስራ ጀመረ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 8:25
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 30ኛዉን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በይፋ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማረቅያ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፤ ይህ ማዕከል ለተጠቃሚዎች ከዕለት ጉርስ አቅርቦት ባለፈ፣ ሰፊ የስራ ዕድል መፍጠሪያ እና እርስ በርስ ፍቅራችንን በተግባር የምንገልጽበት ታላቅ ማዕከል ነው።
#AdanechAbiebie #AddisAbaba #TesfaBerhan #SocialJustice #Ethiopia #AddisAbabaCity #የተስፋብርሃን #አዳነችአቤቤ #አዲስአበባ #በጎነት #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአርባ ምንጭ ያስተላለፉት መልዕክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 3:25
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- አርባምንጭ ስቃ ፣ ሳቅ አስተጋብታ፣ ፍቅር ዘርታ የዋለችበት ዕለት #arbaminch #pmabiyahmed #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲነበቡ የጋበዟቸው መፃህፍት ደራሲያን ተገናኙ #ናሂሊ #ትርኳሽ | የልቦና ውቅር
- Runtime
- 47:00
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ትርኳሽ እና ናሂሊ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጋበዙ መጽሐፍት ናቸው፡፡ የመጽሐፍቱ ጸሐፊዎች በልቦና ውቅር ፕሮግራም ውይይት አድርገዋል፡፡
ሰይድ ሙህዬ እና ናትናኤል ከበደ
Seid Muhye and Natnael Kebede
#መፃህፍት #ትርክት #ኢትኖግራፊ #Ethnography #Narratives #Prime #Minister #Ethiopia #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ከንቲባ አዳነች አቤቤ 30ኛውን የምገባ ማዕከል መረቁ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:15
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- በአዲስ አበባ ከተማ የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጅታል የመንግስት አገልግሎት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተደራሽ ሆነ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመጨረሻዎቹን የለሚ ኩራና አቃቂ ቃሊቲ የአገልግሎት ማዕከል መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
#AdanechAbiebie #AddisAbaba #TesfaBerhan #SocialJustice #Ethiopia #AddisAbabaCity #የተስፋብርሃን #አዳነችአቤቤ #አዲስአበባ #በጎነት #ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ለዓለም ገበያ መወዳደር የሚችሉት ዊልቸሮች | Season 5 episode 1
- Runtime
- 1:01:59
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- ነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሥራ ፈጠራ ውድድር በምዕራፍ 5 ክፍል አንድ ኘሮግራም
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ AI የሚሰሩ አዳዲስ የዊልቸር ፈጠራዎች
Season 5 episode 1
#Negadras #negadras
#entrepreneurship #CBE #EBC #Ethiopia#ebc #etv #ebcdotstream #news
- Title
- ለነገው ትውልድ ስኬት ዋስትና!" የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 7:05
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- "የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ትልቅ በጀት የሚጠይቅና ሲጠናቀቅ ለነገው ትውልድ ስኬት ዋስትና የሚሆን ታላቅ ሀገራዊ አሻራ ነው!" — ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።በሀገራችን እየተከናወኑ ባሉ ግዙፍ የቱሪዝም እና የከተማ ውበት ፕሮጀክቶች መካከል የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ይዟል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋ እንደገለጹት፣ ይህ ፕሮጀክት ቀላል ኢንቨስትመንት ሳይሆን የሀዋሳን ውበት ወደ ላቀ ዓለም አቀፍ ደረጃ በማሸጋገር ለሚቀጥለው ትውልድ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዋስትና የሚያስገኝ ታላቅ የልማት አሻራ ነው።
#HawassaLakeProject #TemesgenTiruneh #UrbanTransformationEthiopia #HawassaCity #GreenLegacy #...
- Title
- የውጭ አምባሳደሮች ስለ ላሊበላ የሰጡት አስደናቂ ምስክርነት
- Runtime
- 3:06
- Date posted
- 6 days ago
- Description
- የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች እና የውጭ አገር እንግዶች ወደ ታሪካዊው የላሊበላ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ያደረጉትን ጉብኝት እና የተሰማቸውን ጥልቅ ስሜት ያጋራሉ። እንግዶቹ ላሊበላ ከአንድ ወጥ ድንጋይ ሙሉ በሙሉ ተፈልፍሎ የተሰራበት ጥንታዊ የኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ እና የስነ-ህንጻ ጥበብ እጅግ አስደናቂ መሆኑን ይገልጻሉ። ይህ የሰው ልጅ ሁሉ ሊጠብቀው የሚገባ የዩኔስኮ (UNESCO) የዓለም ቅርስ እና ልዩ መንፈሳዊ ድባብ ያለው ስፍራ ስለመሆኑ የሰጡትን ምስክርነት ይከታተሉ።
#Lalibela #EthiopianHistory #WorldHeritageSite #VisitEthiopia #UNESCO #TravelEthiopia #AmbassadorsInEthiopia #AncientArchitecture
- Title
- የመደመር መንግሥት የቱሪዝም ስትራቴጂ፣ የተፈጥሮ ጸጋዎች ልማት እና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ | Gebeta LeSheger to Gebeta LeTiwulid |
- Runtime
- 6:15
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- የ"መደመር" መንግሥት የሀገሪቱን እምቅ የተፈጥሮ ጸጋዎችና ሰው ሠራሽ ውበቶች በላቀ ስልታዊ መንገድ ጥቅም ላይ በማዋል፣ እውነተኛዋንና ማራኪዋን ኢትዮጵያን በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል። በዚህም የተነሳ ለዘመናት በአሉታዊ ትረካዎች ተሸፍኖ የነበረው የኢትዮጵያ መልክ ዛሬ ላይ በተጨባጭ የተስፋ፣ የልምላሜና የፈጣን ዕድገት ተምሳሌት እየሆነ መጥቷል። ጥያቄው ግን ይህ ነው፦ ከአዲስ አበባ ውበት የጀመረው የ"ገበታ ለሸገር" የቱሪዝም ፕሮጀክት ጉዞ፣ በክልሎች ያሉ ዕንቆችን ያወጣውን "ገበታ ለሀገር"ን አቋርጦ ዛሬ "ገበታ ለትውልድ" (እንደ አርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች) ላይ ሲደርስ በሀገሪ...
- Title
- ሠራዊቱ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ ነው - ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ | Ethiopia |
- Runtime
- 10:15
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- ሠራዊቱ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ ነው - ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ |የታሪካዊ ጠላቶች፣ የተላላኪ ጎረቤቶች እና የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች ጥምረት የሆነውን ጽምዶ ሴራም አንድነቱን ባስጠበቀው እና ዘመኑን በዋጀ ልክ በተደራጀው መከላከያ ሠራዊት ከሽፏል።
- Title
- ሕልምን ወደ እውነታ የለወጠው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 17:34
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ምረቃ ላይ ያደረጉት ንግግር
#Ebc #ArbaMinchVisit #PMAbiyAhmed #GebetaLeTiwulid #ArbaMinchResort #TourismEthiopia #InfrastructureProgress #EthiopianBroadcastingCorporation
- Title
- የአርባ ምንጭ አስደናቂ ተፈጥሮ እና አዲሱ ሪዞርት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
- Runtime
- 6:26
- Date posted
- 7 days ago
- Description
- በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተገነባውና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት በድምቀት ተመርቋል።
የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ፕሮጀክት ዋና አስተባባሪ ኢንጅነር ሐብታሙ ተገኝ መልዕክት።
#ArbaMinchVisit #PMAbiyAhmed #GebetaLeTiwulid #ArbaMinchResort #TourismEthiopia #InfrastructureProgress #EthiopianBroadcastingCorporation

